HUFELLOW 2016 GC 🎓 NITZOL

Description
The official channel of HU fellowship's 2016 batch GC
Advertising
We recommend to visit

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 3 days, 16 hours ago

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 3 weeks, 3 days ago

◉ Welcome to the 433 Films

Best Place To Find All Movies..

🤞For Promo - @Abusheymc

☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 8 months, 3 weeks ago

5 months, 3 weeks ago

?‍? ሠላም ዉድ የፌሎሺፓችን ተመራቂ ተማሪዎች ?‍?

?‍? በመጀመሪያም ይሄን ለመሰለ ዉብ እና ድንቅ ቀን እንኳን አደረሳችሁ እንኳን ጌታ እረዳችሁ እያልን

➙በመቀጠልም ሁሌም በየዓመቱ እንደሚደረገዉ ዘንድሮም Gc Committee መፅኤት ማሰራት ለሚፈልጉ የፌሎሺፓችን ተመራቂ ተማሪዎች ዕድሉን ያመቻቸ መሆኑን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነዉ

➙መፅሔቱን ለመስራት ከአንድ ሰዉ ብያንስ ሶስት ፎቶ ያስፈልገናል እናም በየቲሞቻችሁ እየሄዳችሁ እንድትነሱ ስንል በጌታ ፍቅር እናሳስባችኋለን

◉በአንድ ፎቶ=25ብር
◉የዲጂታል መጋዝን=200ብር
ቦታ:- Maki Picture, London building 2nd floor

5 months, 4 weeks ago

#GC_GOODBYE
photos

6 months, 2 weeks ago

Selam indet nachihu tilant program lay silk teftoal yagegnachihu kalachihu bazi silk dewululign
0908574808
Or
@birukedjn
Inbox argulign

6 months, 3 weeks ago

የአንድ አባት ልጆች ነን በደሙ የተዋጀን
ከነገድ ከቋንቋ ለእርሱ የተለየን
ባሪያ የለም ጨዋ አይሁድ የግሪክ ሰው
ሀሉም በአይኑፊት በአይኑፊት እኩል ነው እኩል ነው

በዚህ ቢጀምርም ህብረታችን }
በዚህ አያበቃም አምልኳችን } 2×

ገና ሌላ ቅኔ አለ                                
በህብረት በፊቱ ቀርበን የምንዘምረው     } 2×

የዘላለም አምላክ ይክበር የኛ ጌታ
ሞቶልናልና ደስ ይበለው በእኛ
ስሙን በአንድነት በህብረት እንጥራ
ተዋደን ሲያየን ይደሰታል ጌታ አው ጌታ

በዚህ ቢጀምርም ህብረታችን
በዚህ አያበቃም አምልኳችን
በምድር ቢጀምርም ህብረታችን
በምድር አያበቃም አምልኳችን

ገና ሌላ ቅኔ አለ                                
በህብረት በፊቱ ቀርበን የምንዘምረው     } 2×

ጥላቻና ክፋት አመፅ ከእኛ ይራቅ
እንገኝ በህብረት እንኑር በአንድ ላይ
የምድር ኑሯችን  ሲያበቃ በሰማይ
እንገናኛለን ልናመልክ አንድ ላይ አንድ ላይ

በዚህ ቢጀምርም ህብረታችን
በዚህ አያበቃም አምልኳችን
በምድር ቢጀምርም ህብረታችን
በምድር አያበቃም አምልኳችን

ገና ሌላ ቅኔ አለ                                
በህብረት በፊቱ ቀርበን የምንዘምረው     } 2×

ከመላዕክቱ ጋር ሆነን በአንድነት   }
ሰማያዊ ቅኔ ለእርሱ በህብረት      } 2×
እናዜማለን ሁሌ አዲስ አዲስ ዝማሬ  (2×)

6 months, 3 weeks ago

ሰላም ለናንተ ይሁን GC wochachin እንዴት ናችሁ አግዚአብሔር ብዙ ምህረት ብዙ ቸርነት አርጎልን

??????????
እንዴት ያልፋል ያልኩት ቀን አልፎ
በመንገዴ ምህረት ገኖ
.......
.......

እያልን ጌታን የሚናመሰግንበት ቀን ደርሶአል

Kefitachn ያለው friday
GC Goodbye ላይ behibret yeminzemirewu መዝሙር ነዉ በደምብ telemamedu
????

#GC_Committee
#share_to_your_friends
#join_us???

@HUfellow2016GC  
@HUfellow2016GC

6 months, 3 weeks ago

?‍? GC NIGHT ?‍?

?‍? እንደምን ሰነበታችሁ ዉድ የፌሎዉሺፓችን ተመራቂ ተማሪዎች?

?‍? ከአስደናቂዉ Trip ? መልስ ዛሬም በጉጉት የምንጠብቀዉ የGC Night ፕሮግራማችን ቀጥሎ ይካሄዳል

በዛሬዉ ፕሮግራማችን:-
?ፀሎት ?
? ልዩ የአምልኮ ጊዜ ? እናም
? በተጋባዥ አገልጋይ በአይነቱ ልዩ የሆነ  Professional missionary ትምህርት ይሰጣል

?‍? እርሶም በዛሬዉ ዕለት ማለትም ግንቦት 22, 2016 ዓ.ም 11:30 በሙሉ ወንጌል ፅ/ቤት ጊቢ በመገኘት የዚህ አስደናቂ ፕሮግራም ተካፋይ እንዲሆኑ ስንል በጌታ ፍቅር እናሳስባለን

ከGc Committee

6 months, 4 weeks ago
We recommend to visit

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 3 days, 16 hours ago

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 3 weeks, 3 days ago

◉ Welcome to the 433 Films

Best Place To Find All Movies..

🤞For Promo - @Abusheymc

☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 8 months, 3 weeks ago