The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot
Last updated 1 week, 4 days ago
"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
Last updated 1 month, 1 week ago
◉ Welcome to the 433 Films
Best Place To Find All Movies..
🤞For Promo - @Abusheymc
☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433
Last updated 9 months, 1 week ago
በስንት ልፋት የሰራችሁትን የMicrosoft Word ዶክመንታችሁን ማንም ሰው edit እንዳያደርገው በpassword መቆለፍ ከፈለጋችሁ።
▪️1. ዶክመንታችሁን ከከፈታችሁ በኋላ review የሚለውን tab ክፈቱ።
▪️2. restrict editing የሚል option ይመጣላችኋል እሱን ክፈቱ።
▪️3. በግራ በኩል formatting restriction እና Editing restrictions የሚሉትን ቼክ ቦክሶች check አድርጉ።
▪️4. start Enforcing Protection የሚለውን ትመርጣላችሁ።
▪️5. መጨረሻ ላይ የምትፈልጉትን password አስገብታችሁ ok ብላችሁ ትጨርሳላችሁ።
save ካደረጋችሁት በኋላ ዶክመንቱን ለማንም ሰው ብትልኩ password ካላስገባ በስተቀር edit ማድረግ አይችልም።
=t.me/Benan_Tech
በነፃ ምርጥ ምርጥ ሎጎዎችን የምትሰሩበት ዌብ ሳይት ነው!
https://www.zarla.com/free-logo-maker
Zarla
Zarla's Free Logo Maker | Create a Free Logo Now
Use the world’s fastest growing logo maker to design your logo for free.
Restore point (system restore) ምንድን ነው? ጥቅሙስ?
Restore point ማለት በዊንዶውስ ኦፕሬቲንግ ሲስተም ላይ ችግሮች ሲያጋጥሙ ቀድሞ ወደነበረበት ሁኔታ እንዲመለስ የሚያስችል ፊቸር ነው።
እነዚህ ችግሮች የsettingና የconfiguration መፋለስ ወይም በቫይረስ መጠቃት ሊሆኑ ይችላሉ።
ኮምፒውተራችን ላይ restore point የሚፈጠርባቸው የተለያዩ መንገዶች አሉ። የመጀመርያው የተለያዩ ሶፍትዌሮችን ስንጭን ኮምፒውተሩ በራሱ የሚፈጥረው ሲሆን ሌላው ደግሞ እኛ በራሳችን የምንፈጥረው ነው።
በwindows 10 ላይ እንዴት መፍጠር እንደምንችል ላሳያችሁ።
✔️"Windows + E" ነክተን "This PC" የሚለው ጋ right click እናደርጋለን።
✔️ከዛ " properties" የሚለውን እንከፍታለን።
✔️በግራ በኩል "System protection" የሚለውን እንከፍታለን።
✔️የኮምፒውተራችን ድራይቮች ተዘርዝረው እናገኛለን ኦፕሬቲንግ ሲስተሙ የተጫነበትን እንመርጥና(usually C: drive) create እንለዋለን።
✔️ገላጭ የሆነ ስም ከሰጠነው በኋላ create እናደርጋለን።
አሁን በትክክል restore point ፈጥረናል ማለት ነው።
ከላይ እንደተነጋገርነው restore point መፍጠር ብዙ ጥቅሞች አሉት።
⚫ጤነኛ የነበረ ኮምፒውተራችን ከጊዜ በኋላ በቫይረስ ቢጠቃ ቀድሞ ወደነበረበት የጤነኝነት ሁኔታ መመለስ ያስችለናል።
⚫የኮምፒተራችን ሲስተም ፋይሎች፣ setting እና configuration ላይ ብልሽት ወይም አላስፈላጊ ለውጥ ካለ በትክክል እየሰራ ወደነበረበት የቀድሞ ሁኔታ እንዲመልስ ያስችላል።
⚫የdriver ወይም የoprating system ብልሽት ቢያጋጥም አዲስ driver ወይም OS መጫን ሳያስፈልግ ወደቀድሞ ሁኔታው መመለስ ያስችለናል።
?ጥናታዊ ጽሑፍ ለምታዘጋጁ ተመራቂ ተማሪዎች ስለምትሠሩት Proposal እና Research ትንሽ እገዛ!
