Rev. Tezera Yared (GloriousLifeChurch)

Description
GloriousLifeChurch
We recommend to visit

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 3 months, 1 week ago

◉ Welcome to the 433 Films

Best Place To Find All Movies..

🤞For Promo - @Abusheymc

☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 1 year ago

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month, 3 weeks ago

2 months, 1 week ago
2 months, 3 weeks ago
4 months, 3 weeks ago
4 months, 3 weeks ago
*****?*** ልጄ ሆይ ንግግሬን አድምጥ***?***

*? ልጄ ሆይ ንግግሬን አድምጥ?
? የ01:37:53 ሰዓት Mp3
? በሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ*

ትምህርቱን በ www.agapeglc.com ድህረገጽ ላይ በመግባት ማግኘት የምትችሉ ሲሆን ለበለጠ መረጃ ደግሞ ከታች ያለውን ስልክ መጠቀም የምትችሉ መሆኑን በትህትና እንገልፃለን።

Website: WWW.AGAPEGLC.COM

ለበለጠ መረጃ ? +251 902 77 0000

አድራሻችን: ከለም ሆቴል ወደ 24 ቀበሌ የሚወስደውን ሃይ ዌይ መንገድ እንደጨረሱ በስተ ግራ በኩል ያገኙናል፡፡

☆ ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ አንድ ቃል ሕይወትዎ ለዘላለም ይለወጣል።

*? የፍቅር እና የእምነት ድምጽ?
The Message of Love and Faith

Share ??* @AgapeGLC

5 months ago

ሃሌሉያ የመዝሙር አልበም
በክብር ሕይወት ቤተክርስቲያን የተዘጋጀ

? ሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ
? ሃሌሉያ

Live Worship- Track 01

Hallelujah comes from two Greek words;
ሃሌ ሉያ ማለት: እግዚአብሔር ይመስገን ማለት ሲሆን በተጨማሪም የምስጋና፣ የደስታ፣ የድል ወይም የዝማሬ መግለጫ ዓለምአቀፋዊ እና የተቀደሰ ቋንቋ ነው።

Join & Share ?** @AgapeGLC

5 months ago
5 months ago
ትንቢት እናገራለሁ

ትንቢት እናገራለሁ
ፍሬ እንደማያፈራ ዘር አትቀበሩም፤ ወደ ታላቅነትና ከፍታ እንደሚሄድ አካል ለመሆን እንደሚሰራ እንደ መለኮታዊ ዘር ፍሬ ለማፍራት ትበቅላላችሁ!!
በኢየሱስ ስም አሜን

መልካም ቀን!!!
ሬቨ ተዘራ ያሬድ

We recommend to visit

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 3 months, 1 week ago

◉ Welcome to the 433 Films

Best Place To Find All Movies..

🤞For Promo - @Abusheymc

☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 1 year ago

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month, 3 weeks ago