Infinite Entertainment, Zero Cost: Get Your Free Books, Music, and Videos Today!

RAFATOEL(ራፋቶኤል)

Description
ራፋቶኤል ፡ ብሒል፦ ምጡቅ ፡ ሽሽግ ፡ ረቂቅ ፡ ሰማያዊ ፡ ምስጢር ....
Rafatoel means advanced, hidden, subtle, blue, mysterious.
__________________________________
Advertising
We recommend to visit

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month, 3 weeks ago

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 day, 15 hours ago

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 Film ቻናላችን በሰላም መጣቹ

አዳዲስ እና የድሮ እንግሊዘኛ/አማርኛ/ህንድ/ቱርክ ፊልሞችን እና ከ1000 በላይ ተከታታይ ፊልሞችን የምታገኙበት ቻናል ነው

ለማስታወቂያ ስራ - @Abusheymc

ሃሳብ አስታየት ካሎት - @Abushecbot

Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 1 month, 2 weeks ago

2 months, 1 week ago

የሰው ልጅ ልብ እንደ ባህር የራሱ አውሎንፋስ፤ የራሱ ማዕበል አለው እንዲሁም ጥልቁ ውስጥ የራሱ ሉል አለው!

10 months, 4 weeks ago

የሰው ልጅ ልብ እንደ ባህር የራሱ አውሎንፋስ፤ የራሱ ማዕበል አለው እንዲሁም ጥልቁ ውስጥ የራሱ ሉል አለው!

11 months, 2 weeks ago

ቀመር(FORMULA)

ቀመር፦ ማለት  ቀመረ=ቆጠረ
ከሚለው የግዕዝ ግሥ የወጣ ሲሆን መቁጠሪያ መስፈሪያ መለኪያ ማለት ነው፡፡

አበቅቴና መጥቅዕን የሚአስገኙ ቀመሮች/formula/  የሚከተሉት ናቸው፡፡

1ኛ/ አቢይ ቀመር/አውደ ቀመር
2ኛ/ ቀመረ አረብ
3ኛ/ ማዕከላዊ ቀመር/አውደ ማሕተም
4ኛ/ ንዑስ ቀመር/አውደ አበቅቴ

በእነዚህ ቀመሮች እየቀመርን አበቅቴን እና መጥቅዕን ማውጣት እንችላለን፡፡ ከእነዚህ ቀመሮች ሁሉ
ዋናው ቀመር ንዑስ ቀመር ነው፡፡

ንዑስ ቀመርም የምንለው 19 አመት ነው፡፡ በአቢይ ቀመር፤ በቀመረአረብ፤ በማእከላዊ ቀመር
ከቀመርን በኋላ ቀሪው ከንዑስ ቀመር በላይ ከሆነ ወይም ከ19 በላይ ከሆነ የግድ በንዑስ ቀመር ይቀመራል፡፡ ፡
➢አቢይ ቀመር የምንለው=532 ዓመትነው፡፡
➢ቀመረ አረብ የምንለው=228 ዓመት ነው፡፡
➢ ማዕከላዊ ቀመር የምንለው=76 ዓመት ነው፡፡
➢  ንዑስ ቀመር የምንለው= 19 አመት ነው፡፡

*አቨቅቴንና መጥቅዕን ለማግኘት አለም ከተፈጠረ ጀምሮ እኛ እስካለንበት ያለውን ዘመን ወይም አመተ ዓለሙን በእነዚህ በ4ቱ ቀመሮች ቀምር ማለት ለቁጥሮቹ አካፍል ማለት ነው፡፡

ዓመተ ዓለሙን ለቁጥሮች ስናካፍል በነጥብ ማካፈል አንችልም፡፡

በባሕረ ሀሳብ ቀመር ወይም ስሌት በነጥብ ማካፈል አይቻልም፡፡ከዚህ ላይ ማስተዋል ያስፈልጋል አንድን ቁጥር ለአንድ ቁጥር ስናካፍል ውጤት የሚሆነው ድርሻው ሳይሆን ቀሪው ነው፡፡ ከሙሉ ድርሻው የተረፈውን ወይም የቀረውን ውጤት ብለን እንይዘዋለን፡፡*

11 months, 4 weeks ago

15/08/2015 E.C

1 year ago

የሰባቱ  ቀናት  ስያሜ

1⃣Monday       የጨረቃ ቀን  
2⃣Tuesday       የማርስ ቀን
3⃣Wednesday  የሜርኩሪ ቀን
4⃣Thursday      የጁፒተር ቀን
5⃣Friday          የቬኑስ ቀን
6⃣Saturday      የሳተርን ቀን
7⃣Sunday         የፀሀይ ቀን
  ANCIENT GOLDEN FORMULA
ANCIENT GOLDEN FORMULA

1 year, 1 month ago
1 year, 1 month ago

ጨረቃና ሥያሜዋ በኢትዮጵያውያን
፩/ወርህ
፪/ጨረቃ
፫/ቀመር
፬/አሶኒያ
፭/ዕብላ
፮/ብናሴ
፯/ኤራዕ

👉ጨረቃ ልክ እንደ ፀሐይ ሁሉ ዘመንን የምንለካባት ስትሆን መጠነ ቁ ሷም ከፀሐይ  ያነሰ ነው።

👉እንደ ሳይንስ ጥናት ጨረቃ በፀሐይና በመሬት መካከል ሥትሆን ብርሀን የሚያገኘው ክፍሏ ወደ ፀሐይ ሲሆን ብርሀን የማያገኘው ክፍሏ ደሞ ወደኛ ይሆናል በዚህም ጊዜ ጨረቃ የማትታይ ይሆናል።

ከአራት ቀናት በኋላ ግን የተወሠነ ብርሀን ያረፈበትን አካሏን በማጭድ ቅርፅ መልክ እናየዋለን።

ይህ ያለችበት የሰሌዳ ሁኔታ በሳይንሱ `waxing crecent moon´ማለት ሲሆን ዋክሲንግ ማለት  መጠኑ የጨመረ ማለት ነው።

ከሰባት ቀናት በኋላ ደግሞ የፀሐይ ብርሀን የሚያገኘው ክፍሏ በግማሽ  ይጨምርና ግማሽ ሆና ትገኛለች ።

እንደ ኢትዮጵያውያን ምርምር በሥነ  ፈለክ መጽሐፋቸው ላይ ሥለውት እንደምናየው ጨረቃ ብርሃኗ እየመላ እየጨመረላት በመሄድ በ14ኛው (በ15ኛው) ቀን በምሥራቅ ውጥታ ሌሊቱን ሁሉ ደምቃ ታበራለች።
"IT'S TIME SCHOLARS  TIME"
"IT'S TIME SCHOLARS  TIME"

1 year, 1 month ago
RAFATOEL(ራፋቶኤል)
1 year, 1 month ago
RAFATOEL(ራፋቶኤል)
1 year, 1 month ago
RAFATOEL(ራፋቶኤል)
We recommend to visit

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month, 3 weeks ago

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 day, 15 hours ago

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 Film ቻናላችን በሰላም መጣቹ

አዳዲስ እና የድሮ እንግሊዘኛ/አማርኛ/ህንድ/ቱርክ ፊልሞችን እና ከ1000 በላይ ተከታታይ ፊልሞችን የምታገኙበት ቻናል ነው

ለማስታወቂያ ስራ - @Abusheymc

ሃሳብ አስታየት ካሎት - @Abushecbot

Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 1 month, 2 weeks ago