~በመጀመሪያ ደረጃ የሚመርጡት የጥናት ርዕስ መነሻውና መድረሻውን ሥነ-ፍኖት በትክክል የተረዱትን መሆን ይገባዋል። ጥናታዊ ጽሑፍ መጨረሻ መታወቅ ያለበት ውጤቱ ነው እንጂ ሂደቱ መሆን የለበትም። ህደቱን ገና ከመጀመሪያው በትክክል እና በግልጽ (Accurately and clearly) መረዳትና ማወቅ ለውጤታማነት ተገቢ ነው። የጥናቱ ንድፈ ሀሳብ (Proposal) በሚገባ የሚመራ መንገድ መሆን አለበት። ጥናትን በተመለከተ ምሁራኑ የሚሉትን አንድ ታላቅ ገለፃ ላስታውሳችሁ "A research is as good as its propsal" -(የአንድ ጥናት ጥሩነት እንደ ንድፈ ሀሳቡ/ዕቅዱ/ ጥሩነት ይታወቃል) እንደማለት ነው። በመሆኑም የተወሰነ ምክረ ሃሳብ እገዛ ለማድረግ ጥቂት ነገር ላስታውሳችሁ። ልብ ሊባል የሚገባው ግን የግል ድጋፍ እንጂ የተቋም ይፋዊ format እያሳወቅሁ አለመሆኑን ነው።
✅ 1ኛ. Title፦ ርዕስ ለመመረጥ የመጀመሪያው ትኩረት ከሙያዎት ጋር ተያይዞ ያሉ ችግሮችን ያስተውሉ። ከዚህ ባለፈ ሙያዎትን ተጠቅመው በአካባቢዎ ባለው ማህበረስብ ውስጥ ያለውን ችግር በመፍታት አስተዋጽኦ ማድረግ የሚችሉበት ቢሆን ይመረጣል። ከዚህ አንጻር "ይህንን አይነት መፍትሔ ብሠራለትስ" የሚሉትን ችግር መርጠው አጭር እና ገላጭ የሆነ የጥናት ርዕስ መምረጥ ነው። ከተቋሙ አካባቢ ወጣ ያሉ ሀገራዊ ይዘት ያላቸው ርዕሶች መሆንም ይችላሉ።
✅ 2ኛ. Introduction_to_your_title ፦ በዚህ ርዕስ ሥር ስለ ጥናቱ ርዕስ ምንነት ገለጻ ማድረግ ነው። በዚህ ርዕስ ሥር የሚያካትቷቸው ይዘቶች defnitions, theories, materials used, tests, methods, constructions systems, types, ..... የመሳሰሉት ቢሆኑ መልካም ነው።
✅ 3ኛ. Background_to_your_title ፦ ይህ ደግሞ ስለሚያጠኑት ጥናት ታሪካዊ ዳራ/አመጣጥ (hisorical status) ገለጻ ማድረግ ነው። [who start investigate first, which country use, improvement (ማን ጀመርው? የት ቦታ? መቼ? በምን ተጀምሮ ወዴት ተሻሻለ all improvements፣ አሁን የት ደረሰ፣ .....) የሚሉትን የርዕሳችሁን ታሪካዊ ጉዞ አሁን እስካለበት ድረስ ብቻ የምታስቀምጡበት ነው። ከዚህ በተጨማሪ እርስዎ ሊጨምሩበት ወይም ሊቀይሩት ወይም ሊያስተካክሉት የሚችሉበትንም ጎን ጠቆም ማድረፍ መልካም ነው።
✅ 4ኛ. Statement_of_the_problem ፦ ይኸኛው ዋና መሠረት ነው። ትክክለኛ ገለጻም ይጠይቃል። “የጥናቱ ርዕስ ለመስራት ያነሳሳህ/ሽ ምን ችግር ኖሮ ነው[what is the problem that initiate you to apply your research over this title?.....]” ለሚል ጥያቄ ተገቢ መልስ የምትሰጡበት የጥናት ሰነድ ክፍል ነው። ለጥናት የተሰማራችሁበትን ችግር ወይም የአንድ ነገር እጥረት ለማስቀመጥ ሞክሩ። ገለጻችሁም "There is lack of/a problem of/ ____" የሚል አይነት ቢሆን መልካም ነው።
✅ 5ኛ. Objectives {General and Specific}፦ ጠቅላይ/ዋና ዓላማ ከአንድ ዓረፍተ ነገር ባይበልጥ ከበዛ ደግሞ ከሁለት በላይ እንዳይሆንይመከራል። በዝርዝር ዓላማ (specific objectives) የሚቀመጡት ደግሞ በዋና ዓላማ ዉስጥ የሚገኙ በጥናቱ መከናወን የሚታወቁ የተለያዩ መልሶችን ታስቀምጣላችሁ።
