Why Pay for Entertainment? Access Thousands of Free Downloads Now!

በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

Description
➲የበእውቀቱ ስዩም ፈገግታም እውቀትም የሚሰጡ ወጎች ፣ ግጥምች እና የተለያዩ ፀሀፊዎች የስነጽሑፍ ስራዎች የሚቀርብበት ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
@bewketuseyoum19
✥--------------------✥
For your comment,feedback and promotion @Bewketuseyoum2bot
Thank you!
We recommend to visit

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 4 days ago

The first Telecom operator in Ethiopia https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 week, 5 days ago

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 Film ቻናላችን በሰላም መጣቹ

አዳዲስ እና የድሮ እንግሊዘኛ/አማርኛ/ህንድ/ቱርክ ፊልሞችን እና ከ1000 በላይ ተከታታይ ፊልሞችን የምታገኙበት ቻናል ነው

ለማስታወቂያ ስራ - @Abusheymc

ሃሳብ አስታየት ካሎት - @Abushecbot

Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 2 days, 22 hours ago

1 month ago

እኖር ብዬ ብታረድም ፣
ለመኖር ስል ብሰደድም
እኖር ብዬ ብጨነቅም ፣ እኖር ብዬ ብዋረድም
ዘጠኜ ሞቴን ብሞተው…
አንዴ እንደመኖር አይከብድም!
መኖር ከመሞት አይልቅም
ሞት እንደሕይወት አይጨንቅም፡፡
.
የሞተ ‹‹እሞታለሁ›› ሲል…
በጭራሽ አያውቅም ፈርቶ፡፡
ያልኖረ አያውቅም ሞቶ።
.
መኖር እንጂ የሚያስፈራኝ
መኖር እንጂ የሚያስገፋኝ
መኖር እንጂ የሚያስከፋኝ
መኖር እንጂ የገደለኝ
መኖር እንጂ የበደለኝ
ሞት አያምም ካቆሰለኝ
ምት አያምም ከገደለኝ!

[በላይ በቀለ ወያ]

📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19

1 month ago

***ቆሞ ቀር አትበሉኝ

አትበሉኝ ሰው ያጣ፡ ከሰው የተጣላ
ብቸኝነት መራጭ፡ መጣመር የጠላ
ተነጥሎ ያለ፡ መምህረ ነጠላ
ቆሞ ቀር አትበሉኝ፡
ከእህል ባለፈ ፍቅርን ላታበሉኝ።

አዎ ብቻዬን ነኝ፡ የራቅኩኝ ከመንጋ
ብቻየን በአካሌ፡ ብቻዬን በስጋ
በልቤ ከሷጋ፡
በመንፈስ ከሷጋ፡
ካፈር ባልተሰራው፡ እስትንፋስ በሆነው፡
በተሸፋፈነው፡
ህግ በማይገዛው፡
ከሷ ጋር ነኝ እዛው !

አካል ስጋ አፈር፡ተለዋጭ ሁነቶች፡
ግዜ ገዝ ኡደቶች፡
ጥገኛ ፍጥረቶች፡
ትስስር ይሻሉ፡
እውነታ ይሸሻሉ፡
ይደጋገፋሉ ፡
ከዚያም ይጠፋሉ።

መንፈስ ግን፡ ልብ ግን ምሁራነ ፍቅር፡
ገደብ የሌላቸው፡ ዘመን የሌላቸው የአምላክ መዋቅር፡
ፍፁምነትና እውነቱ ያላቸው፡
አንዴ ከወደዱ ሁሌም እዛው ናቸው።

እኔ ሰው ሳላርቅ፡እኔ ሰውን ሳልጥል
አትበሉኝ ንጥል
በልቤ ካለችው፡ ከምወዳት ጋራ ኑሮዬን ልቀጥል
                  በኃይሉ
🖊️***

📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19

1 month, 1 week ago

ርዕስ ፦ እምዬ እናት አለም

እምዬ እናት አለም ፥ ታግሶኛል ላንቺ ብሎ
በፀሎትሽ ፥ ቁጣው ቀሎ
የእርሱን ፍቅር ፥ ለኔ ያለው
ባንቺ ልብ ውስጥ ፥ አየዋለሁ
.
.
.
ጉያሽን አልጠግበው ፥ እምዬ እናት አለም
እንደ ልጅነቴ....... ፥ እቀፊኝ ዘላለም

የዋህ ለሰው አዛኝ ፥ ለሁሉም ጥሩነሽ
እንኳን ለወለድሽው ፥ ለባዳም ዘመድ ነሽ

እምዬ እናት አለም
ለአንድ ቀን ዓይንሽን ፥ ካላየው ይከፋኛል
ብዙ ካንቺ ሥርቅ ፥ እንዴት ያስችለኛል ?

አቤል ታደለ (ይድረስ ለእናቴ ጥሩነሽ )

ያንቺን ጠረን ፥ ያንቺን ጉርሻ
የትም ሆኜ ፥ ማስታወሻ
ናፍቆትሽን ፥ መተንፈሻ
ግጥሜ ናት ፥ ......አንቺን ስሻ

📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19

1 month, 1 week ago

#ጉዴ_ፈላ

ከብዙ ጊዜያት በኀላ

50 አመቴ ሲሞላ

እድሜዬ ገፍቶ

ፀጉሬ ሸብቶ

ካየዉህ አመታት አልፈዉ

ያኔም እንዳሁኑ
ስላንተ ቢሆንስ ምፅፈዉ....?

📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19

1 month, 1 week ago

---አቤቱ---

ድካም ባዛለው ገላ
ሰባቱንም ቀን ናፍቀናል፤
እኛ ሰንበት ባይኖረንም
ባንተው ሰንበት አርፈናል፤
ከድፍረት አይጣፍብን
እግዚኦ ማረን ብለናል፤
ወዮልን ወዮታ አለብን
ከንቱ መዋቲን ገላ
ከማይሞተው ጋር ቆጥረናል፤
የአንተን እረፍት እኛ ቀምተን
እረፍታችንን አጥተናል።
...
By አበባው መላኩ

📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19

1 month, 1 week ago

ነጋልን ደሞ

በዚህ ጭጋግ መኃል ፣ ጥቅጥቅ ያለ መውደቅ ከቦኝ ፣ ኋላ መቅረት እየደለቀ ፣ የቅርብ ግቤን አርቄ ሰቅዬ ....

መንጋቱን ስጠራጠር ፣ መፍዘዜ ቋሚ ሲመስለኝ ፣ ልብሴ ማርጀቱን ሲያቃጥር ፣ ቃል ሲሰብረኝ ፣ ሆድ ባሻነት ማንነቴ ለመሆን ሲታገለኝ

ቃል ሳይወጣሽ ያንቺ ፈገግታ ብቻ ነው ይነጋል የሚለኝ !!
©Adhanom Mitiku

📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19

1 month, 2 weeks ago

[🎧🎵የማንን ሙዚቃ ማዳመጥ ይፈልጋሉ👇

👤 Mikaya Behailu

👤 Minyeshu Kifle

👤 Muluken Melesse

👤 Neway Debebe

👤 Nati Haile

👤 Nhatty Man

👤 Sami Dan

👤 Sayat Demissie

👤 Seleshe Demissie

👤 Shewandagne Hailu

👤 Tamrat Desta

👤 Teddy Afro

👤Aster Awoke

👤Abnet Agonafr

👤Geremew Asefa

🌐 All Ethiopian Music🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶](https://t.me/addlist/Brme6a7XIcU1MjI8)

1 month, 2 weeks ago

እንደ ድሮ

ልክ እንደ አለፈዉ ልሆን ያልፈለኩት፣
ልቤ ቢጠገን ነው ሌላን ያፈቀርኩት።
ገና መጀመሪያ  እንደ ተለያየን፣
መጨረሻ ነበር ሰይጣን በምን አየን።
የዛን ቀን ስትሄጂ ቻዉ ብለሺኝ ነበር፣
መለያየታችንን ሰምቶ ነበር ሀገር።
ከዛ ድንገት መጣሽ ልቤ እንዳገገመ፣
ልቤ ያንቺ መስሎኝ ፍቅርሽን አለመ፣
አለመ አለመ አንቺን እቅፍ አርጎ ሳመ።
እንደ ድሮ ልሆን ብጥር ብሞክርም፣
አንቺን እየገደልኩ እኔ ከቶ አልኖርም።
። ። ።።።  ስለዚህ።።።።።።።።።።
ያፈቅረኛል ብለሽ ይወደኛል ብለሽ ወደኔ አትምጪ፣
አሁን ፍቅሬ የለም ሌላ ማሰብ ችሏል ፍቅርን ከአንቺ ዉጪ።
።።። እባክሽ ይቅርታ ። ።።።
አትቀየሚኝ ፈልጌዉ አይደለም ፍቅርሽን መግፋቱ፣
ቻዉ ያልሺኝ ጊዜ ነዉ የገባኝ አንቺን ማጣቱ።
ግን ይቅርታ ግን ይቅርታ አርጊሊኝ፣
ይቅርታዬን አንሺዉና እኔን ወዲያ ጣይኝ።
እንደ ድሮ  መሆን  ለእኔም ለአንቺ አይበጅም፣
ፍቅር በዉለታ በትዝታ አይጃጅም።

By Papiel

📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19

1 month, 2 weeks ago

እለት ተዕለት ደስተኛና ስኬታማ የሚያደርጉ ሀሳቦች፣ ፅሁፎች እና ምክር በዚህ ቻናል ያገኛሉ። የዚህ ህይወት ለዋጭ ቻናል ይቀላቀሉ!!!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

1 month, 4 weeks ago

( አትደበቂ ..)

ዓለሜ  ...
ህመምሽ ውስጥሽን በልቶ
እያደር ሠርክ አትለቂ
ሲከፋሽ እጥፍ እየሳቅሽ
ከእውነታው አትሽሽ አትራቂ
:
ከወደቅሽ ወልቆ ያሳ'ጣሻል
በጥርስሽ አትደበቂ  !

By #Da_Kiyorna

📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19

We recommend to visit

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 4 days ago

The first Telecom operator in Ethiopia https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 week, 5 days ago

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 Film ቻናላችን በሰላም መጣቹ

አዳዲስ እና የድሮ እንግሊዘኛ/አማርኛ/ህንድ/ቱርክ ፊልሞችን እና ከ1000 በላይ ተከታታይ ፊልሞችን የምታገኙበት ቻናል ነው

ለማስታወቂያ ስራ - @Abusheymc

ሃሳብ አስታየት ካሎት - @Abushecbot

Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 2 days, 22 hours ago