Riseup Tech

Description
Is placed in Addis Ababa it provides (MERN)Website Development, basic computer skill course, Language and other short term course.
We recommend to visit

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 2 Monate, 1 Woche her

◉ Welcome to the 433 Films

Best Place To Find All Movies..

🤞For Promo - @Abusheymc

☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 11 Monate her

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 2 Wochen, 6 Tage her

3 weeks, 1 day ago
እርሶም RiseUpTech Solutions ዛሬውኑ ይቀላቀሉ እና …

እርሶም RiseUpTech Solutions ዛሬውኑ ይቀላቀሉ እና የቴክኖሎጂ ጉዞዎን ይጀምሩ!

ለበለጠ መረጃ፡-

ስልክ ቁጥር፡ 0907667777
Telegram ፡ https://t.me/riseuptech
ድረ-ገጻችን፦https://riseuptechsolution.com/
አድራሻ፡ ቤተል ተቅዋ መስጂድ ወረድ ብሎ ዳሽን ባንክ አጠገብ

3 weeks, 1 day ago

ከተማሪዎቻችን ከተገኙ አስተያየቶች በጥቂቱ

"RiseUp Tech Solution ሕይወቴን ለወጠው! ከዜሮ ኮዲንግ ልምድ ወደ ሙሉ የድር ጣቢያ(Fullstak website development) በ6 ወር ውስጥ እጅግ በጣም ጥሩ እውቀት እንዲኖረኝ አስችሎኛል!" _ ሀናን

"Thank you, M.s , for all the extra efforts you make to help us grow,and the challenges you encourage us to face to help us become who we are.
You are not only our teacher,you are our friend and guide.we will always be grateful to you for your support and kindness." _ Tesnim Abdu

"rise up betam arif ye technology tmhrt bet nw  tmhrtu be set astemari slhone mnnarew  free endehon ena mnm aynet teyake sinoren benesanet meteyek chyalew ye temhrtu asetat betam tru nw mnm saygebagn malfew neger yelem ke lela tmhrt bet endememtate eza yalagegnehutn bzu neger rise up lay agegnchalew temhrtu endwedew adrgeshgnal ena betam tru astemari nesh mashallah des emil ye temhrt asetat nw yalesh mnm yestekalel yemlew neger yelem                                                           Thank  you, we appreciate you !" _ sitra

1 month ago
**የወደፊት የቴክኖሎጂ ኮከቦች እንኳን ደህና መጣችሁ!**

የወደፊት የቴክኖሎጂ ኮከቦች እንኳን ደህና መጣችሁ!
በRiseuptechsolution እጅግ ዘመናዊ የሆነ የFull-Stack Website Development ስልጠናችንን የአራተኛ ዙር ምዝገባ መጀመራችንን ስናበስሮ በታላቅ ደስታ ነው።

ለምን Full-Stack መማር አስፈለገ?
በዚህ ዘመን፣ የቴክኖሎጂው ዓለም በፍጥነት እየተቀየረ ነው። ድረ-ገጾችና አፕሊኬሽኖች የዕለት ተዕለት ህይወታችን ወሳኝ አካል ሆነዋል። Full-Stack Developer መሆን ማለት የደንበኞችን ፍላጎት በሚገባ በመረዳት፣ ዘመናዊና ተወዳጅ ድረ-ገጾችንና አፕሊኬሽኖችን መገንባት መቻል ማለት ነው። ይህ ክህሎት በገበያ ውስጥ ከፍተኛ ተፈላጊነት ያለውና ተወዳዳሪ የሚያደርጋችሁ ነው።

በRiseuptechsolution ምን ትማራላችሁ?
በእኛ ስልጠና ከFront-End  እስከ Back-End ድረስ ያሉትን የWebsite ልማት ቴክኖሎጂዎች ትማራላችሁ። HTML, CSS, JavaScript, React, Node.js, mysql, mongodb እና ሌሎች ዘመናዊ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም የተሟላና የተሳካ ድረ-ገጽ እንዴት መገንባት እንደሚቻል ጥልቅ እውቀት ትቀስማላቹ።

ለምን Riseuptechsolutionን እንምረጥ?
📚 ሸሪዓው በጠበቀ መልኩ ሴቶችን በሴቶች ወንዶችን በወንዶች በማስተማራችን
➡️ ልምድ ባላቸው አሰልጣኞች
➡️ ተግባራዊ ስልጠና፦ በንድፈ ሃሳብ ላይ ብቻ ተወስኖ ሳይሆን በተግባርም የተደገፈ በመሆኑ።
➡️ የስራ እድል፦ ከስልጠና በኋላ በተለያዩ ኩባንያዎች ውስጥ የስራ እድል እንዲኖራችሁ እናግዛችኋለን።

የምዝገባ ጊዜው እንዳያልፋችሁ! አሁኑኑ ይመዝገቡና የቴክኖሎጂው ዓለም ኮከብ ለመሆን ይዘጋጁ።
ለበለጠ መረጃ፡-
ስልክ ቁጥር፡ 0907667777
Telegram ፡ https://t.me/riseuptech
ድረ-ገጻችን፦https://riseuptechsolution.com/
አድራሻ፡ ቤተል ተቅዋ መስጂድ ወረድ ብሎ ዳሽን ባንክ አጠገብ

