The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot
Last updated 2 Monate, 1 Woche her
◉ Welcome to the 433 Films
Best Place To Find All Movies..
🤞For Promo - @Abusheymc
☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433
Last updated 11 Monate her
"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
Last updated 2 Wochen, 6 Tage her
አንዳንድ ሰወች ህይወታቸው የብርሀን መንገድ ነው። በዙሪያቸው ላሉ ሰወች ያበራሉ!
አንዳንዴ በሀሳብ አንዳንዴ በቆንጆ ንግግር
አንዳንዴ በመፅሀፍ....በሌላም ነገር....😇
*🌟 2ኛው ዙር ዓለም አቀፍ የቁርዓን እና የአዛን ውድድር ተጠናቀቀ 🌟*
በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የበላይ ጠባቂነት በዘይድ ኢብኑ ሳቢት የቁርአን ማህበር አዘጋጅነት ሲካሄድ የቆየው 2ኛው ዙር ዓለም አቀፍ የቁርዓን እና የአዛን የማጠቃሊያ ውድድር በአዲስ አበባ ስታዲየም ተካሂዷል።
በማጠቃሊያ ውድድሩ በቁርዓን ሂፍዝ፣ በቁርዓን ቲላዋ እና በአዛን ዘርፍ አሸናፊ የሆኑ ተወዳዳሪዎች በዳኞች አማካኝነት ይፋ ሆነዋል።
በዚህም
በወንዶች የቁርአን ሂፍዝ ውድድር
1ኛ. ሙሐመድ ፉዓድ … ከሊቢያ
2ኛ. ዩሱፍ አሺር … ከኳታር
3ኛ. አህመድ በሺር …ከአሜሪካ
በሴቶች የቁርአን ሂፍዝ ውድድር
1ኛ ሩቅያ ሳላህ … ከየመን
2ኛ ነሲም ጀናዉጃ … አልጄሪያ
3ኛ ቀመራ ወሊዩ መሐመድ … ከኢትዮጵያ
በአዛን ውድድር
1ኛ ሙሀመድሻን አቡበከር … ከኢንዶኖዢያ
2ኛ ኡመር ዱራን … ከቱርክ
3ኛ አደም ጅብሪል … ከኢትዮጵያ
በወንዶች የቁርአን ቲላዋ ውድድር
1ኛ አብዱራዛቅ አል ሸሀዊ …ከግብፅ
2ኛ ከራር ለይስ … ከኢራቅ
3ኛ አንጀድ ካምዳን … ከየመን አሸናፊ ሆነዋል፡፡
ጥር 21 ተጀምሮ ዛሬ በተጠናቀቀው 2ኛው ዙር ዓለም አቀፍ የቁርአን እና የአዛን ውድድር ላይ ከ60 በላይ ሀገራት ተሳትፈዋል ተብሏል።
በማጠቃሊያ ውድድሩ ላይ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የኡለማዕ ጽህፈት ቤት፣ የአዲስ አበባና የኦሮሚያ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤቶች ስራ አስፈፃሚዎች፣ ዲፕሎማቶች እና የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍል ተወካዮች መታደማቸውን የጠቅላይ ምክር ቤቱ መረጃ አመላክቷል፡፡»**@sebil_tube@sebil_tube
✨ውድ ተማሪዎቻችን እንኳን ደህና መጣችሁ ...
ህዳር 20/11/2024 ትምህርት ከመጀመሩ በፊት ሁሉም ተማሪ በዌብሳይቱ ላይ እንዲመዘገብ(መረጃውን እንዲሞላ) እንጠይቃለን።
? ከዚሁ ጋር ተያይዞም በስልክ ቁጥር መመዝገብ ላይ የነበረው ችግር በአላህ ፈቃድ መቀረፉንም ልናስታውሳችሁ እንወዳለን።
?የምዝገባ ሊንክ
https://am.africaacademy.com/
? እንዴት ዌብሳይት ላይ መመዝገብ እንደምንችል የሚያሳይ ቪዲዮ
https://t.me/africaacademy_diplom3/34
?ለጥያቄዎች፣ ቴክኒክ ድጋፍ ክፍልን ያግኙ፡-
@Ethio_africaacademy
⭕️እባኮትን የቴክኒክ ድጋፍ ክፍል ከማናግርዎ በፊት ሊንኩን በመጫን ቪዲዮውን ይመልከቱ።
?>< ተስፋ የማይቆርጥ ሰው ለሽንፈት በጣም ሩቅ ነው።><?
ከልቤ ድርሳን ዉስጥ፣ቀን ከሌት 'ሚጮኸዉ፣
የመዉደዴ ልሳን የማፍቀሬ ዜማ፣ሰርክ የሚዘመረዉ፣
ላንተ ከመሰለህ ተሳስተሀል ዉዴ፣ላንተ አልተቀኘም፣
የልቤ ዉዳሴ ከወንዶች ለወንዱ፣ለሙስጠፋ እንጂ ለማንም አይደለም
The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot
Last updated 2 Monate, 1 Woche her
◉ Welcome to the 433 Films
Best Place To Find All Movies..
🤞For Promo - @Abusheymc
☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433
Last updated 11 Monate her
"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
Last updated 2 Wochen, 6 Tage her