የትዝታ ወልዴ ግጥሞች

Description
የምወዳችሁ ይሄ ''የትዝታ ወልዴ ግጥሞች channel ነዉ''
ሀሳብ፣ አስተያት እና ጥያቄዎችን ለመጠየቅ
@TIZITA21
Tiktok 👇
https://vm.tiktok.com/ZM8ScLFe3/
youTube👇
https://www.youtube.com/channel/UC_EVyfbdSLjfKkMWZ4XGxeQ
Instagram
https://www.instagram.com/p/CZRrvITIgLR/?igshid=YmMyMTA2M
Advertising
We recommend to visit

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 week, 2 days ago

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month ago

◉ Welcome to the 433 Films

Best Place To Find All Movies..

🤞For Promo - @Abusheymc

☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 9 months ago

1 month, 2 weeks ago

ወደድኩሽ ካለኝ በኃላ......

ስደዉል ስልኩን ቢዘጋም
ስቀጥረዉ ቢቀርብኝ
መልዕክቴን አይቶ ዝምቢል
በድንገት ባገኘዉ እንኳ በፍጥነት ከኔ ገሸሽ ቢል....

እኔ ልሙት ይወደኛል.......

ቢፈራኝ ነዉ እንጂ ፍቅሬ ቢያስጨንቀዉ
ምን እላት እያለ ስለሚ'ያሳስበዉ
ስልኩን የማይመልስ ትቶኝ የሚሮጠዉ

ሌላ ጊዜ እድል ቀንቶኝ
በአንዲቷ ቀን ካፌ ቀጥሮኝ
አይኖቹ ከስልኩ
አያየኝም ብዬ ያልኩ
ሌላ ሴት እያየ በድንገት ሲጠቅሳት
አይኔ ካይኑ ተገጫጨ
የያዘዉ ብርጭቆ ከእጆቹ አሟለጨ

ፈገግ አልኩ ደነገጠ
ምንን ያህል ቢወደኝ ልቡ የቀለጠ?
አወይ አጋጣሚ ብዬ ተገረምኩ
ይሄኔ ሲያየኝ ደንግጦ ነዉ አልኩ

እኔን ይንሳኝ ይወደኛል ስላችሁ
ደግሞ የዛሬዉን ጉዱን ልንገራችሁ

መጥሪያ አምጥቶ እጆቼ ላይ አስቀመጠ
ላገባ ነዉ ብሎ ልክ እንደ ልማዱ ደሞ ፈረጠጠ

ገለጥኩት.......
የልቤ ከምላት ከኔዉ ጓደኛ ጋር
የሚሆናት አጋር

ምን ያክል ቢወደኝ
እንዴት ቢሳሳልኝ
አወይ የሱ ፍቅር

የልቤ ምላትን እንደ ልቡ አድርጐ
እኔን ለማስደሰት ሚያገባት ሰርጐ

ይወደኝ አይደለ?

❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
በትዝታ ወልዴ✍🏽
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

@Tizitawolde_poems
@Tizitawolde_poems
@Tizitawolde_poems
@Tizitawolde_poems

1 month, 2 weeks ago

ልልክላችሁ ነዉ ግን የኔ ታሪክ አደለም ስለጠፋችሁ ነቃ ነቃ እንድትሉልኝ ነዉ😂🫠

1 month, 2 weeks ago

እንዴት ናችሁልኝ የምወዳችሁ🥰
ለማንም ያላወራሁትን 1 ታሪኬን በግጥም ፅፊዋለሁ ነገ ጠብቁኝ አሁን ተኝታችኃል ብዬ ነዉ😁

4 months ago

?? በዚ ዉድድር 60% የዳኞች ዉሳኔ
??የስንኝ መጠን ገደብ የለዉም
እስከ ሀሙስ 3:00 ላኩልኝ።

መልካም እድል!

4 months ago

በማህበራዊ ህይወቱ ጥሩ መስተጋብር የነበረዉ ሰዉዬ(ሴት) በድንገት የአእምሮ ታማሚ ይሆንና ፀበል ይገባል (ሌላም የቤተ እምነት መዳኛ) ህመሙ ግን ወሰድ መለስ የሚያረገዉ ሲሆን ሰዎች ሲያገሉት ወደ እራሱ ሲመለስ ደግሞ ፍቅሩ፣ ቤተሰብ እና አላማዉ ሲታወሰው?

@Tizitawolde_poems

4 months, 1 week ago

የመጨረሻዉ የመወዳደሪያ ሀሳብ..............

4 months, 1 week ago

ስለዘገየዉ ይቅርታ እየጠየኩ ወደ መጨረሻዉ ዙር ያለፍት

1, TM.B
2, መቅቡል ራህመቶ
3 Redu
4,Eden Tadesse
5, solomon gedion
6, Tewodros getu

@Tizitawolde_poems

4 months, 1 week ago

የዳኞች ውጤት
የሀሳብ ይዘት....20%
የግጥም ባህርያት..20%
የግጥም ውበት......10%

አጠቃላይ ድምር....50%

@Tizitawolde_poems

4 months, 1 week ago

ዳኞቹ የሉም እስካሁን ሲልኩልኝ አሳዉቃችኃለሁ?

We recommend to visit

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 week, 2 days ago

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month ago

◉ Welcome to the 433 Films

Best Place To Find All Movies..

🤞For Promo - @Abusheymc

☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 9 months ago