አሐዱ ጥቅሶች?

Description
Buy ads: https://telega.io/c/mr_wendi1
?cross?
@Jo_21_19
@mrwendi
We recommend to visit

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 month, 1 week ago

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
?? https://donorbox.org/zemedemedia እና
?? https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 2 months, 1 week ago

◉ Welcome to the 433 Films

Best Place To Find All Movies..

🤞For Promo - @Abusheymc

☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 10 months, 1 week ago

11 months, 3 weeks ago
11 months, 3 weeks ago
11 months, 3 weeks ago

የ125 ካርድ ሊለቀቅ ነው ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ የሚመጣላቹን ቻናል ተቀላቀሉ እና ጠብቁ ????

11 months, 3 weeks ago

ለፈገግታ?*?*?

ሚስቴ በየቀኑ ለሥራ ከቤት ስወጣ የረሳሁትን ነገር #ታስታዉሰኛለች። አንዳንዴ የመኪና ቁልፍ፣ ሌላ ጊዜ መነጽር፣ አንዳንዴም ሞባይል፣ እንዲሁም ሌላ ነገር መርሳት ልማዴ ነው።
"አሁንማ አረጀህ" እኮ ወይኔ #ባሌ!?" እያለች እየሳቀችብኝ ታቀብለኛለች የረሳሁትን።?‍♀?#ተረቧን ለማስቀረት የሆነ ዘዴ ዘየድኩ። የምረሳቸዉን ነገር በወረቀት ላይ መዝግቤ ያዝኩ። የሆነ ቀን ጠዋት ከመውጣቴ በፊት ወረቀቴን አውጥቼ ሁሉንም መያዜን አረጋገጥኩ።?

ከዚያም በድል #አድራጊነት ስሜት መኪናዬ ዉስጥ ገብቼ ሞተር አስነስቼ ግቢዬን ለቅቄ ወጣሁ። ?
ትንሽ እንደነዳሁ ደወለች። ባለቤቴ። ክው አልኩ፣ ዛሬ ደግሞ ምን #ረሳሁ ብዬ ...
"ሄሎ" አልኳት።
" ዛሬ ደግሞ የት እየሄድክ ነው?" አለችኝ።
"ሥራ ነዋ"?
" #እሁድ እኮ ነው፣ የምን ሥራ!።"?
ትንሽ ቆሜ ፈገግ እያልኩ ወደቤት ተመለስኩ።
???**

Join @Ahaduquote & @wen_dim
♨️Share ♨️Like ♨️Comment

11 months, 3 weeks ago
11 months, 3 weeks ago
11 months, 4 weeks ago