Inspire Nations

Description
በሚያልቅ ዘመን የማያልቅ ረዥም ተስፋ ሰንቀህ ኑር
ተስፋ ለመቁረጥ ከሚታደረገው ጥረት ነገሮችን በተረጋጋ መንፈስ ማሰብ የትልቅነት ምልክት ነው።ተስፋ ቆርጦ ከመንከላወስ በተረጋጋ መንፈስ ነገሮችን አስተካክሎ ወደ ተሻለ አቅጣጫ መጓዝ ለሕይወት አድስ ምዕራፍን ያስቀጥላል።!!

ይቀላቀላሉን
@Inspire_Nations
@Inspire_Nations
Advertising
We recommend to visit

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 week, 4 days ago

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month, 1 week ago

◉ Welcome to the 433 Films

Best Place To Find All Movies..

🤞For Promo - @Abusheymc

☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 9 months, 1 week ago

1 month, 2 weeks ago

..አናምርም..

እኩል መውደቃችን እኩል  አሳበረን
ጨዋታችን ደራ ሀፈረትን እረሳን
ልክ ሆንን በውድቀት አቦካን ሀጢያትን
ድፍረታችን በዛ እኛስ ወየውልን
አውቀን ጨርሰናል ምኑንም ሳናውቀው
የተግባባንበት እውቀት የውሸት ነው
የተቃቀፍንበት ወደን የወደድነው
እግዜር የጠላውን ጠላቱን እኮነው
ምነው...
ምነው አነስንበት አተልቆን ኖሮ
ምነው ቀለልንበት  ወርደን እንደ ድሮ
ንስሀ እንደመግባት እንደመወቃቀስ
ቡፌ ስንደረድር ለሀጢያታችን ድግስ
ልባችንን ሰብረን በእንባ እንደመጥለቅለቅ
ከየት አመጣነው ይህን ሳቅ መፍለቅለቅ

ኧረ ለምን ሳቅን
ስለምን ተመቸን

ኧረ እንዴት እራቅን ከቅዱሳን ተራ
መንፈስ ልናቀጭጭ ለስጋ ልንሰራ
ይቅራ ...
ይቅርብን አንሳቅ ይቅር አይመቸን
ማረን እንበለው አንቅጠር ሌላ ቀን
ውብ ሆነን እንገኝ በቅድስና አለም
ክርስትያን ነንና ያለሱ አናምርም
Beti fares
13/03/2017

Subscribe Our YouTube Channel
https://www.youtube.com/channel/UCu6J21bKGYAwu8GxXoywbmA

1 month, 3 weeks ago
ነገ ከቀኑ 8:00 ሰዓት

ነገ ከቀኑ 8:00 ሰዓት

ኮልፌ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን አይቀርም። ሁላችሁም ተጋብዛችኋል። በጣም ደስ የሚል ጊዜ ይኖረናል።🥰

2 months ago
2 months, 1 week ago
የራስህን...

የራስህን...
እንደ ትኩስ እያበረድኩ
እንደ ህፃን  እያባበልኩ
እንደ አልማዝ ተጠንቅቄ
እንደ ሚስጥር ደባብቄ

ሰጠሁ ምለው የ'ኔ የለም
......................ከእጅህ ለእጅህ ስረዳሁ
ያለኝ ብዬ የምሰጥ ከራስህ ጋን እየቀዳሁ።
ስጠኝ ያልከኝ ችሮትህን
.....................ስጠኝ ያልከኝ ያንተኑ ቃል
ታሪክህን ቅረፅበት መባ ብዬ ልቤን ልጣል።
ስጠኝ ያለከኝ ከሰጠኸኝ
...................ስጠኝ ያልከኝ ያንተኑ ድምፅ
ምን ልዘምር ለውለታህ ላ'ገኘኸኝ ሳልታነፅ።

ይኸው እንካኝ...ሰውነቴን.....አንተን ሙላው እኔነቴን።

ይኸው እንካኝ ...ያ'ካሌን ጫፍ
..................አንተን ላውራ በራሴ አፍ።

መቅረዝ ስትል በ'ኔ ብራ
..................ገንዘብ ስትል በ'ኔ ስራ።

ይኸው እንካኝ ፍጥረትህን
...............እኔን ልስጥህ የራስህን።

በመሞትህ እየኖርኩት......በመሞቴ ባልፈልግህ
ስጠኝ ስትል እየሰሰትኩ የራስህን እንዳልነፍግህ።

ይኸው እንካኝ.....የራስህን !

