Z Secret Training Institute

Description
🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏
በዚህ ቻናል ለተማሪዎች ጠቃሚ ቲቶሪያሎችን እና የሚያነቡትን short note ማቴሪያሎች እንለቃለን፡፡
https://t.me/zsecrettrainingcenter
We recommend to visit

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 9 months, 3 weeks ago

◉ Welcome to the 433 Films

Best Place To Find All Movies..

🤞For Promo - @Abusheymc

☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 1 year, 6 months ago

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 8 months, 1 week ago

8 months, 1 week ago

Z Secret +

በውስጡ 3ት አስደናቂ ነገሮች አሉት

1ኛ. አሁን ካላቹበት ጀምሮ ትምህርት እስኪዘጋ ድረስ 11ኛ ክፍል ትምህርቶችን ከ 9,10 ጋር የሚገናኙትን ሊንክ እያደረግን የማይገናኙትን ለብቻ አድርገን እያስተማርን UEE ከ 2003-2016 እያሰራን በየሳምንቱ ደሞ Exam based የሆነ ፈተና እየፈተንን አንደኛውን ዙር እንጨርሳለን።

2ኛ. ትምህርት ከተዘጋ በኃላ ደሞ የ12ኛ ክፍል ትምህርቶችን ከ 9,10 ጋር የሚገናኙትን ሊንክ እያደረግን የማይገናኙትን ለብቻ አድርገን እያስተማርን UEE ከ 2003-2016 እያሰራን በየሳምንቱ ደሞ Exam based የሆነ ፈተና እየፈተንን  ሁለተኛውን ዙር እንጨርሳለን።

3ኛ. በ2018 ዓ.ም ማለትም ትምህርት ሲጀመር ጀምሮ አመቱን ሙሉ ከ9-12 እንደገና ፕሮግራም በማዘጋጀት ክለሳ እንድታደርጉ በማድረግ በየሳምንቱ እየፈተንን በ4ት ዙር Pre-Entrance Exam በመፈተን በልዩ ሁኔታ ለ2018 UEE እንደትዘጋጁ እናደርጋለን።

ታዲያ ይህ ፕሮግራም አይለይም?

ማጠቃለያ:

አሁን ላይ 11ኛ ክፍል ለምትማሩ ተማሪዎች  ዕምቅ ችሎታችሁን እንድትጠቀሙ በማድረግ  ከአሁን ጀምሮ እሰከ መስከረም  ድረስ በሁለት ዙር ከ9-12 እንድትጨርሱ በማድረግ 2018ን በክለሳና ብዙ ጥያቄዎችን እያሰራችሁ አሁን ላይ 400 ማምጣት  አለብኝ ብላችሁ የወሰናቹትን ከ500 በላይ እንዲሁም ከ500-550 ማምጣት ምትፈልጉትን ከ550 በላይ እንድታመጡ እንዲሁም ከ550 በላይ ማምጣት የምትፈልጉትን የእሰዛሬው ውጤት ሪከርድ እንድትሰብሩ የሚረዳ አስደናቂ ፕሮግራም  ነው::

🔥🔥🔥🔥Z Secret + 🔥🔥🔥🔥

8 months, 1 week ago

Z Secret +

ይለያል!!!!!!!
Grade 11 ተማሪዎች እንዳያመልጣችሁ::

8 months, 1 week ago

Z Secret Plus የሚል ፓኬጅ.........ለ11ኛ ክፍል ተማሪዎች ታምረኛ የሆነ ፕሮግራም ተጀመረ..... ቪድዮ ዛሬ የምንለቅ ይሆናል።

10 months, 4 weeks ago
10 months, 4 weeks ago
10 months, 4 weeks ago

Grade 12 unit 2 Microorganism

11 months ago

Website leketay samint yedersal yenegewu fetena gn ezihu channel lay yemetefetenubet link yelekekal

Kekenu 9:00 lay maths
12:00 lay english
Mata 2:00 lay chemistry yemetefetenu yihonal.

11 months ago
11 months ago

Social science temariwoch Geography ke 95 belay endet mamtat endemtechelu ehud mata yilekekal......ehud gn English ena maths mefeten techelalachu.

11 months, 1 week ago
We recommend to visit

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 9 months, 3 weeks ago

◉ Welcome to the 433 Films

Best Place To Find All Movies..

🤞For Promo - @Abusheymc

☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 1 year, 6 months ago

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 8 months, 1 week ago