The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot
Last updated 1 week, 2 days ago
"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
Last updated 1 month ago
◉ Welcome to the 433 Films
Best Place To Find All Movies..
🤞For Promo - @Abusheymc
☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433
Last updated 9 months ago
[😂#አስገራሚ_ቂሷ_አይ_ሸይጧን😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
☞በድሮ ግዜ አንድ ሰውየ #ሱቢህ ሶላት ለመስገድ በለሊት ወደ መስጅድ በሚሄድበት ሰአት በሰአቱ #ዝናብ ጥሎ ስለነበር ከሆነ ቦታ ላይ መሬቱ ያንዳልጠውና ይወድቃል ።
ከዛም #ጀላብያው በጭቃ ሲበከልበት #እንዲህ_አለ ዛሬማ የሱቢህን ሶላት የግድ በጀማዐ መስገድ አለብኝ አለና....
😂😂😂
ሙሉዉን ለማምበብ👇join👇ይጫኑ ወሸት ሀራም ነዉ!!!](https://t.me/addlist/3agyuIn4l7IxYTg0)
ራስህን በጨለማ ተከበህ ባገኘህ ጊዜ ተስፋ አትቁረጥ ..ይህ መጨረሻው ነው በሚል እሳቤ በጨለማ ውስጥ ነፍስህን አትቅበር ። ከከረረ ጨለማ ኋላ ብርሀን እንደሚከተል ሁሌም አትዘንጋ...መተንፈስ እስከቻልክ ድረስ ተስፋ ማድረግንም ቻልበት .... ጀግናው ይህንንም ታልፈዋለህ !
(ባለዕዳው)
አሁንስ ማነው ተስፋችን?አላህ አደለምን❤️🩹
Airdrop ሰለቸን በቃን መረረን ትክክለኛ ሚከፍል Bot አጣን ለምትሉ paws ለምን አሰሩም? ትክክለኛ ከፍይpaws ነው 100%
ለመጀመር 👇👇
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=VOCWMuP5
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=VOCWMuP5
الله 🥰
አላህ ስሙን የመሰለ ጣፋጭ አልፈጠረም።
ስሙ ውስጥ ሰላም : ደስታ : እርካታ : የቀልብ መረጋጋት አለ
ስሙ ቀለብ ነው : ስሙ መድሀኒት ነው ስሙ ስንቅ ነው : ስሙ ሀብት ነው : ስሙ በረከት ነው
ስሙ ይጠግናል : ስሙ ያሽራል : ስሙ ያስውባል : ስሙ ግርማን ያላብሳል : መንፈስን ያድሳል
ስሙ ውስጥ እዝነት አለ : ፍቅር አለ : ተስፋ አለ : ብርታት አለ
ስሙ ቀልብን ያጠራል : ያለመልማል : ህይወትን ይዘራበታል
ስሙ ይስባል : ስሙ ይናፍቃል : ስሙ ይጥማል : ስሙ ያጠግባል
ስሙን የጠራ ይፀዳል : ይድናል : ይከብራል : ይልቃል : ከፍ ይላል
ስሙን የለመደ አፍቃሪ ከስሙ ተለይቶ ህይወት የለውም : ያለሱ አይሰክንም
አቤት የስምህ ማማሩ : ሁሌም አዲስ : ሁሌም ውብ : የማይጠገብ : የማይሰለች :
ጌታችን ሆይ ስምህን የመጥራት ክብር አጎናፀጸን
semir ami
📚 የትምህርቱ ርዕስ⇊
Quranic Reflction ቁርአናዊ አስተምህሮት
ክፍል②
🎙 አዘጋጅ⇊
በኡስታዝ ኻሊድ ክብሮም
በኒቃባቸው ምከንያት ከትምህርት ገበታ ታግደው የነበሩ ተማሪዎች ወደትምህርት ገበታ እንድመልሱ ከስምምነት መድረሱን የአዲስአበባ መጅሊስ ገለፀ!
የአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ሰሞኑን በከተማችን በሚገኙ አንዳንድ ትምህርት ቤቶች ከሙስሊም ሴት ተማሪዎች አለባበስ ጋር በተያያዘ የተፈጠረውን ችግር ለመፍታት በመዋቅሮቻችን አማካኝነት በየደረጃው ተከታታይ ውይይቶችን ሲያደርግ መቆየቱ ገልጿል።
በትላንትናው እለት ጥቅምት 20/2016 የከፍተኛ ምክር ቤታችን ከፍተኛ አመራሮች እና ስራ አስፈፃሚዎች የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ፣የአ/አ ከተማ ፓሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር እንዲሁም የከተማዋ ትምህርት ቢሮ ኃላፊዎች በተገኙበት በጉዳዩ ላይ ሰፋ ያለ ውይይት አድርገዋል።
በዚሁም መሰረት ችግሩ በተደጋጋሚ እየተከሰተ ያለና ዘላቂ መፍትሔ የሚያሻው ከመሆኑ አንጻር የአ/አ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ከፌደራል መጅሊስ እንዲሁም ከሚመለከታቸው የመንግስት አካላት ጋር በመሆን በጉዳዩ ላይ ዘላቂ እልባት የሚያመጣ የመፍትሔ ሀሳብ እንዲያቀርብ ከስምምነት ተደርሷል ተብሏል።
ከያዝነው ወር መጀመሪያ አካባቢ ጀምሮ ከትምህርት ገበታቸው የተገለሉ ተማሪዎችን በተመለከተ ግን በጊዜያዊነት ከመገለላቸው በፊት ይስተናገዱ በነበረበት ሁኔታ ወደ ትምህርት ገበታቸው እንዲመለሱና ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ ከስምምነት ተደርሷል።
ከፍተኛ ምክር ቤታችን ቀሪውን ስራ በትኩረት የሚያከናውን ሲሆን በውይይቱ የተካፈሉ የከተማዋ ከፍተኛ የመንግስት ኃላፊዎች በሙሉ ችግሩን ለመፍታት ላሳዩትን ተነሳሽነት በከተማዋ ሙስሊም ማህበረሰብ ስም ላቅ ያለ ምስጋናችንን እናቀርባለን ሲል የአዲስ አዲስ አበባ መጅሊስ በማህበራዊ ትስስር ገፁ ባስተላለፈው መልክት አስተዋቋል።
ኒቃብ በመልበሳቸው ምክንያት ወደ ትምህርት እንዳይገቡ የተከለከሉ ተማሪዎች ኒቃባቸውን እንደለበሱ እንዲማሩ ተፈቅዷል። ሆኖም ጉዳዩ ዘላቂና ቋሚ መፍትሄ ይፈልጋል‼
.
ተዓምር!
~
ተኝተህ ማደርህ እኮ ተዓምር ነው ምክንያቱም ዛሬን ማየት ያልቻሉ ብዙ ናቸው፤ መተንፈስ እኮ ተዓምር ነው ምክንያቱም ከማሽን ውጪ የማይተነፍሱ ሞልተዋል። የሚያስጨንቅህ ነገሮች በሞት ፊት ተራ ናቸው!
ከጎደለህ ይልቅ የተሰጠህን ተመልከት፤ ከስንቱ ችግር አልፈሀል፤ አበቃልኝ ብለህ ተስፋ የቆረጥክባቸው ጊዜያት እንደ ቀልድ አልፈዋል እኮ፤ ወዳጄ አላስተዋልከውም እንጂ ህይወትህ የተሞላው በተዓምር ነው።
🥀 አይዞሽ አላህ አለ...
ነገ መልካም ይሆናል ....ነገሮች ይስተካከላሉ ደስተኛም እንሆናለን ።
ኢንሻአላህ!
The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot
Last updated 1 week, 2 days ago
"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
Last updated 1 month ago
◉ Welcome to the 433 Films
Best Place To Find All Movies..
🤞For Promo - @Abusheymc
☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433
Last updated 9 months ago