The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot
Last updated 2 days, 16 hours ago
"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
Last updated 3 weeks, 2 days ago
◉ Welcome to the 433 Films
Best Place To Find All Movies..
🤞For Promo - @Abusheymc
☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433
Last updated 8 months, 3 weeks ago
ሰላም ዉድ ቤተሰቦቸ ደህና ናችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❖ ትልቁ ፈተና መሞት አይደለም አለመኖር እንጂ
❖ ትልቁ ፈተና መፀለይ አየደለም አለማመን እንጂ
❖ ትልቁ ፈተና ማፍቀር አየደለም አለመፅናት እንጂ
❖ ትልቁ ፈተና መደመር አይደለም አለማካፈል እንጂ
❖ ትልቁ ፈተና ማጣት አይደለም ተስፋ መቁረጥ እንጂ
❖ ትልቁ ፈተና ማግባት አይደለም አለመግባባት እንጂ
❖ ትልቁ ፈተና መደስት አይደለም ደስታን አለመቆጣጠር እንጂ
❖ ትልቁ ፈተና ማሰብ አይደለም የሚያሰቡትን አለማጤን እንጂ
❖ ትልቁ ፈተና ችግር አይደለም ትዕግስት እንጂ
❖ ትልቁ ፈተና ማዘን አይደለም ማማረር እንጂ
❖ ትልቁ ፈተና ሃይማኖተኛ መሆን አይደለም መንፈሳዊ መሆን አንጂ
❖ ትልቁ ፈተና ስልጣን አይደለም አጠቃቀሙን አለማወቅ እንጂ
❖ ትልቁ ፈተና እውቀት አይደለም እያወቁ መሳሳት እንጂ
❖ ትልቁ ፈተና ስደት አይደለም የተሰደዱበትን አላማ መርሳት እንጂ
❖ ትልቁ ፈተና ወደ ራስ ማየት አይደለም ዘረኝነት እንጂ
❖ ትልቁ ፈተና ስኬታማ መሆን አይደለም ራዕዩን መርሳት እንጂ
❖ ትልቁ ፈተና የፀለዩትን ማግኘት አይደለም ያላገኙትን አለማማረር እንጂ
❖ ትልቁ ፈተና ዝምተኛ መሆን መቻል አይደለም በዝምታ ውስጥ መረጋጋት ማጣት እንጂ
❖ ትልቁ ፈተና ቤተክርስቲያን መሄድ አይደለም የሚሄዱበት ምክንያት መዛባት እንጂ
❖ ትልቁ ፈተና ገንዘብ አይደለም በገንዘቡ የምናደርግበትን ነገር አለማስተዋል እንጂ
❖ ትልቁ ፈተና ልጅ መውለድ አይደለም ልጅን መቅረፅ እንጂ
❖ ትልቁ ፈተና ዜግነት መቀየር አይደለም ማንነትን መርሳት እንጂ
❖ ትልቁ ፈተና መጣላት አይደለም ለበቀል ማቀድ እንጅ
❖ ትልቁ ፈተና ይቅርታ ማድረግ አይደለም ይቅርታውን ማመን እንጂ
❖ ትልቁ ፈተና ፈጠሪን ማሰብ አይደለም ፈጣሪን ማመን እንጂ
❖ ትልቁ ፈተና ተሰሚነትን መጨመር አይደለም ለሚሰሙን መልካም አርአያ መሆን እንጂ
❖ ትልቁ ፈተና ስራ መጀመር አይደለም ስራውን መፈፀም እንጂ
❖ ትልቁ ፈተና ማቀድ አይደለም አቅዶ መፈፀም እንጂ
❖ ትልቁ ፈተና ሞክሮ መበላሽት አይደለም ድጋሚ አለመሞከር እንጂ
❖ ትልቁ ፈተና ጓደኛ ማጣት አይደለም ወዳጅ ማግኘት እንጂ
❖ ትልቁ ፈተና ማሸነፍ መቻል አይደለም አሸንፎ መፅናት እንጂ
❖ ትልቁ ፈተና ተመስገን ማለት አይደለም አመስግኖ መርካት እንጂ
❖ ትልቁ ፈተና መደንገጥ አይደለም ግራ መጋባት እንጂ
❖ ትልቁ ፈተና መሸነፍ አይደለም ተሸንፎ መቅረት እንጂ
❖ ትልቁ ፈተና እንደ እዮብ መውደቅ አይደለም እንደ እዮብ መፅናት እንጂ
❖ ትልቁ ፈተና ከልብ ማልቀስ አይደለም ተሰብሮ መቅረት አንጂ
❖ ትልቁ ፈተና ሰው ሆኖ መፈጠር አይደለም ሰው ሆኖ መኖር እንጂ
አምላካችን ሆይ ለፍላጎታችን አሳልፈ አትስጠን ያንተ ፈቃድ ብቻ ትግዛን
ጓደኝነት - አርስቶትል
ለአንደኛው ወዳጅህ ሚስጥርህን ታጋራዋለህ፤ ከሌላኛው ጋር ከቀልድ እና ቧልት ባለፈ አታወራም፤ ይህ ለምን ሆነ?
የሆነ የሕይወት ክፍላችን ላይ የነበረ የልብ ጓደኛችን አሁን ላይ ስለምን ባይተዋር ሆነን?
