አልበያን መድረሳ በቡታጅራ

Description
በአልበያን መድረሳ የሚሰጡ ዱሩስ ፣ ሙሓደራዎችና ሌሎች ጠቃሚ መልእክቶች የሚሰራጭበት ቻናል ነው።
We recommend to visit

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 2 Monate, 1 Woche her

◉ Welcome to the 433 Films

Best Place To Find All Movies..

🤞For Promo - @Abusheymc

☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 11 Monate her

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 2 Wochen, 6 Tage her

1 week, 3 days ago

🎤 የመጨረሻው ደርስ ተጀመረ

الصوفية في ميزان الكتاب والسنة
ሱፊዮች በኪታብና በሱና ሚዛን

بقلم الشيخ محمد بن جميل زينو

ማብራሪያ በኡስታዝ አቡል በያን ኑርኣዲስ

ቦታ አልበያን መድረሳ ቡታጅራ

ዛሬ ከመግሪብ እስከ ኢሻእ

በኣካል ላልተመቻቹ በቀጥታ ስርጭት
ሊንኩን ይጫኑ

https://t.me/albeyanbutajiragroup?videochat=af2b28715850870f16

1 week, 3 days ago

ልዩ የሙሐደራ ፕሮግራም

እነሁ የፊታችን  እሁድ በቀን 16/06/2017 ታላቅ የሙሐደራ ፕሮግራም ለየት ባለና በማረ ሁኔታ እንኳን መቅረት ማርፈድ የሚያስቆጭ ፕሮግራም  አዘገጅተን እንጠብቃቹሃላን።

በዚህ ፕሮግራም በአሏህ ፍቃድ ወሳኝ ርእሶች የሚዳሰሱበት ይሆናል

እንዲሁም በእለተ ቅዳሜ በ-15-06 በኣልቾ ልዩ ፕሮግራም ተሰናድቶ ይጠብቆታል

ተጋባዥ  እንግዶች:-
**1ኛ.ኡስታዝ  ኑራዲስ ስራጅ  ከቡታጅራ

2ኛ.ኡስታዝ አብራር አወል  ከአዲስ አበባ

3ኛ.ኡስታዝ ዶክተር  ሸምሱ ከቡታጅራ**

እና ሌሎችም ኡስታዞች በአላህ ፍቃድ ይኖራሉ

አድራሻ:-ኦዶ ከተማ ትንሽ ገባ ብሎ  መስጂደል ወሊደይን/ሸረፈ ሙስጠፈ

ሰዓት:-ልክ 2:30 ይጀምራል።

ለበለጠ መረጀ ስልክ

ጀማል ኑሪ 0916293446 

ኑሪ መሀመድ 0989606180 

መሀመድ የሲን   ጀማል 0982612475 

ሼርርርርርርርር
                ርርርርር
                   ርርርር
እናርግ ከጁሙዓ ቦኋላ  እናሰዉቅ።

https://t.me/+kn_NBJK5YaBkMWZk

1 week, 3 days ago

*🔈 #የጁምዓ *ቀን ሱናዎችና ስርዓቶች

🔶 በምስራቅ ጉራጌ ዞን በኢንሴኖ ከተማ አስተዳደር በኢማም አሽሻፊዒይ መስጂድ የተደረገ ሙሓደራ

🔗 የድምፅ ፋይሉን ለማግኘት
https://t.me/ensenoanasmesjid/10561

🎙በሸይኽ ዐብዱልሐሚድ ያሲን (ሐፊዘሁላህ)

📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይቀላቀሉን

👇👇👇

🌐 https://t.me/ensenoanasmesjid

1 week, 5 days ago

"የረመዷን ወር መጣ"
📮📮📮📮

📝 በሸይኽ ዓብዱረዛቅ ብን ዓብዱልሙህሲን አል`በድሪ ተዘጋጅቶ በሸይኽ ዩሱፍ አህመድ አቡ ዓብዲልዓዚዝ ወደ አማረኛ የተተረጎመ

🏝 ••⇣⇣.  🏖   ••⇣⇣ 
╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞.   ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞

---------------⫷⫸-----------------
🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy
⫷⫸⫷~⫸⫷⫸⫷~⫸⫷⫸⫷~⫸

2 weeks ago

⭕️ አዲስ ሙሀደራ “በሱና ላይ መፅናት!!”🎙[በኡስታዝ ሱልጣን ሀሰን አል-አሰሊይ (ሐፊዘሁላህ)

ቡታጅራ አልበያን መድረሳ የተደረገ](https://t.me/albeyanbutajiragroup) ይደመጥ!https://t.me/albeyanbutajiragroup
https://t.me/albeyanbutajiragroup

2 weeks ago
2 weeks ago

*🔸 አዲስ ሙሀደራ

🔊 “ስለ ተውሒድ እና ፅናት!!”🎙በኡስታዝ ሱልጣን ሀሰን አል-አሰሊይ (ሐፊዘሁላህ) ቡታጅራ አልበያን መድረሳ የተደረገ ይደመጥ*

https://t.me/albeyanbutajiragroup
https://t.me/albeyanbutajiragroup

2 weeks ago
ደማቅ የሙሓደራ ቆይታ አሁን በቡታጅራ ከተማ …

ደማቅ የሙሓደራ ቆይታ አሁን በቡታጅራ ከተማ መድረሰቱልበያን ተጀመረ

🎙 በኡስታዝ ሱልጣን ሐሰን (አቡ ሙጃሒድ) ሐፊዘሁላህ

📌 በቅርብ የምትገኙ ኑ ተሳተፉ ባረከላሁፊኩም

🕌 አድራሻችን፦ ቡታጅራ ካምፕ ሰፈር አካባቢ ከሸገር ዱቄት ፋብሪካ (ወደ ፀሀይ መውጫ) ገባ ብሎ #መድረሰቱልበያን

🛜 በአካል መሳተፍ ያልቻላችሁ በመድረሳው የቴሌግራም ግሩፕ በ(online) ተከታተሉ

🕌 ለመከታተል
👇👇👇

https://t.me/albeyanbutajiragroup?videochat=7ea32885436581dd3c

ገባ ገባ በሉ ሌሎችንም share እና add በማድረግ ጋብዙ

We recommend to visit

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 2 Monate, 1 Woche her

◉ Welcome to the 433 Films

Best Place To Find All Movies..

🤞For Promo - @Abusheymc

☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 11 Monate her

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 2 Wochen, 6 Tage her