ዘውድ አክሊል

Description
በየቀኑ ምርጥ ምርጥ የጥበብ ስራዎች የሚቀርቡበት Channal ነው። የቻናሉ ተከታይ ስለሆኑ እናመሰግናለን።

@zewdaklill
We recommend to visit

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 2 months, 1 week ago

◉ Welcome to the 433 Films

Best Place To Find All Movies..

🤞For Promo - @Abusheymc

☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 11 months ago

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 3 weeks ago

1 month, 3 weeks ago

**የሶሻል ሚዲያ አካውንቶችን መሸጥ እና መግዛት የምትፈልጉ

TikTok Account
Telegram Channel
YouTube Channel 
Instagram Account

Message To Buy & Sellበዚህ ማናገር ትችላላቹህ ?** @MY_Amex

1 month, 4 weeks ago

በጣም ደስ የሚሉ እናት??

1 month, 4 weeks ago

አቀርቃሪ አሉኝ፣
ቀና ብሎ ማየት መራመድ ሲሸሸኝ፣
ሊያብድላት ነው አሉኝ፣
በቁሜም በሕልሜም ቅዠት ሲረብሸኝ።

ሊረታ ነው አሉኝ፣
ስንቀጠቀጥላት ስሟ ትዝ ሲለኝ፣
ትክክል ናቸው ወይ፣
እኔ ከምወስን እናንተ ንገሩኝ?

@zewdaklill
@zewdaklill

1 month, 4 weeks ago

ዕዳዋ የለብኝ~አበዳሪ አይደለች
ደም አልተቃባችኝ~ዘመድ አልገደለች
አላስቀየመችኝ~ተናግራ ክፉ ቃል
እንከን አጣሁ ተብሎ~ሰው እንዴት ይራቃል?
ወይ አይደለች ሻማ~ጨርሼ አላነዳት
አንዳች አልሰረቀች~እንዳላሳድዳት
እንዴት ብለከፍ ነው~ስትርቅ የምወዳት?

@zewdaklill
@zewdaklill

2 months ago

ነበርሽ ፤…
የጠዋት ፀሐይ
በቀስታ ደም የምታሞቅ ።

ነበርሽ ፤…
የዓለት ስር አበባ
ድንጋይ ተደብቆ የሳቃት ።

ነበርሽ ፤…
ልሙጥ የሻይ ብርጭቆ
ወገብሽ የሚያቃጥል  ፤

ቀስ አድርገው
አለሳልሰው
እፍፍ ብለው
ልካቸው ድረስ አብርደው
በከንፈርሽ የሚቀምሱሽ ፤

ነበርሽ ፤…
ለሕይወት ተኩል
ለሞት አምስት ጉዳይ ።

ቴዎድሮስ ካሳ

@zewdaklill
@zewdaklill

2 months ago

**የሶሻል ሚዲያ አካውንቶችን መሸጥ እና መግዛት የምትፈልጉ

TikTok Account
Telegram Channel
YouTube Channel 
Instagram Account

Message To Buy & Sellበዚህ ማናገር ትችላላቹህ ?** @MY_Amex

2 months ago

አፍቅሪኝ አልልሽም
እኔ እንዳፈቀርኩሽ
ተጎጂ አልልሽም
እኔ እንደተጎዳሁት
አንቺን በኔ ቦታ ማየት አልፈልግም
ከቶ አያረካኝም…
ግን ብቻ አደራ…
ከልብሽ ውደጂኝ ከውስጥሽ አኑሪኝ
ከህሊናሽ ካልራኩ ቢቆጠሩ አመታት
ታፈቅሪኝ ይሆናል አንድ ቀን ምናልባት።?

@zewdaklill
@zewdaklill

2 months ago

አሳዛኝ ዜና‼️
ዛሬ 20/04/2017 ዓ.ም በሲዳማ ክልል በቦና ዙሪያ ወረዳ በጋላና ወንዝ ድልድይ ላይ በደረሰው  አደጋ ከ60+ ሰዎች ህይወት ማለፉ ተሰማ‼️
አደጋ የተከሰተው አንድ አይሱዙ መኪና ከ60+ የሠርግ አጃቢዎች አሳፍሮ ወደ ዳዬ በንሳ መሥመር እየተጓዘ እያለ በጋላና ድልድይ ተምዘግዝጎ ወደ ወንዙ በመግባቱ እንደሆነ የዓይን እማኞች ለአዩዘሀበሻ ገልፀዋል። በጋላና ድልድይ ተመሳሳይ የትራፊክ አደጋ ሲደርስ መቆየቱ የሚታወስ ሲሆን ይህ እጅግ የከፋ አደጋ ነው ብለዋል።
የሟቾች ቁጥር ከዚህ ሊበልጥ እንደሚችል እንደሚችል የአዩዘሀበሻ ምንጮች ገልፀዋል።
ነፍስ ይማር፣መፅናናትን ይስጥልን።

Source Ayu Zehabesha ??
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

2 months ago

ካነበብኩት ላካፍላቹ!!!

​ተስፋ ብቻ አድርግ…
ምን አልባት አሁን ላይ በህይወትህ ከባዱን እና ደስ እማይለውን ጊዜ እያሳለፍክ ይሆናል በስራህ ቦታ፣ በቤተሰብህ፣ በምታፈቅራት በራስህ ደስተኛ አደለህ ይሆናል… እምታየውም ነገር ሁሉ አልጥምህም ብሎህም ይሆናል…

#ምን_አልባትም_ደሞ… ስራ ፈልገህ አተህ ይሆናል፣ እራስንም በሱስ ደብቀህ ይሆናል፣ በማትፈልገውም መንገድ እየሄድክ ይሆናል፣ የቀደመውን ፍቅርህንም እረስተህ በሀሰት ጐዳና ላይ እየተመላለስክ ይሆናል…
#ግን_ወዳጄ… ያልነጋ ጨለማ እና ያላባራ ዝናብ የለም… ተስፍ እንዳትቆርጥ… የፈለገ ቢደክምህ እና ቢሰለችህም እረፍት አድርግ እንጂ እንዳታቆም

@zewdaklill
@zewdaklill

2 months ago

Tiktok Creative Award ሽልማትን በቀጥታ ከስካይላይት ሆቴል መከታተል ማየት ከፈለጉ በዚህ ሊንክ ማየት ትችላላቹህ?*?*? ይንኩት!**
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=OHCjLMUM

We recommend to visit

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 2 months, 1 week ago

◉ Welcome to the 433 Films

Best Place To Find All Movies..

🤞For Promo - @Abusheymc

☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 11 months ago

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 3 weeks ago