አርስቶትል ምናልባትም ለእነዚህ ጥያቄዎች መልስ ይኖረዋል
ታላቅ በሆነ ስራው Nicomachean Ethics ስለ ጓደኝነት የሚለን አለው፡፡ አርስቶትል መልካም ጓደኛ ለመልካም ሕይወት በእጅጉ ያስፈልገናል ይለናል። በመጽሐፉ ላይም ጓደኝነትን በሶስት ይከፍለዋል፡፡
#ጠቃሚ_ጓጸኞች- ከእነዚህ ጋር ያለህ ወዳጅነት በጥቅም አንጻር የተመሰረተ ነው፡፡ የስራ ባልደረባዎችህ ሊሆኑ ይችላሉ ወይም ዘወትር ቅዳሜ አብረህ ለመጠጣት የምታገኛቸው ወዳጆችህ ይሆናሉ፡፡ ሆኖም ያገናኛችሁ ነገር ሲወገድ (ስራ ብትቀይር ወይም መጠጣትህን ስታቆም) ጓደኝነታችሁ ያበቃለታል፡፡
#አሰደሳች_ጓደኞች - እነዚህ በአጠገባቸው ስትሆን በፊትህ ፈገግታን ያስቀምጡልሃል፡፡ ቀልደኛ እና ተጫዋች ናቸው። መጮህ፣ መጫወት፣ መቃለድ ይወዳሉ፤ ሆኖም ወዳጅነታቸው አይዘልቅም.... ቀስ በቀስም ካንተ እየራቁ መጥተው ትዝታቸው ብቻ ካንተ ጋር ይቀራል፡፡
#መልካም_ጓደኞች- እነዚህ የአንተን ደስታ አብዝተው የሚሹ፣ በደስታህ የሚደሰቱ፣ በሃዘንህ የሚያዝኑ ናቸው፡፡ ወላጆችህ እንደሆኑ ያህልም ይመክሩሃል.... ይህ ላንተ መልካም ነው፣ ይህ ደግሞ መጥፎ እያሉ መንገድህን ያሳዩሃል። እነዚህ ናቸው ያንተን የልብ ምስጢር የሚያውቁት እነዚህ ናቸው ያንተን እምባም፤ ሳቅም ያዩ፡፡ ሁሌም ቢሆን በዝቅታህም ሆነ በከፍታህ ውስጥ አይለዩህም፡፡
አርስቶትል እንደዚህ አይነት ወዳጆች ይኑርህ ይልሃል፡፡ እነዚህን ነው በሕይወታችን ውስጥ ማቆየት ያለብን።ለእነዚህም ነው ሕይወታችንን አሳልፈን መስጠት የሚገባን፡፡
ምናልባትም ሶስቱንም የሆነ ጓደኛ ሊኖርህ ይችላል አርስቶትልም አስደሳቹን እና ጠቃሚ ጓደኞቻችንን እንድንተው እየመከረንም አይደለም፤ ይልቁኑ ለሁሉም ወዳጆቻችን ጊዜን ልንሰጣቸውና በውስጣቸው ያለውን መልካም ጓደኝነት ልንመለከት ይገባል፡፡
ለመልካም ጓደኞችህም ታማኝ ሁን መልካም ሕይወት ይሰጡሃልና።
በመላው ዓለም ለምትገኙ የክርስትና እምነት ተከታዮች ሁሉ እንኳን ለጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ የጥምቀት አደረሳችሁ!
መልካም በዓል !
?????selam family endate nachu ?????
ከምቾት ውጣ!
በህይወቴ አደርገዋለው ብለህ አስበህ የማታውቀውን አሪፍ ነገር ማድረግ ካልጀመርክ አዲስ ነገር ወደ ኑሮህ አይመጣም። በየቀኑ ተመሳሳይ ነገር እያደረክ የተለየ ውጤት መጠበቅ ሞኝነት ነው።
በጣም በጠዋት ካልተነሳህ፣ የሚጠቅም ነገር ማንበብ ካልጀመርክ፣ ከየትኛውም ጊዜ በበለጠ ወጥረህ ካልሰራህ፣ ውሎህን ካልቀየርክ እንዴት ነው የምትቀየረው? ወዳጄ ከምቾትህ ወጥተህ ለውጡን መጀመር አለብህ!
ምንጭ inspire ethiopia
እኔን አትምረጠኝ
አንተ የመረጥከው የወደደከው ገላ
ለመንካት ሚያጓጓ ቢሆን የሚያሳሳ
ፈራሽ መሆኑን ልንገርህ አትርሳ
እዚም እዚያም ብትል በያገሩ ብትዞር
አይንህን ቢንከራተት ሁሉን ቢያነጻጽር
ቋሚ ቅርስ አይደለም የሰው ልጅ ሲፈጠር
በመልክ በቁንጅና ሰው ምን ቢለካ
በመታጠብ ብቻ ሰው አይጠዳም እና
በመሥፈርት ለክተህ
ባንዷ ትከሻ ላይ ሌላ አንዷን ተመልክተህ
በውብ የፍቅር ቃል ልቧን አሸፍተህ
ከሷ አጣሁ ያልከውን ከኔ ካገኘኸው
በሚዛን መዝነህ መስፈርት ከሰጠኸው
ጥርስ እና ከናፍር ስንደዶ አፍንጫ
ከሆነ ያንተ ምርጫ
ያማረ ሰውነት የሚያማልል ገላ
እኔን አትምረጠኝ ይቅርብኝ አደራ
✍ንፁህ
??????????❤️❤️❤️❤️❤️❤️?
Plesae forward other's
The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot
Last updated 2 days, 16 hours ago
"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
Last updated 3 weeks, 2 days ago
◉ Welcome to the 433 Films
Best Place To Find All Movies..
🤞For Promo - @Abusheymc
☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433
Last updated 8 months, 3 weeks ago