The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot
Last updated 1 week, 2 days ago
"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
Last updated 1 month ago
◉ Welcome to the 433 Films
Best Place To Find All Movies..
🤞For Promo - @Abusheymc
☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433
Last updated 9 months ago
✨አፍሪካ አካዳሚ የአፍሪካ አካዳሚን መመዝገብ ለፈለጋችሁ ባጠቃላይ ምዝገባ መጀመሩን ያበስራችኋል።
📲 የመመዝገቢያው ኪው አር ኮድ
https://t.me/africaacademy_diplom3
⭐አካዳሚውን ልዩ የሚያደርገው:
💵 በነፃ መሆኑና በሁሉም የእድሜ ክልል ላሉ ወንዶችም ይሁን ሴቶች ምቹ መሆኑ፤
💻 በስልክ ወይም በላፕቶፕ ባሉበት ቦታ በርቀት ለመማር ምቹ መሆኑ፤
📚የትምህርት አሰጣጥ መንገዱ እጅግ ያማረና ገር መሆኑ፣ እንዲሁም በተመረጡ ዑለሞች የሚሰጥ መሆኑ፤
🗒️ለየሁሉም የትምህርት ክፍል በየክፍሉና ትምህርቱ ሲጠናቀቅ የሚሰጡ ፈተናዎች መኖራቸው፤
🎊ላለፉ ተማሪዎች የምስክር ወረቀት የሚሰጥ መሆኑና የምርቃት ፕሮግራም የሚዘጋጅ መሆኑ፤
📖በአካዳሚው የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች:
1 - ሲራ
2 - ዓቂዳ
3 - ፊቅህ
4 - ተርቢያ
5 - ተፍሲር
6 - ሐዲሥ
⏱️የትምህርቱ ዘመን አንድ አመት ሲሆን በሁለት ሴሚስተሮች የተከፋፈለ ነው።
📋ትምህርቶቹ ለተማሪዎች የሚቀርቡት በነዚህ መልኩ ነው:
- በፒዲኤፍ (pdf)
- በቪዲዮ
(የመመዝገቢያውን ሊንክ በመጀመሪያው የኮሜንት መስጫ ሳጥንና ባዮ ላይ ያገኙታል።)
✨እድሉ አያምልጥዎ! በዙሪያዎ ካሉ ጋር ይቀላቀሉ።
السلام عليكم ورحمة الله
በታላቁ የረመዳን ውድድር ተሳትፈዋል❓
? የ800,000 ብር ዋጋ ያለው ሽልማት
? ከ ሸዕባን 26 - ረመዳን29
? የውድድሩ መገኛ ሊንክ https://bit.ly/35ztpgm
? ለወዳጅ ዘመድዎ ማጋራትዎን አይዘንጉ
እንኳን ደስ አላችሁ!
| አስደሳች ዜና ለኢትዮጵያዊያን በሙሉ✨ |
¦ አፍሪካ አካዳሚ ¦
📲የትም ቦታ በመሆን ፕሮግራሙን ይተከታተሉ 🤗
💡አፍሪካ አካዳሚ ከአፍሪካ ቲቪ ጋር በመተባበር ልዩ ዲናዊ የርቀት ትምህርት ስልጠና
"አዝካር እና ዱዓዎች እንዲሁም ከፍተኛ ምንዳ ያላቸው ሥራዎች"
በሚል ርዕስ ሥልጠና (5) ማዘጋጀቱን ሲያበስር በታላቅ ደስታ ነው🎉
ሁሉም ሙስሊም ማወቅ ያለበት
[ አዝካር እና ዱዓዎች እንዲሁም ከፍተኛ ምንዳ ያላቸው ሥራዎች]
በኡስታዝ ባህሩ ኡመር
የሚቀርብ
ፕሮግራሙን ለየት የሚያደርጉ ነገሮች፡
💸ያለ ምንም ክፍያ የነፃ ስልጠና!
📆የፕሮግራሙ ጊዜ ለ6️⃣ ቀናት ብቻ የሚቆይ ነው።
አቀራረቡ
🧭በየቀኑ ለ1 ሰዓት ብቻ የሚቀርብ ሲሆን፣
🧾ፕሮግራሙን ካጠናቀቁ ነፃ የምስክር ወረቀት ያገኛሉ።
⏳በየቀኑ ትምህርቱን መረዳትዎን ለመገምገም ጥያቄዎች የሚቀርቡ ይሆናል።
📉🎥 ትምህርቶቹን በፈለጉት ጊዜ በቪዲዩ፣ በድምፅ እና በፅሁፍ PDF ሊከታተሉ ይችላሉ።
🟥ሥልጠናው የሚጀመርበት ቀን፡
ቅዳሜ ጁማዳ አል ኣኺራ 3/ 1442 ሒጅሪ
(January 16/ 2021 እ'ኤ'አ')
ይሆናል።
የአዝካር እና ዱዓዎች መመዝገቢያ ቅፅ፡
📎[http://bit.ly/3aZ3ZZI]
ከተመዘገቡ ቡኋላ ወደ አፍሪካ አካዳሚ ሥልጠና ለመግባት ይህን የቴሌግራም ሊንኩን ይጫኑ፤📍
📎https://t.me/Africa_Academy1
⏱ጊዜዎን በዚህ ልዩ ፕሮግራም ያሳልፉ፣ በአሏህ ፍቃድ በጣም አንገብጋቢ እና በጣም አስፈላጊ ዱዓዎች እና አዝካሮች፣ የሸሪዓዊ ሩቅያዎች ህክምና አደራረግ ተረድተው ይመረቁ።
ለሌሎችም እንዲደርስ የፕሮግራሙን ማስታወቂያ SHARE ያድርጉ🌹
The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot
Last updated 1 week, 2 days ago
"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
Last updated 1 month ago
◉ Welcome to the 433 Films
Best Place To Find All Movies..
🤞For Promo - @Abusheymc
☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433
Last updated 9 months ago