✅ 6ኛ. Scope_of_the_Research፦ ይህ የሚገልጸው የጥናትችሁን ስፋተ-ሜዳ ነው። ምን ምን እንደሚያጠቃልል ወይም እንደሚዳስስ፣ ምን ምንን ደግሞ እንደሚተው /እንደማያጠቃልል/ ከነምክንያቱ፣ ለምን አይነት ተግባር የሚውል እንደሆነ ... በአጠቃላይ የጥናቱን መጠነ-ስፋት ወይም ይዘት የሚያስረዳ ይሆናል።
✅ 7ኛ.Litrature_review ፦ [በርዕሱ ዙሪያ እስካሁን የተጠኑ ጽሁፎች ምን ብለዋል?] “ማን የተባለው ሰው በየትኛው መጽሐፉ/ጥናቱ የትኛው ገጽ ላይ ተያያዥ የሆኑ ነገሮችን ምን ብሏል?“ የሚለውን መረጃ የያዘ ነው። በ"Litrature" ሥር የሚያካትቱት የቀደሙ ህትመቶች ማስረጃ ከእርስዎ ጥናት ጋር ተያያዥ ሀሳብ ያላቸውን ብቻ ነው። እርስዎ የማይዳሡትን ነገር በዚህ ርዕስ ሥር ማስገባት ከማንዛዛት እና ትርጉም አልባነት አያልፍም፣ ይልቁንም ሥራዎትን ውጤት (value) እና ተቀባይነት (acceptance) ሊያሳጣ ይችላል። በዚህ ሥር የሚጠቅሷቸው ማስረጃዎች reference specification [books, quastionary, journals, published apers, recorded interviews, vedio evidences] መሆን አለባቸው እንጂ guide specification [oral speeking, internet notes, handouts, non published documents] ላይ ያገኙትን ነገር ባይጠቀሙ ይመከራል። የተጠቀሙትን ምንጭም ከነመገኛ ገፁ አብረው ዋቢ ማስቀመጥም ተገቢ እና ግዴታ ነው።
✅ 8ኛ.METHODOLOGY፦ ይህ ደግሞ ዋናው የጥናት ሂደት መረብ ነው። ትናቱ የሚከናወንበት አካባቢ (study area)፣ ናሙና የሚወሰድበት የናሙና አወሳሰው ሥነዘዴ - ሥነዘዴው የተመረጠበትን ማስረጃ ምክንያት ጨምሮ (sampling system)፣ ከንድፈ ሀሳብ እስከ ፍጻሜ ያለውን የሚያሳይ የጥናቱ መነሻና መድረሻ ፍሰት (research deign - ብዙ ጊዜ በ"Chart" ሊገለፅ ይችላል) መካተት አለባቸው። ከዚህ በተጨማሪ ቤተሙከራዊ ጥናት (Experimental research) ከሆነ የተለያዩ የቤተሙከራ ፍተናዎች (laboratory tests) የሚሠሩበት ስለሆነ የሚሰሩት ሙከራዎች (tests) የሚያስፈልጉ መሥሪያ ነገሪች (materials), መሥሪያ መሳሪያዎች (equipments), የሙከራ ሂደቶች (procedures to be used) የሚሉት ይዘቶች በግልፅ መታወቅ አለባቸው።
ከቤተሙከራ ውጪ ከሆነ ደግሞ አንዳንዶቹ ተግባራዊ የሆኑ የቴክኖሎጂ ፍልስፍናዎች ስለሆኑ የሚጠቀሙትን ሂደት ማስቀመጥ ተአቢ ነው። (ምሳሌ ~ መኪና መሥራት፣ በፀሀይ ጉልበት የሚሰራ ባቡር መሥራት ሊሆን ይችላል)።
በሌላ በኩል Theoretical or statistical data analaysis ላይ የተመሰረቱ ጥናቶች ከሆኑ ደግሞ የሚጠቀሟቸው የቃለመጠይቅ ጥያቄዎች (interiview questions)፣ የሚያስሞሉት የሰነድ ጥያቄ (questionair formats for data statistics)፣ የሚጠቀሟቸው የኮምፒዉተር ፕሮግራም (softwares to be used)፣ የሚፈልጉት ስታቲካዊ መረጃ (statistic data)፣ የሚሳተፉት ባለድርሳዎች (participants /responsible bodies)፣ የጥናት ማመዛዘኛ መንገድ (analaysis statics method..) የመሳሰሉትን ማካተት ተገቢ ሲሆን ይህ "Methodology" የሚባለው ክፍል አንድ ሰው በየትኛው ሥነዘዴ እንደሠራ የክንውን ሂደቱን የሚያስቀምጥበት ክፍል ነው።