➫Ⓓየሱመልስ

Subscribe Our YouTube Channel
https://www.youtube.com/channel/UCu6J21bKGYAwu8GxXoywbmA

3 months ago
(***አንተን ከኔ ማራቅ)***

(አንተን ከኔ ማራቅ)

እኔን ካንተ ማራቅ
አውለብልቦ ሙዳ ስጋ
አንበሳን ማስከተል ከዚህ እስከ እዚያ ጋ
አንተን ከኔ ማራቅ
ከአንበሳው ታግሎ በሳምሶን ትክሻ
ያንን ሙዳ ስጋ
ተፍጨርጭሮ መንጠቅ  ከጥርሱ ንክሻ።
እንደዚህ ነው እግዚሐር
እኔን ካንተ ማራቅ ውስን አያለፋም
አንተን ከኔ ማራቅ፣ ኑሮ ነው አይገፋም።

(እንግዳዬሁ ዘሪቱ)

(ልቀቀኝ!..አለቅም!)

መስመር አለ ከግሬ' ላይ፣ በደል ሰፈር ሀጢያት ስቀኝ
ካለሁበት ድረስ መጥተህ፣ በህይወት ቃል የጠፈርከኝ
ሰንበር አለ ከእጄም ላይ፣ ስፍጨረጨር የሰነኩት
አለቅህም ያልከኝ ለታ'፣ እንድትለቀኝ የታገልኩት።
                      ;
እኔን መከተል ነው፣ ያንተ የለት' ፍዳ
ካንተ ለማምለጥ ነው፣ የኔ ደሞ እዳ
            ግና በዚህ ሁሉ
አልልህም ለምን ፤ እንዴት አትለቀኝም
ጥያቄ ነው እንጂ መልስስ አያልቀኝም
          ያኔ...ድሮ....ድሮ
          ልቤ ካንተ አድሮ
           የደከምኩ ለታ
እንዳትለቀኝ ብዬ የፀለይኩት ፀሎት
መልስ ይሆናልና መጥቶ ከፀባኦት።

(እንግዳዬሁ ዘሪቱ)

Link For Our YouTube Channelhttps://www.youtube.com/channel/UCu6J21bKGYAwu8GxXoywbmA

3 months ago
- - - - - - …

- - - - - - - ትልቅ አልልህም... - - - - - -

ቃላቶች አይበቁኝ ፤ ተናግሬህ አልጨርስ
እስክትገባኝ ድረስ፤ ፅፌህ አንተን ባወድስ

ጠቢብ በሚለው ቃል፤ ለኔ እስካትመሰል
የጥበትህን  ጥግ፤ ትልቅነትህን ሳስብ ሳሰላስል...

የትልቅ ሰው ዳሩ፤ እጅግ አትባልም
እጅግን ጨምሬ ፤ ትልቅ አልልህም

ብዬ ፅፌ ነበር  ፤ ከአመታት በፊት
ከአይምሮዬ ሲያልፍ፤ የእርሱ ትልቅነት
አሁንም አነሳው፤ ብዕሬን እንደገና
ባይገልፀዉም እንኳን፤ የእግዚአብሔርን ዝና

ትልቅ ከሚባሉት ፤ በነገሌ መጠን
በቃላቱ ማነስ ፤  እንዳይመዛዘን

ከእርሱ  ትልቅነት፤ የእነርሱ ባይገጥምም
የሰው ትልቅነት ከፈጣሪ ጋራ ባይዘማመድም

ትልቅ ከሚባሉት ከጥቃቅኖቹ፤ ቃሉ እንዳይሄድ ብዬ
የእርሱ ገናናነት ከእነርሱ ጎራ ፤እንዳይሆን ነጥዬ

በትልቆች ሚዛን ፤ ስለማላስበው
ትልቅ የሚለው ቃል  ፤ ለሰው ከተሰጠው...

