Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 5 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @MKHI7
Last updated 4 days, 15 hours ago
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
#ኢትዮጵያ
ያግኙን +251913134524
Last updated 1 week, 5 days ago
------
ፈጣሪ ያገራልንን ያክል
""ربيع الأول ١٨_ ١٤٤٦_٣هجري""
⭕️የእሁድ ማታ የኦንላይኑ ከጥያቄና መልሰ በፊት የተደረገ ሙሐዶራ ነው ....
?ይህ ስለተውሒድ ዳሰሳ ነው?
--------
⭕️https://t.me/AbuNamuse/6244
***አልኡሱሉ ሰላሳ 14
الأصول الثلاثة
✅ በወንድማችን አቡጁሀይፋ አህመድ ወረባቦ አላህ ይጠብቀው
ርዝመት 51:40 ደቂቃ
አልኡሱሉ ሰላሳ 13*
الأصول الثلاثة**
✅ በወንድማችን አቡ ጁሀይፋ
አህመድ ወረባቦ አላህ ይጠብቀው
ርዝመት 44:30 ደቂቃ
⭕️➤ ሐያ ወደ ቂርአት
=====
*አልኡሱሉ ሰላሳ 11
الأصول الثلاثة
✅ በወንድማችን አቡጁሀይፋ አህመድ
አላህ ይጠብቀው
ርዝመት 51:40 ደቂቃ
ኔት ነው ጠብቁኝ
*አልኡሱሉ ሰላሳ 07
الأصول الثلاثة
✅ በወንድማችን አቡጁሀይፋ አህመድ
አላህ ይጠብቀው
እርዝመት 36:40
?*https://t.me/daawaselafyaGoha
*አልኡሱሉ ሰላሳ 06
الأصول الثلاثة
✅ በወንድማችን አቡጁሀይፋ አህመድ
አላህ ይጠብቀው
እርዘማት 46:53
አልኡሱሉ ሰላሳ 05
الأصول الثلاثة
✅ በወንድማችን አቡጁሀይፋ አህመድ
አላህ ይጠብቀው
እርዝመት 49:32
ደግሞ አራተኛቸው አልዩ ሀይደር
ነበረ ለነቢ ማኖሪያ ሚስጥር
ኢልመል ገይብ ከሱ ይጠየቅ ነበር።
???ይሄ ከላይ ያለው የሙሀመድ አወል መንዙማ ነው ከአላህ ውጭ ያሉ አካላቱች የሩቅ ሚስጥር ያውቃሉ እያለ ነው ።
አላህ እንድህ ይላል;
﴿قُل لا يَعلَمُ مَن فِي السَّماواتِ وَالأَرضِ الغَيبَ إِلَّا اللَّهُ وَما يَشعُرونَ أَيّانَ يُبعَثونَ﴾ [النمل: ٦٥]
(በሰማይም በምድርም ያለን የእሩቅ ሚስጥር አላህ እንጅ የሚያውቅ የለም። መቼ እንደሚቀሰቀሱም አያውቁም።በላቸው)
?እንግድህ ተመልከቱ አላህ በቁርአኑ ውስጥ የሩቅን ሚስጥር የሚያውቅ የለም ይላል ሙሀመድ አወል ሙሽሪኩ ግን እረ እሚያውቅ አለ እያለ ነው።
ከደዚህ አይነቱ ነው እነ ጀማል ያሲን የሚከላከሉለት አቤት አወዳደቅ
? ንቁ ወንድሞቼ እህቶቼ የ44ቱ ቅሬ የገባበት መከራ እሩቅ ነው ሰዎች ሀቅን እንዳይረዱ እያጭበረበሩ ነው።
? የነሙሀመድ አወል የይመር ኮቻ የይመር ገነቴ ወንድሞች እስኪ ብቅ በሉና እንደለመዳችሁት ወንድሞቻችን ናቸው በሉና አስገርሙንማ።
አቤት አወዳደቅ አቦ የአቂዳ ጀግኖች ወንድሞቻችንና እህቶቻችን ታዘቧችሁ።
? ልብ በሉ ለነሙሀመድ አወል ለይመር ኮቻ ለይመር ገነቴ ብለው ሰለፍዮችን ተክፊርዮች አሉ። እንደ ጅብ ተባብሮ ከጥንብ ላይ እንደሚከላከለው እነሱም ተባብረው ያለመረጃ ሰለፍዮችን ከእስልምና አወጧቸው።
የሙሽሪክ ጠበቆች የምንላቸው በምክንያት ነው።።።
? ያጀማዓ ይሄንን በሽርክ የታጨቀ መንዙማ ነው እመውሊድ ላይ የሚያነቡት እነሱ ሙቀዋል ጫትም አለ አውቆ አበድ ናቸው።መውሊድ ቢደዓ ከመሆኑ ጋ ሽርክም አለበት የምንለው በመረጃ ነው።
? كتبه أخوكم أبو جحيفة أحمد
Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 5 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @MKHI7
Last updated 4 days, 15 hours ago
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
#ኢትዮጵያ
ያግኙን +251913134524
Last updated 1 week, 5 days ago