The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot
Last updated 1 day, 17 hours ago
"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
Last updated 4 weeks ago
◉ Welcome to the 433 Films
Best Place To Find All Movies..
🤞For Promo - @Abusheymc
☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433
Last updated 8 months, 4 weeks ago
🖊የግዕዝ ፊደል ምንጩ እግዚአብሔር ነው ።አንዳንድ ሰዎች እንደሚሉት ከጊዜ በኋላ የተቸገሩ ሰዎች ለሰነድ መሰነጃ የፈለሰፉት፣ጭንቅ የወለደው ባጋጣሚ የተገኘ አይደለም ።እግዚአብሔር በቀጥታ ለበኩረ ፍጥረት አዳም የሰጠው ሀብተ ጸጋ ነው ።
🖊ሀ ግዕዝ ሀልዎቶሙ ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ እምቅድመ ዓለም ማለት ነው ። ሀ መጀመሪያ ሀ ፩ ቁጥር ሀ ዕለተ እሑድ ጥንተ ዕለት ሀ የዕለታት(የሳምንት) መጀመሪያ ሀ ፩ ሺህ ፩፻፵(አንድ ሺህ አንድ መቶ አርባ) ዓመት ፣ከ <<ሀ እስከ ሆ>> ያሉ ፊደላት በሰባቱ ዕለታት የተቀመሩ ናቸው። ሀ እሑድ ሁ ሰኑይ ሂ ሠሉስ ሃ ረቡዕ ሄ ኀሙስ ህ ዓርብ ሆ ቅዳሜ ናቸው ።በሰባቱ ፊደላት ሰባት ዕለታት ማለት ይህ ነው ።
🖊ግዕዝ ሥልጣኔ ነው ከፍታ ነው ቅድስና ነው ከእግዚአብሔር የተሰጠ ጸጋ ነጻነት ነው ይህንን በአንክሮ ካልቆፈርነው የእውነቱ ማዕድን ላይ ልንደርስ አንችልም ። በ <<ሀ>> ጀማሪነት መሠረት ሲቀመጥ መ-፬ ዐ-፸ ረ-፮ በአንድ ላይ ፹ ይሆናል ። << መዓረ >> ያለውም ማንን ነው ቢሉ ክርስቶስን ነው ።ይህንንም ለማረጋገጥ ክርስቶስን በ<<ሀ>> መነሻነት ስንቀምረው ክ -፶ ር- ፮ ስ- ፯ ቶ- ፲ ስ- ፯ ሲጠቃለል እንደ <<መዐረ>> ሰማንያ መጣ ። <<መዐረ>> ብሎ በብሉይ በሥውር የጻፈው ስለ ሐዲስ ኪዳኑ ክርስቶስ ነው ተብሎ ይመሰጠራል ።
ምንጭ ፦መጽሐፈ ምንኃር
ኢትዮጵያና ምሥጢረ ግዕዝ
በመምህር #ዳግማዊ_ሙሴ
ባለስልጣኖች ፣ ማህበረሰብ አንቂዎች፣ ሐላፊዎች፣ ማውራት ድደስ የሚላቸው ሞቲቬሽናል ስፒከሮች እነዚህና ሌሎች በሌለን ቀማይመለከተን ያስገቡንና መቀየር ትችላለህ በሚል ሰበብ አእምሮአችንን እረፍት የሚያሳጡንን ትኩረት ባንሰጣቸው ጥሩ ነው።
በነገራችን ላይ የደቡብ አፍሪካ ሰዎችን ይበጠብጣቸው የነበረውን #ክዋሻኮር የሚባለውን በሽታ የአእምሮ እብደት ነው አሉ።
የሰው ልጅ ልብ እንደ ባህር የራሱ አውሎንፋስ፤ የራሱ ማዕበል አለው እንዲሁም ጥልቁ ውስጥ የራሱ ሉል አለው!
የሰው ልጅ ልብ እንደ ባህር የራሱ አውሎንፋስ፤ የራሱ ማዕበል አለው እንዲሁም ጥልቁ ውስጥ የራሱ ሉል አለው!
ቀመር(FORMULA)
ቀመር፦ ማለት ቀመረ=ቆጠረ
ከሚለው የግዕዝ ግሥ የወጣ ሲሆን መቁጠሪያ መስፈሪያ መለኪያ ማለት ነው፡፡
አበቅቴና መጥቅዕን የሚአስገኙ ቀመሮች/formula/ የሚከተሉት ናቸው፡፡
1ኛ/ አቢይ ቀመር/አውደ ቀመር
2ኛ/ ቀመረ አረብ
3ኛ/ ማዕከላዊ ቀመር/አውደ ማሕተም
4ኛ/ ንዑስ ቀመር/አውደ አበቅቴ
በእነዚህ ቀመሮች እየቀመርን አበቅቴን እና መጥቅዕን ማውጣት እንችላለን፡፡ ከእነዚህ ቀመሮች ሁሉ
ዋናው ቀመር ንዑስ ቀመር ነው፡፡
ንዑስ ቀመርም የምንለው 19 አመት ነው፡፡ በአቢይ ቀመር፤ በቀመረአረብ፤ በማእከላዊ ቀመር
ከቀመርን በኋላ ቀሪው ከንዑስ ቀመር በላይ ከሆነ ወይም ከ19 በላይ ከሆነ የግድ በንዑስ ቀመር ይቀመራል፡፡ ፡
➢አቢይ ቀመር የምንለው=532 ዓመትነው፡፡
➢ቀመረ አረብ የምንለው=228 ዓመት ነው፡፡
➢ ማዕከላዊ ቀመር የምንለው=76 ዓመት ነው፡፡
➢ ንዑስ ቀመር የምንለው= 19 አመት ነው፡፡
*አቨቅቴንና መጥቅዕን ለማግኘት አለም ከተፈጠረ ጀምሮ እኛ እስካለንበት ያለውን ዘመን ወይም አመተ ዓለሙን በእነዚህ በ4ቱ ቀመሮች ቀምር ማለት ለቁጥሮቹ አካፍል ማለት ነው፡፡
ዓመተ ዓለሙን ለቁጥሮች ስናካፍል በነጥብ ማካፈል አንችልም፡፡
በባሕረ ሀሳብ ቀመር ወይም ስሌት በነጥብ ማካፈል አይቻልም፡፡ከዚህ ላይ ማስተዋል ያስፈልጋል አንድን ቁጥር ለአንድ ቁጥር ስናካፍል ውጤት የሚሆነው ድርሻው ሳይሆን ቀሪው ነው፡፡ ከሙሉ ድርሻው የተረፈውን ወይም የቀረውን ውጤት ብለን እንይዘዋለን፡፡*
1⃣Monday የጨረቃ ቀን
2⃣Tuesday የማርስ ቀን
3⃣Wednesday የሜርኩሪ ቀን
4⃣Thursday የጁፒተር ቀን
5⃣Friday የቬኑስ ቀን
6⃣Saturday የሳተርን ቀን
7⃣Sunday የፀሀይ ቀን
➖➖➖➖➖➖➖ ➖ ANCIENT GOLDEN FORMULA
ANCIENT GOLDEN FORMULA
The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot
Last updated 1 day, 17 hours ago
"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
Last updated 4 weeks ago
◉ Welcome to the 433 Films
Best Place To Find All Movies..
🤞For Promo - @Abusheymc
☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433
Last updated 8 months, 4 weeks ago