ኢትዮ ቼልሲ FANS™

Description
➭▮ የተለያዩ የቼልሲ ዜናዎች
➭▮ የቼልሲ ተጫዋቾች ታሪክ
➭▮ የተለያዩ ስለ ቼልሲ ያልተሰሙ ታሪኮች
➭▮እያንዳንዱን የሚወጡ መረጃዎችን 24 ሰአት ወደእናንተ እናደርሳለን።
𝙶𝚛𝚘𝚞𝚙 @chelseahubbgroup

💎 ለማንኛውም ጥያቄ እና ማስታወቂያ ስራ 🆔 💸
@princeeebek እና @Ja_1621

|| 2017 ||
We recommend to visit

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 2 Monate, 1 Woche her

◉ Welcome to the 433 Films

Best Place To Find All Movies..

🤞For Promo - @Abusheymc

☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 11 Monate her

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 2 Wochen, 6 Tage her

1 month ago
***🚨***ጊዜው የዝውውር ነው።

🚨ጊዜው የዝውውር ነው።

ዛሬ ጠዋት የተደረጉ አዳዲስ የዝውውር ዜናዎች ለመመልከት የትም ሳሄዱ #TRANSFERNEWS የሚለውን መንካት በቂ ነው።👇

1 month ago
***❓***የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ የክለባችሁን ቻናል …

የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️

1 month ago
*****🔜***** [**#ቀ**ጣይ\_ጨዋታ](?q=%23%E1%89%80%E1%8C%A3%E1%8B%AD_%E1%8C%A8%E1%8B%8B%E1%89%B3) | [#Next\_Match](?q=%23Next_Match)

*🔜*** #ቀጣይ_ጨዋታ | #Next_Match

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 24ኛ ሳምንት ጨዋታ

ቼልሲ ከ ዌስትሃም

🗓 ጥር - 26 - ሰኞ

ምሽት 05:00

🏟️ ስታምፎርድ ብሪጅ

መልካም ዕድል ለታላቁ ክለባችን ቼልሲ! 💙

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS

3 months, 2 weeks ago
ማርክ ኩኩሬላ:

ማርክ ኩኩሬላ:

ከዓለም አቀፉ የዕረፍት ጊዜ በፊት አሁን ከምርጥ አራት ውስጥ ገብተናል፤ ስለዚህ ነገሮችን በጥሩ ሁኔታ መሥራት የጀመርን ይመስለኛል።

ገና ነው እና ገና ብዙ የምንጫወታቸው ጨዋታዎች አሉን ነገርግን በምንሰራው ስራ ልንኮራ እና ጠንክረን መስራት አለብን ምክንያቱም ሊጉ ረጅም ነው እና ከፍተኛ ቦታ ላይ መቆየት እንፈልጋለን።

"በአዲስ ስራ አስኪያጅ እና አዲስ ሀሳቦችን የጀመርነው ከጥቂት ወራት በፊት ነው, ስለዚህ በአፈፃፀሙ መኩራት አለብን.

በዚህ ደረጃ መቀጠል አለብን። ጠንክረን ከተጫወትን እና ጠንክረን ከሰራን በዚህ ሲዝን ጥሩ ነገር ማድረግ እንደምንችል አማናለሁ ከፍተኛ ተጨዋቾች እና ከፍተኛ ፍላጎት ያለው ወጣት ቡድን አለን።

ኩኩሬላ በማሬስካ ላይ

: "እሱ ዋና ሥራ አስኪያጅ ነው, አዳዲስ ሀሳቦችን እያመጣ ነው, በየቀኑ እኛን ሊያስተምረን ይሞክራል እኛም መማር እንፈልጋለን.

እኛ ለማሻሻል ብዙ የተለያዩ ነገሮች አሉን, ነገር ግን የፕሮጀክቱ አካል ነው ብዬ አስባለሁ እና ረጅም መንገድ ይቀራል.

~SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS

3 months, 2 weeks ago
***?*** በ 5ቱ ታላላቅ ሊጎች በዚህ …

? በ 5ቱ ታላላቅ ሊጎች በዚህ የውድድር ዘመን እንደ ሮበርት ሳንቼዝ ብዙ ለጎል የዳረጉ ስህተቶችን የሰራ ግብ ጠባቂ የለም(3).

*? WhoScored*
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS

3 months, 2 weeks ago
የቼልሲው ባለቤት ቤሃዳድ ኢግሊሊ ፔድሮ ኔቶን …

የቼልሲው ባለቤት ቤሃዳድ ኢግሊሊ ፔድሮ ኔቶን ወደ ክለቡ በማምጣት ትልቅ ሚና ተጫውቷል

ኢምራህማ ኖስማን

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS

3 months, 3 weeks ago
***?******?***ኤንዞ ማሬስካ፡ ሪስ ጀምስ እያሳየን ባለው …

??ኤንዞ ማሬስካ፡ ሪስ ጀምስ እያሳየን ባለው የአካላዊ እድገት እና በአጨዋወት መንገዱ ደስተኞች ነን።
ለእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን አሁን ይጠራ ይሆን ስለሚባለው ምንም የማውቀው ነገር የለም።

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS

3 months, 3 weeks ago
ኢትዮ ቼልሲ FANS™
3 months, 3 weeks ago
ኢትዮ ቼልሲ FANS™
4 months ago
አምና የፍፃሜ ተፍላሚ ነበርን ዘንድሮ ግን …

አምና የፍፃሜ ተፍላሚ ነበርን ዘንድሮ ግን በጊዜ ተሰናብተናል ?

ነገ በሌሎች መረጃዎች እስክንገናኝ ድረስ መልካም አዳር የነገ ሰዉ ይበለን?

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS

We recommend to visit

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 2 Monate, 1 Woche her

◉ Welcome to the 433 Films

Best Place To Find All Movies..

🤞For Promo - @Abusheymc

☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 11 Monate her

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 2 Wochen, 6 Tage her