Why Pay for Entertainment? Access Thousands of Free Downloads Now!

Dawit Tsige Official

Description
This channel delicated to song writer & Musician Dawit tsige.
Advertising
We recommend to visit

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month, 3 weeks ago

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 day, 15 hours ago

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 Film ቻናላችን በሰላም መጣቹ

አዳዲስ እና የድሮ እንግሊዘኛ/አማርኛ/ህንድ/ቱርክ ፊልሞችን እና ከ1000 በላይ ተከታታይ ፊልሞችን የምታገኙበት ቻናል ነው

ለማስታወቂያ ስራ - @Abusheymc

ሃሳብ አስታየት ካሎት - @Abushecbot

Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 1 month, 2 weeks ago

2 years, 5 months ago
" አንቺን ብዬ"

" አንቺን ብዬ"

በመላው አለም ለምትገኙ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች በያላችሁበት ሰላም ጤና ፍቅር እየተመኘሁ ይህንን "አንቺን ብዬ" የተሰኘውን ዜማ መታሠቢያነቱ ከልጅነት ዕድሜ እስከ ጉልምስና ገፋ ሲልም እስከ እርጅና ዘመናቸው ለእናት ሐገራችን ኢትዮጵያ ያላቸውን ተስፋ፣ፅናት፣ እምነት፣ ፍቅር ፣ጤና፣ ሐብትና ንብረት እንዲሁም በምንም የማይተካውን ውድ ሕይወታቸውን ጭምር ሳይሰስቱ ለሰጡን ይሁንልኝ።

በነገው ዕለት ቀን 17 ከምሽቱ 1:00 ሰዓት ላይ በዳዊት ፅጌ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናሌ ላይ የሚለቀቅ መሆኑን አሳውቃለሁ።

https://www.youtube.com/c/DawitTsige
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።
ዳዊት ፅጌ
ህዳር 16 2014

4 years, 3 months ago
ሰላም እንዴት ናችሁልኝ

ሰላም እንዴት ናችሁልኝ
አልበሜ ከተለቀቀበት ዕለት ጀምሮ አዳምጣችሁ በአካል ፣በስልክ እና በማህበራዊ ድረ ገፆች ላይ ለሰጣችሁኝ አስተያየት እና ላሳያችሁኝ ፍቅር የተሞላበት በጎ ምላሽ የከበረ ምስጋናዬ በያላችሁበት ይድረስልኝ፡፡
በቅርብ ጊዜ ውስጥ ደግሞ በምለቃቸው የቪዲዮ ክሊፖች እንደምንገናኝ ሳሳውቃችሁ በታላቅ ደስታ እና አክብሮት ነው፡፡ እስከዛው ሙዚቃዎቹን እንድታጣጥሙ ጋበዝኳችሁ፡፡ እግዚአብሔር ያክብልኝ፡፡

4 years, 4 months ago
Dawit Tsige Official
4 years, 4 months ago
Dawit Tsige Official
4 years, 4 months ago
Dawit Tsige Official
4 years, 4 months ago
Dawit Tsige Official
4 years, 4 months ago
Dawit Tsige Official
4 years, 4 months ago
Dawit Tsige Official
4 years, 4 months ago
ለመላው ወዳጆቼና አድናቂዎቼ በሙሉ መጪው የጥምቀት …

ለመላው ወዳጆቼና አድናቂዎቼ በሙሉ መጪው የጥምቀት በዓል የሰላም የፍቅርና የጤና እንዲሆን ከወዲሁ እየተመኘሁ በዚህች አጭር ቀናት ውስጥ የመጀመሪያ አልበሜን በተመለከተ ድጋፋችሁን ስለገለፃችሁልኝ ልባዊ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ ፡፡ ከነገ ጥር 8 ጠዋት ጀምሮ ‹‹የኔ ዜማ›› በመላው አገራችን ተደራሽ እንደሚሆን ስገልፅ በደስታ ነው ፡፡ በውጪ ለምትገኙ በሁሉም የሙዚቃ መተግበሪያዎች ላይ እንዲሁም በአገር ውስጥ በሸክላ የሙዚቃ መተግበሪያ ላይ ያገኙታል፡፡ አድምጣችሁ እንደምትወዱት ተስፋ አደርጋለሁ፡፡
እንዲሁም በዛሬው ዕለት በተደረገላችሁ ጥሪ መሠረት በጋዜጣዊ መግለጫ ዝግጅቱ ላይ ለተገኛችሁ የመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች በሙሉ ስለተገኛችሁ እንዲሁም ድጋፋችሁን ስለለገሳችሁኝ ከልብ አመሠግናለሁ፡፡

4 years, 4 months ago
ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ አድናቂዎቼ ለበርካታ …

ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ አድናቂዎቼ ለበርካታ ጊዜያት የሙዚቃ አልበሜን ሰርቼ እንዳቀርብ ስትገፋፉኝ ለነበራችሁ የሀገሬ ልጆች እንሆ የእግዚአብሔር ፍቃዱ ሆኖ ከረጅም ጊዜ ልፋትና ጥረት በኃላ በአዲሱ አልበሜ መጥቻለሁ።
ለሀገሬ የሙዚቃ አድማጮች የተሻለ ስራ ይዤ ለመምጣት ካለኝ ከፍተኛ ፍላጎትና ጉጉት የተነሳ ረዘም ያለ ጊዜ ስለወሰድኩ ይቅርታዬ ከወዲሁ በያላችሁበት ይድረሳችሁ እያልኩ በዚህ " የኔ ዜማ " በተሰኘው የመጀመሪያ አልበሜ ለመካስም የተቻለኝን ሁሉ በማድረግ ሙሉ ዝግጅቴን አጠናቅቄ በዚህ ሳምንት መጨረሻ ወደ እናንተ እንደሚደርስ ስገልፅ በታላቅ ደስታ ነው።

~ ዳዊት ፅጌ

We recommend to visit

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month, 3 weeks ago

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 day, 15 hours ago

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 Film ቻናላችን በሰላም መጣቹ

አዳዲስ እና የድሮ እንግሊዘኛ/አማርኛ/ህንድ/ቱርክ ፊልሞችን እና ከ1000 በላይ ተከታታይ ፊልሞችን የምታገኙበት ቻናል ነው

ለማስታወቂያ ስራ - @Abusheymc

ሃሳብ አስታየት ካሎት - @Abushecbot

Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 1 month, 2 weeks ago