Why Pay for Entertainment? Access Thousands of Free Downloads Now!

የኔ ማንችስተር/Yene Manchester

Description
© የተለያዩ መረጃዎች ፣ ቪዲዮዎች እና ሌሎችም ፕሮግራሞች ባማረ እና በሚስብ ሁኔታ የሚቀርብበት ቻናል ነዉ፡፡ ለቢዝነስ ጥያቄዎች በዚህ ያግኙን።
👇👇👇
@samson21
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 month, 2 weeks ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 3 weeks, 5 days ago

1 month ago
የኔ ማንችስተር/Yene Manchester
1 month ago
የኔ ማንችስተር/Yene Manchester
1 month ago
***💻***BRAND NEW HP LAPTOP

💻BRAND NEW HP LAPTOP
🔘 12th generation Core i5, 10 cores
🔘 Storage: 512GB SSD
🔘 Intel iris xe graphics
🔘 RAM: 8GB
🔘 Keyboard Light
💰Price: 53,000 birr
Call: +251913424435

4 months, 1 week ago
***©*** ሁለቱም ወደ ቡድን ልምምድ ተመልሰዋል።***🎈***

© ሁለቱም ወደ ቡድን ልምምድ ተመልሰዋል።🎈
let’s hope for the best

4 months, 2 weeks ago
***©*** አሁን ምን እያረጓቸው እንደሆነ ሊገባኝ …

© አሁን ምን እያረጓቸው እንደሆነ ሊገባኝ አልቻለም ፣ ምን ሆኖ ነው እከሌ ሲባል "illness" ኧረ በፈጠራቹ🙄

4 months, 3 weeks ago
***©*** ራስመስ ሆይለንድ ከጨዋታው በኋላ***👉*** "እንደኔ …

© ራስመስ ሆይለንድ ከጨዋታው በኋላ👉 "እንደኔ ደስተኛ የሆነ ማንም ሰው የለም አሁን ላይ።"

4 months, 3 weeks ago
***©*** ማንበብ ከቻልክ ፎቶው ፅሁፍ ነው።***🔥***

© ማንበብ ከቻልክ ፎቶው ፅሁፍ ነው።🔥
#ራስመስ

4 months, 3 weeks ago
***©*** ማንችስተር ዩናይትድ 3 አስቶን ቪላ …

© ማንችስተር ዩናይትድ 3 አስቶን ቪላ 2
አሌሃንድሮ በጣም በሚያስፈልገን ሰዓት ላይ ከተፍ አለልን ፣ ያገኛቸውን እድሎች በአግባቡ ተጠቅሞ ወቷል። በስተመጨረሻም ራስመስ በፕሪሚየር ሊግ ሲፈልጋት የነበረችውን ጓል አግኝቷል። ይሄ ጨዋታ በዚ ሁኔታ እንዲያልቅ ትልቁን ድርሻ የተወጣውና የኔ የጨዋታው ኮከብ ግን ኢቫንስ ነበር።
#GGMU

4 months, 3 weeks ago
***©*** ዎት ዌግሆርስ ለዩናይትድ የመጫወት እድልን …

© ዎት ዌግሆርስ ለዩናይትድ የመጫወት እድልን ስላገኘበት ጊዜ ሲያወራ👉 "መሽቶ ነበር እና ልጄ ካጠገቤ እጄ ላይ ተኝታ ነበር ወኪሌ የደወለልኝ። ስልኩን አነሳሁትና ወኪሌ ሲመን "ዎት ፣ ዩናይትዶች ይፈልጉሃል" አለኝ። ስልኬን ጥዬ ነበር ማልቀስ የጀመርኩት።"

እንደታሰበው productive አልነበረም እንጂ ፈርጊ ተጫዋች ሲመለምል ያለምንም ማቅማማት የሚገዛው አይነት ልብ ያለው ተጫዋች ነበር።
#ዌግሆርስ

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 month, 2 weeks ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 3 weeks, 5 days ago