? NB፦ እነዚህ ከላይ ያሉት በሙሉ በንድፈ ሀሳብ ሰነድ (proposal document) ላይ ጭምር መስፈር ያለባቸው ናቸው። ይቀጥላል… =t.me/Benan_Tech
~ቴሌግራምና ዋትሳፕ ላይ ለሰዎች message መላክ ስንፈልግ ስልክ ቁጥራቸውን የግድ save ማድረግ ይኖርብናል።
ይህም የስልክ ኮንታክታችን በማንፈልጋቸው ሰዎች ቁጥር ይሞላል።
ይህን አፕሊኬሽን በመጠቀም ግን በቀላሉ ቁጥራቸውን save ማድረግ ሳይጠበቅብን message መላክ እንችላለን።
= t.me/Benan_Tech
**Video compressor pro
እጅግ በጣም ቀላል Video ሳይዝ መቀነሻ አፕ ነው ። (Without losing quality)
●** t.me/Benan_Tech
Telegram hack‼
ቴሌግራማችሁን ሀክ እንዳትደረጉ ማድረግ ያለባችሁ maximum security እና privacy level
• ማንኛውንም link ነክታችሁ Telegram login አድርጉ ቢላችሁ በፍፁም Login እንዳታደርጉ።
• Device Passcode ተጠቀሙ።
ማንኛውም ሰው ስልካችሁን አንስቶ የተላላካችሁትን ሚሴጅ እንዳያይ ወይም ቴሌግራም የሚልከውን የሚስጠር ቁጥር እንዳያገኝ እናንተ ብቻ የምታውቁት የሚስጢር ቁጥር ይኑራችሁ።
ይህን ለማስተካካል
Settings - privacy and security - passcode
• 2-step verification ተጠቀሙ።
2-step verification የማይጠቀም ሰዉ ሀክ የመደረግ እድሉ ከፍተኛ ነው።
Settings - privacy and security - 2-step verification ላይ በመግባት on አድርጉት።
ምናልባት ሀክ ብትደረጉ አካውንታችሁን መልሳችሁ ለማግኘት recovery email መሙላት አለባችሁ።
• ከ2 በላይ device ላይ አትጠቀሙ።
Login ያደረገችሁበት device በጨመረ ቁጥር ሀክ የመደረግ እድላችሁ ይጨምራል።
ስለዚህ privacy and security -device ላይ ግቡና የተዘረዘሩት ዲቫይሶችን terminate sessions እያላችሁ ቀንሷቸው።
• በDesktop ስትጠቀሙ official የDesktop ሶፍትዌሩን ተጠቀሙ እንጂ web ላይ አትጠቀሙ።
• ከofficial የtelegram አፕሊኬሽኖች ውጪ ሰዉ በላከላችሁ Link ላይ login ለማድረግ አትሞክሩ።
• የቴሌግራም ኮንታክታችሁን ለሰዎች ስትሰጡ username ወይም የአካውንታችሁን qr-code Share አድርጉ እንጂ ስልክ ቁጥር አትስጡ።
• ለማታቁትና ለማታምኑት ሰዉ ፎቷችሁን፣ የድምፅ መልዕክት እንዲሁም ሌሎች ሚስጢራዊ የሆኑ መጃዎችን በፍፁም መላክ የለባችሁም። የግድ መላክ ካለባችሁም በsecret message ወይም self destruct ( የተላከለት ሰው ካያቸው በኋላ የሚጠፉ) ሚሴጆችን ላኩ።
• የስልካችሁ status bar ላይ notification እንዳይታይ off አድርጉት።
• በመጨረሻም የPrivacy settings ላይ በዚህ መልኩ አስተካክሉ።
Phone number - Nobody
Last seen & online - My contacts
Profile photos - My contacts
Forwarded message - Nobody
Calls - My contacts
Group & channels - My contacts
Hack የተደረገ account እንዴት እንደምናስመልስ በቀጣይ እናያለን።
=t.me/Benan_Tech
*?ላፕቶፕ ሲገዙ ማገናዘብ ያለብዎ አስፈላጊ ነገሮች⤵***
①.ምን ሊሰሩበት አስበዋል?
