Infinite Entertainment, Zero Cost: Get Your Free Books, Music, and Videos Today!

GYM WorkOut🏋🏽

Description
እንኳን ወደ GYM Work Out በሰላም መጡ🙋🏽‍♀

በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ስፖርታዊ የጂም መረጃዎችን እና #አነቃቂ_ንግግሮች በየቀኑ ማግኘት ይችላሉ።

Bro ወንድ ሁን🤬 በጠዋት ከ12 በፊት ተነሳ ጣፋጭ ነገር ሳትቀምስ ወደ ጂም ቤት ሂድ Sport ስራ አንብብ እራስህን ቀይር የተሻለ ሰው ሆነክ ተገኝ 😎 የዛኔ ስኬት ወደ አንተ ትመጣለች🤑

☎️ Contact ➧ @GYM_Contactbot
Advertising
We recommend to visit

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month, 3 weeks ago

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 day, 15 hours ago

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 Film ቻናላችን በሰላም መጣቹ

አዳዲስ እና የድሮ እንግሊዘኛ/አማርኛ/ህንድ/ቱርክ ፊልሞችን እና ከ1000 በላይ ተከታታይ ፊልሞችን የምታገኙበት ቻናል ነው

ለማስታወቂያ ስራ - @Abusheymc

ሃሳብ አስታየት ካሎት - @Abushecbot

Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 1 month, 2 weeks ago

1 week ago
GYM WorkOut🏋🏽
1 week ago
[#Notcoin](?q=%23Notcoin)

#Notcoin

በነገራችን ላይ Notcoin List ሲደረግ Fee መጠየቁ አይቀርም ስለዚህ በቴሌግራም ዋሌታችን ላይ የተወሰነ TonCoin የሚያስፈል ይሆናል። አሁን ላይ ደግሞ የቶን ዋጋ ከ $6 በላይ ነው ስለዚህ ከታች ያስቀመጥነውን Link በመንካት bot የሚያዘውን ጥያቄ በመመለስ ቶን በነፃ ማግኘት ይቻላል 💥
airdrop link 👇👇

https://t.me/preton_drop_bot?start=35010525-1304-4ed2-a5d3-f6c84b2d12fe

2 months, 1 week ago
**ቤተሰብ አዲስ ያሰራነው የቻናላችን Logo ነው** …

ቤተሰብ አዲስ ያሰራነው የቻናላችን Logo ነው *🥰 *እስቲ እዩትና አስተያየት ስጡበት👍🏻* *በነገራችን ላይ እናንተ ካልተመቻቹ ይቀራል🙂****

*🏋🏽*🔸* *Share *➡️@Gym_Work_Out 🏋🏽*🔸* *Share *➡️***@Gym_Work_Out

2 months, 1 week ago
***🔴*****Ramadan Kareem || ረመዳን ከሪም ***🤩**********✅*******ዛሬ …

🔴Ramadan Kareem || ረመዳን ከሪም 🤩**ዛሬ ጨረቃ መታየቷን ተከትሎ ታላቁ የረመዳን ወር በነገው ዕለት ጅማሮውን ያደርጋል። ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች የፆም ወር እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።

🏋🏽 Share ➡️@Gym_Work_Out 🏋🏽 Share ➡️**@Gym_Work_Out

2 months, 2 weeks ago

⚠️ማስጠንቀቂያ ይነበብ👇🏻👇🏻

ቤተሰብ ሰሞኑን Comment ላይ ብዙ ሰው ስለ #Simos እየጠየቀ ነው እናም ደግሞ በቅርቡ ስለ Simos ጥቅምና ጉዳቱን በደንብ አብራርተን እንነግራቹሀለን ነገር ግን ከዛ በፊት እንዳትወስዱት ምክንያቱም ጉዳቱ ያመዝናል ከጥቅሙ

🏋🏽 Share ➡️ @Gym_Work_Out
🏋🏽 Share ➡️ @Gym_Work_Out

4 months, 1 week ago

ቤተሰብ *🥰 *በዓል እንዴት አለፈ *😊*👇🏻****

4 months, 1 week ago
***🔴*** [**መልካም ገና Mary Christmas**](https://www.youtube.com/channel/UCeTSjSjUpHrYcPFLKidq2QA) On …

🔴 መልካም ገና Mary Christmas On GYM

🎄 በቻናሌ ለምትገኙ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ።

በዓሉ የሰላም ፣ የፍቅር ፣ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን

🚗[Telegram] °Via @GYM_WORK_OUT

4 months, 2 weeks ago

🔴Home_Work_out APK
Share @Gym_Work_Out
Share @Gym_Work_Out

We recommend to visit

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month, 3 weeks ago

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 day, 15 hours ago

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 Film ቻናላችን በሰላም መጣቹ

አዳዲስ እና የድሮ እንግሊዘኛ/አማርኛ/ህንድ/ቱርክ ፊልሞችን እና ከ1000 በላይ ተከታታይ ፊልሞችን የምታገኙበት ቻናል ነው

ለማስታወቂያ ስራ - @Abusheymc

ሃሳብ አስታየት ካሎት - @Abushecbot

Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 1 month, 2 weeks ago