Infinite Entertainment, Zero Cost: Get Your Free Books, Music, and Videos Today!

አፍሪካ አካዳሚ | AFRICA ACADEMY

Description
ይህ አፍሪካ አካዳሚ ከአፍሪካ ቲቪ ጋር በመተባበር የሚያዘጋጀው የተላያዩ ልዩ ስልጠና ፕሮግራሞች የሚተላለፉበት ቻናል ነው።
Advertising
We recommend to visit

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month, 3 weeks ago

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 day, 15 hours ago

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 Film ቻናላችን በሰላም መጣቹ

አዳዲስ እና የድሮ እንግሊዘኛ/አማርኛ/ህንድ/ቱርክ ፊልሞችን እና ከ1000 በላይ ተከታታይ ፊልሞችን የምታገኙበት ቻናል ነው

ለማስታወቂያ ስራ - @Abusheymc

ሃሳብ አስታየት ካሎት - @Abushecbot

Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 1 month, 2 weeks ago

2 months, 1 week ago
ለሁሉም ክፍት ከሆነው የአፍሪካ አካዳሚ አጫጭር …

ለሁሉም ክፍት ከሆነው የአፍሪካ አካዳሚ አጫጭር ኮርሶች ማዕድ ውስጥ አዲስ ፕሮግራም

ፕሮግራሙ አጫጭር የቁርዐን ምዕራፎችን ቀለል ባለ መልኩ ሰፊ ትንታኔ እና ማብራሪያ የሚሰጥ ነው። ተሳታፊዎቹ የእነዚህን ምዕራፎች ማብራሪያ ፣ አላማ እና የወረዱበትን ምክኒያት በመማር ከአላህ ንግግር ጋር ይቆራኛሉ።

ፕሮግራሙን ልዩ የሚያደርገው
- ነፃ ነው : ፕሮግራሙን ለመከታተል ይሁን የምስክር ወረቀት ለማግኘት ክፍያ አይጠይቅሞ።
- ትምህርቱ የርቀት ነው : በስልክዎ አልያም በላፕቶፓ መከታተል ይችላሉ።
- መማሪያ : የሸይኽ ሙሀመድዘይን ዘህረዲን የተፍሲር ኪታብ
- ጊዜው አጭር ነው : ፕሮግራሙ የአስራ አምስት ቀን ብቻ ነው።
- ዝቅተኛ የቀን ኮታ : በቀን ከበዛ ሁለት ገፅ ብቻ ይማራሉ።
- የምስክር ወረቀት : ፕሮግራሙን ሲጨርሱ የምስክር ወረቀት ያገኛሉ።
- የመማሪያ ብዙ አማራጮች፡ ፕሮግራሙን በቴሌግራም ፣ በዋትስአፕና በአፍሪካ አካዳሚ ድህረገጽ መከታተል ይችላሉ።

ምዝገባ ክፍት ነው።
ፕሮግራሙ ላይ ለመመዝገብ እዚህ ይጫኑ
https://africaacademy.com/am/?courses=hizb-al-alalah&lang=am

#አፍሪካ_አካዳሚ
#የላይኛው_ሂዝብ_ማብራሪያ

11 months, 2 weeks ago
11 months, 2 weeks ago
11 months, 2 weeks ago

السلام عليكم ورحمة الله

12 months ago

የአፍሪካ አካዳሚ የመጀመሪያ ዙር የተማሪዎች ምረቃ ስነ ስርዓት የቀጥታ ስርጭት | (ሸሪዓ ዲፕሎማ ትምሀርት) 21-5-2023 ||አፍሪካ ቲቪ 1

🔗#Live *🔴*** https://fb.watch/kFwrIMfET0/

🔗#Live 🔴 https://www.youtube.com/live/cq2XiTNbJFo?feature=share/

#Africa_tv1
#africaTv1
#አፍሪካ_ቲቪ1
———————————————
ለቀጣይ ሁለተኛ ዙር ትምህርት ለመመዝገብ
👇🏽
https://africaacademy.com/elearn/login/index.php
——————————

YouTube

የአፍሪካ አካዳሚ የመጀመሪያ ዙር የተማሪዎች ምረቃ ስነ ስርዓት የቀጥታ ስርጭት | (የዲፕሎማ ሸሪዓ ትምሀርት) 05/21/2023

የአፍሪካ አካዳሚ የመጀመሪያ ዙር የተማሪዎች ምረቃ ስነ ስርዓት የቀጥታ ስርጭት | (ሸሪዓ ዲፕሎማ ትምሀርት) 21-5-2023 ||አፍሪካ ቲቪ 1
1 year, 9 months ago
2 years, 1 month ago