ብዙ ሚፅፉ ከሆነ ኪቦርዱን ማየት ይገባል
ጌም ሚያበዙ ከሆነ ግራፊክስ ካርዱንና ስፒከሩን ይመልከቱ።
• ለቪዲዮ ቅንብር (editing or software Engineering) ከሆነ ከፍተኛ የፕሮሰሰር አቅም፣ትልቅ ሳይዝ ራም high definition (HD) ስክሪንመኖሩን ያረጋግጡ።
② አዲስ ከካምፓኒው እንደመጣ ( brand new ) ነውወይም በብልሽት ምክንያት ተመልሶ ካምፓኒው ገብቶ የተሰራ (Refurbished ) መሆኑን ያረጋግጡ።
③ የስክሪን ወይም የዲስፕለይ መጠን ለርሶዎ ትክክለኛዉን የስክሪን መጠን ይምረጡ
(13.3” ,15.6”,17.3”)
④ ላፕቶፑን ስፔሲፊኬሽን በጥልቀት ይመርምሩ ፕሮሰሰር (intel core 2 dou, core i3, core i5,
core i7 or AMD and others)
• ራም (ስንት እንደሆነ 1GB,2GB,3GB,4GB , 8G and above)
• ሀርድ ዲስክ (160 GB, 250GB, 320GB,500GB, 750GB and above)
• ዲቪዲ ወይም ብሉሬይ ድራይቭ ( re-writable )
⑤ የባትሪ ጉዳይም በጣም ወሳኝ ነው ። ሊደራደሩበትአይገባም! ቢያንስ 3 ሰአት እና ከዛ በላይ ቢሆን አሪፍ ነው።
⑥ የሚፈልጉት ኦፕሬቲንግ ሲስተም ይምረጡ:
ማክሮሶት ዊንዶውስ (windows 7, windows8,windows10, windows11) , mac, Ubuntu,Linux…ዊንዶውስ 10 ወይም windows 11 ቢመርጡ ይመከራል!
አዲስ ስልክ ገዝታችሁ ወይም በተለያየ መንገድ save አድርጋችሁ የነበሩትን ስልክ ቁጥሮች ብታጡ ከጉግል አካውንታችሁ ላይ restore ለማድረግ መከተል ያለባችሁ step
✅1. Settings ክፈቱ
✅2. ወደታች scroll አድርጉና Google የሚል አለላችሁ ክፈቱት
✅3. click Setup and restore.✅4. Restore contacts የሚለው ጋ ግቡ።
✅5. From account የሚል ምርጫ አለ እሱን ስትነኩ login ያደረጋችሁባቸውን አካውንቶች ያመጣላችኋል። በቅርብ backup ያደረገውን አካውንት ምረጡና Restore በሉት።
ሌላኛው ምርጥ መንገድ በማንኛውም browser contacts.google.com ላይ ብትገቡ ሙሉ ኮንታክታችሁን ማግኘት ትችላላችሁ።
➜በዚህ አጋጣሚ Google contacts ከPlaystore ላይ አውርዳችሁ ብትጭኑ ወይም True caller ብትጠቀሙ በራሱ backup ስለሚያደርግላችሁ save ያደረኩት ኮንታክት ጠፋ ብላችሁ አትጨነቁም።
ማንኛውንም የYouTube video በaudio ወይም በvideo download ማድረግ የምትችሉበት app.
The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot
Last updated 1 week, 4 days ago
"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
Last updated 1 month, 1 week ago
◉ Welcome to the 433 Films
Best Place To Find All Movies..
🤞For Promo - @Abusheymc
☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433
Last updated 9 months, 1 week ago