2 months, 2 weeks ago
***⏰*** የዚህ ዙር ምዝገባ ዛሬ የመጨረሻ …

የዚህ ዙር ምዝገባ ዛሬ የመጨረሻ ቀን ነው ፤ ማታ እስከ 2:00 ሰዓት እንቀበላለን ያልተመዘገባቹ እድሉ ሳያመልጣቹ
በዌብሳይታችን https://riseuptechsolution.com/form.php ገብታቹ ተመዝገቡ።

የመመዝገብያ ሂደቱ ላይ ጥያቄ ካላቹ
Telegram ? @riseuptechsolution
Phone ? +251907667777

2 months, 3 weeks ago
***⏰*****ምዝገባ ሊጠናቀቅ 2 ቀን ብቻ ቀረ**

ምዝገባ ሊጠናቀቅ 2 ቀን ብቻ ቀረ
መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት የለኝም፤ አረ ከ ኮምፒውተር ተገናኝቼ አላቅም የሚሉ ሀሳቦች ሳያስጨንቆ ከመሰረታዊ የኮምፒውተር አጠቃቀም ጀምሮ የተዋጣለት የዌብሳይት አበልፃጊ እና ችግር ፈቺ ሲስተሞችን መስራት የሚያስችሎትን እውቀት  የሚቀስሙበት RISEUPTECH እናንተን በመጠባበቅ ላይ ይገኛል።
የዚህ ዙር ምዝገባ ሊጠናቀቅ 2 ቀን ብቻ ቀረ ቦታ ሳይገድቦ ያሉበት ቦታ ሆነው በonline ዛሬውኑ በዌብሳይታችን www.riseuptechsolution.com ገብተው  ይመዝገቡ።

Fullstack (MERN) web development
- Basic Computer Skill
- HTML
-CSS
- Media Query
-UX/UI Design
-Javascript
- jQyery
- Algorithm
-Git/GitHub
-Bootstrap5
-Design Theory
-OOP
-Domains and deployment
- Mysql
- Express
- React.js
-React Router
-React Hooks
-API
- Node
- MongoDB
.
.
.
.
.
etc

Mobile +251907667777
              +251901177716

Telegram @riseuptechsolution

Telegram https://t.me/riseuptech

ለሴቶች በሴት መምህራን!

2 months, 3 weeks ago
***⏰*** **Registration alarm**

Registration alarm
Only two days left for registration!

Join us to learn Fullstack (MERN) website development from the basics and create a complete job portal web application. Enroll today for a rewarding learning experience with RiseUp Tech Solutions.

https://riseuptechsolution.com/form.php

Telegram @riseuptechsolution

Telegram https://t.me/riseuptech

2 months, 4 weeks ago

ምዝገባ እንዲራዘመ ከብዙዎች አስታየት ደርሶን እኛም እስከ ታህሳስ 04 ድረስ ማራዘማችንን ልናበስሮ ወደድን

ያልተመዘገባቹ በተጨመሩት ጥቂት ቀናት የድሉ ተጠቃሚ ሁኑ

2 months, 4 weeks ago
Hey everyone ***✋***

Hey everyone

To get money -> you need skills.
To gain skills -> you need learning.
To start learning -> Don't miss out on this exciting opportunity!

Become a Successful fullstack website developmer with riseup tech

? Date & Time:- Dec 13, 2024, at 6 PM

?️ ???????? ??? ?:

https://riseuptechsolution.com/

https://t.me/riseuptech
Limited slots available—don’t wait Hurry up! ?‍♂️

3 months ago
Don't miss out on this exciting …

Don't miss out on this exciting opportunity!

?️ ???????? ??? ?:

https://riseuptechsolution.com/

Limited slots available—don’t wait Hurry up!

3 months, 1 week ago
የቴክኖሎጂ ማእበል እየተስፋፋ ባለበት ሰዓት

የቴክኖሎጂ ማእበል እየተስፋፋ ባለበት ሰዓት
ቴክኖሎጂ እንዴት እንጠቀም?
ቴክኖሎጂ እንዴት ገንዘብ እንስራበት?
ቴክኖሎጂ ለልጆቻችን በምን መልኩ እናስተምር?

የሚሉ ጥያቄዎች የሁላችንም ነው እና
ገንዘብ ለመስራት ፦ እውቀት
እውቀቱን ለማግኘት ፦ መማር የግድ ነው!
ለመማር Riseup tech ያመቻቸላቹ እድል እንዳያመልጦ።

ሴቶችን በሴቶች በማስተማር በተለይም በኒቃብና በሂጃብ ምክንያት ከትምህርታቸው የራቁ ሴቶችን በአጭ ጊዜ ብቁ እና ውጤታማ የሚሆኑበትን ትምህርት አዘጋጅተን በማስተማር ላይ እንገኛለን።

ስራቸው እኽቲላጥ የበዛበት ሆኖባቸው ሳይሳቀቁ ቤታቸው ሆነው ኬትኛውም ድርጅት መስራት ሚችሉበትን እድል እናመቻቻለን

የዚህ ዙር ምዝገባ ሚጠናቀቀው ህዳር 27 ስለሆነ እድሉ ሳያመልጣቹ ተመዝገቡ

https://riseuptechsolution.com/

https://t.me/riseuptech

@riseuptechsolution

We recommend to visit

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 2 Monate, 1 Woche her

◉ Welcome to the 433 Films

Best Place To Find All Movies..

🤞For Promo - @Abusheymc

☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 11 Monate her

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 2 Wochen, 6 Tage her