ብዬ ነበር ያኔ  ፤  አልልህም ያልኩት
ከእነርሱ  ስለሌለ ፤ በግጥም የለየሁት

አሁን ግን  ፤  ዞሬ  መጥቻለው
ለእርሱ ገናናነት ፤ ቃልን አጥቻለው

ስላላገኘሁኝ  ፤ አንድ የሚገጥም ቃል
እርሱን ሚያብራራ ፤እግዚአብሔርን የሚል።

ዛሬም ተመልሼ ፤ ይኸው ገጥሜያለው
ታላቅ ሰውን  ሳይሆን ፤  ትልቅ ነህ ብያለው።

“እግዚአብሔር ትልቅ ነው፤ በአምላካችን ከተማ በተቀደሰው ተራራ ምስጋናው ብዙ ነው።”
  — መዝሙር 48፥1

Link For Our YouTube Channel
https://www.youtube.com/channel/UCu6J21bKGYAwu8GxXoywbmA

3 months, 1 week ago
**የግጥም አጻጻፍ ስልጠና

የግጥም አጻጻፍ ስልጠና
      ርዕስ፦ስምንቱ የግጥም ጥምረቶች
          ክፍል፦ሀለት

በዩቲዩብ ቻኔላችን ላይ ተለቋል
ገብታችሁ መከታተል ትችላላችሁ።
ለዩቲዩብ ቻኔላችን አዲስ ከሆኑ Subscribe ያድርጉ፤በተጨማሪ ቪዲዮን ከወደዱት Like እና Share ሀሳብ ወይም አስተያየት ካለ በComment ያስቀምጡ ።

ክፍል ሁለት 👇👇👇👇
https://youtu.be/Z8OYqlS0AM4
https://youtu.be/Z8OYqlS0AM4

3 months, 1 week ago
**የግጥም አጻጻፍ ስልጠና

የግጥም አጻጻፍ ስልጠና
      ርዕስ፦ስነ ግጥም
          ክፍል፦አንድ

በዩቲዩብ ቻኔላችን ላይ ተለቋል
ገብታችሁ መከታተል ትችላላችሁ።
ለዩቲዩብ ቻኔላችን አዲስ ከሆኑ Subscribe ያድርጉ፤በተጨማሪ ቪዲዮን ከወደዱት Like እና Share ሀሳብ ወይም አስተያየት ካለ በComment ያስቀምጡ ።

Link
https://youtu.be/axawBpAr3yE
https://youtu.be/axawBpAr3yE

3 months, 2 weeks ago
**የግጥም አጻጻፍ ስልጠና

የግጥም አጻጻፍ ስልጠና
      ርዕስ፦ስምንቱ የግጥም ጥምረቶች
          ክፍል፦ሀለት

በዩቲዩብ ቻኔላችን ላይ ተለቋል
ገብታችሁ መከታተል ትችላላችሁ።
ለዩቲዩብ ቻኔላችን አዲስ ከሆኑ Subscribe ያድርጉ፤በተጨማሪ ቪዲዮን ከወደዱት Like እና Share ሀሳብ ወይም አስተያየት ካለ በComment ያስቀምጡ ።

ክፍል ሁለት 👇👇👇👇
https://youtu.be/Z8OYqlS0AM4
https://youtu.be/Z8OYqlS0AM4

3 months, 2 weeks ago
**የግጥም አጻጻፍ ስልጠና

የግጥም አጻጻፍ ስልጠና
ርዕስ፦ስነ ግጥም
ክፍል፦አንድ

በዩቲዩብ ቻኔላችን ላይ ተለቋል
ገብታችሁ መከታተል ትችላላችሁ።
ለዩቲዩብ ቻኔላችን አዲስ ከሆኑ Subscribe ያድርጉ፤በተጨማሪ ቪዲዮን ከወደዱት Like እና Share ሀሳብ ወይም አስተያየት ካለ በComment ያስቀምጡ ።

Link
https://youtu.be/axawBpAr3yE
https://youtu.be/axawBpAr3yE

We recommend to visit

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 week, 4 days ago

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month, 1 week ago

◉ Welcome to the 433 Films

Best Place To Find All Movies..

🤞For Promo - @Abusheymc

☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 9 months, 1 week ago