በታላቁ የረመዳን ውድድር ተሳትፈዋል
🎁 የ800,000 ብር ዋጋ ያለው ሽልማት
🗓 ከ ሸዕባን 26 - ረመዳን29
🌐 የውድድሩ መገኛ ሊንክ https://bit.ly/35ztpgm
📢 ለወዳጅ ዘመድዎ ማጋራትዎን አይዘንጉ

3 years, 4 months ago

እንኳን ደስ አላችሁ!
| አስደሳች ዜና ለኢትዮጵያዊያን በሙሉ

¦ አፍሪካ አካዳሚ ¦

📲የትም ቦታ በመሆን ፕሮግራሙን ይተከታተሉ 🤗
💡አፍሪካ አካዳሚ ከአፍሪካ ቲቪ ጋር በመተባበር ልዩ ዲናዊ የርቀት ትምህርት ስልጠና

"አዝካር እና ዱዓዎች እንዲሁም ከፍተኛ ምንዳ ያላቸው ሥራዎች"

በሚል ርዕስ ሥልጠና (5) ማዘጋጀቱን ሲያበስር በታላቅ ደስታ ነው🎉

ሁሉም ሙስሊም ማወቅ ያለበት     
       [ አዝካር እና ዱዓዎች እንዲሁም ከፍተኛ ምንዳ ያላቸው ሥራዎች]

በኡስታዝ ባህሩ ኡመር
           የሚቀርብ

ፕሮግራሙን ለየት የሚያደርጉ ነገሮች፡
💸ያለ ምንም ክፍያ የነፃ ስልጠና!
📆የፕሮግራሙ ጊዜ ለ6️⃣ ቀናት ብቻ የሚቆይ ነው።

አቀራረቡ
🧭በየቀኑ ለ1 ሰዓት ብቻ የሚቀርብ ሲሆን፣

🧾ፕሮግራሙን ካጠናቀቁ ነፃ የምስክር ወረቀት ያገኛሉ።

በየቀኑ ትምህርቱን መረዳትዎን ለመገምገም ጥያቄዎች የሚቀርቡ ይሆናል።

📉🎥 ትምህርቶቹን በፈለጉት ጊዜ በቪዲዩ፣ በድምፅ እና በፅሁፍ PDF ሊከታተሉ ይችላሉ።

🟥ሥልጠናው የሚጀመርበት ቀን፡
ቅዳሜ  ጁማዳ አል ኣኺራ  3/ 1442 ሒጅሪ
(January 16/ 2021 እ'ኤ'አ')
ይሆናል።

የአዝካር እና ዱዓዎች መመዝገቢያ ቅፅ
📎[http://bit.ly/3aZ3ZZI]

ከተመዘገቡ ቡኋላ ወደ አፍሪካ አካዳሚ ሥልጠና ለመግባት ይህን የቴሌግራም ሊንኩን ይጫኑ፤📍
📎https://t.me/Africa_Academy1

ጊዜዎን በዚህ ልዩ ፕሮግራም ያሳልፉ፣ በአሏህ ፍቃድ በጣም አንገብጋቢ እና በጣም አስፈላጊ ዱዓዎች እና አዝካሮች፣ የሸሪዓዊ ሩቅያዎች ህክምና አደራረግ ተረድተው ይመረቁ።

ለሌሎችም እንዲደርስ የፕሮግራሙን ማስታወቂያ SHARE ያድርጉ🌹

Google Docs

"የአዝካር እና ዱዓዎች" ሥልጠና #5 መመዝገብያ ቅጽ

ይህ ሥልጠና በአሏህ ፍቃድ በኡስታዝ ባሕሩ ኡመር - ቅዳሜ ጥር 8, 2013 (Jan.16, 2021) የሚጀመር ይሆናል፡፡

እንኳን ደስ አላችሁ!
3 years, 4 months ago
አፍሪካ አካዳሚ | AFRICA ACADEMY
3 years, 9 months ago

የአፍሪካ አካዳሚ ስልጠና ሁለት መመዝገቢያ ፎርም እንዴት እንደሚሞላ በሚከተለው ሊንክ ገብተው በፌስቡክ ገጻችን ላይ መመልከት ይችላሉ።

https://www.facebook.com/191430540870370/posts/3839388269407894/

We recommend to visit

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month, 3 weeks ago

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 day, 15 hours ago

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 Film ቻናላችን በሰላም መጣቹ

አዳዲስ እና የድሮ እንግሊዘኛ/አማርኛ/ህንድ/ቱርክ ፊልሞችን እና ከ1000 በላይ ተከታታይ ፊልሞችን የምታገኙበት ቻናል ነው

ለማስታወቂያ ስራ - @Abusheymc

ሃሳብ አስታየት ካሎት - @Abushecbot

Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 1 month, 2 weeks ago