Unlock a World of Free Content: Books, Music, Videos & More Await!

༒ 𝐒𝐈𝐆𝐌𝐀 𝐌𝐀𝐗 ༒

Description
༒ 𝐒𝐈𝐆𝐌𝐀 𝐌𝐀𝐗 ༒

★ THIS CHANNEL CREATED FOR THOSE WHO WANT TO CHANGE THEMSELF.

1. ❝ ᴛʜᴇ ᴘᴏᴡᴇʀ IS ғʀᴏᴍ ᴍʏ ʙʟᴏᴏᴅ ❞
2. ?
3. ❝ ᴛʜᴇ ᴏʟᴅ ᴍᴇ ᴡᴀs ᴡᴇᴀᴋ ʙᴜᴛ ᴛʜᴇ ғᴜᴛᴜʀᴇ ᴍᴇ ᴡɪʟʟ ᴀʟsᴏ sᴄᴀʀʏ ғᴏʀ ᴍʏ sᴇʟғ. ❞

Ғᴏʀ ᴀɴʏ ᴛʜɪɴɢ :- @JZAKT @DHLF12
Advertising
We recommend to visit

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month, 3 weeks ago

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 day, 15 hours ago

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 Film ቻናላችን በሰላም መጣቹ

አዳዲስ እና የድሮ እንግሊዘኛ/አማርኛ/ህንድ/ቱርክ ፊልሞችን እና ከ1000 በላይ ተከታታይ ፊልሞችን የምታገኙበት ቻናል ነው

ለማስታወቂያ ስራ - @Abusheymc

ሃሳብ አስታየት ካሎት - @Abushecbot

Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 1 month, 2 weeks ago

3 weeks, 1 day ago
**༒ 𝐒𝐈𝐆𝐌𝐀 𝐌𝐀𝐗 ༒

**༒ 𝐒𝐈𝐆𝐌𝐀 𝐌𝐀𝐗 ༒

★THIS CHANNEL CREATED FOR THOSE WHO WANT TO CHANGE THEMSELF.

  1. ❝ ᴛʜᴇ ᴘᴏᴡᴇʀ ꞮS ғʀᴏᴍ ᴍʏ ʙʟᴏᴏᴅ ❞

  2. ❝ ᴛʜᴇ ᴏʟᴅ ᴍᴇ ᴡᴀs ᴡᴇᴀᴋ ʙᴜᴛ ᴛʜᴇ ғᴜᴛᴜʀᴇ ᴍᴇ ᴡɪʟʟ ᴀʟsᴏ sᴄᴀʀʏ ғᴏʀ ᴍʏ sᴇʟғ. ❞

Ғᴏʀ ᴀɴʏ ᴛʜɪɴɢ :-** @JZAKT & @DHLF12@SIGMA_MAX_ET

3 weeks, 3 days ago
**➲ማስተዋል አይቶ መርገጥ እንጂ ረግጦ ማየት …

**➲ማስተዋል አይቶ መርገጥ እንጂ ረግጦ ማየት አይደለም!!

አስተዋይ  ው ከትናንትናው ተምሮ ነገውን አስቦ ነው ማንኛውንም ውሳኔ የሚወሰነው። በችኮላ የወሰንከው የእግር እሳት እንዳይሆንብህ አስተውል ጀግናዬ!!

➲ ራስህ ላይ ለመፍረድ፣ ማንነትህን ለመተቸት መንገድህን ለማንቋሸሽ አትቸኩል!!

በጀመርከው የለውጥህ እና የአንተነትህ መንገድ ላይ የምታያቸው ለውጦች ትኩረት ስጣቸው ምክንያቱም ትናናሽ Detail ኦች ህይወትህን እስከወዲያኛው ይቀይሩታል።

➲ ሰዎች ወደ ምርጡ አንተነትህ የምታደርገውን ጉዞ ሊያጣጥሉ ከተነሱ ቦታ አትስጣቸው። አንተን ተስፋ ለማስቆረጥ አልፋታ ካሉህ "የምፈልገው ቦታ ላይ ባልደርስም ትላትናዬ ላይ አይደለሁም!" ከዛ ባለፈ ጀግናው ለዝንቦች ቦታ አትስጥ!
➲ ጂም ሆነ ስራ (ቢዝነስ)፣ ትምህርት ሆነ ማንኛውንም ወጥረህ ልትሰራበት የምትፈልገውን ነገር በስሜት አትጀምር!

ምክንያቱም ስሜት ሳይገባህ እንድትጀምር ሳይገባ እንድታቆም የማድረግ ትልቅ ሀይል አለው!

➲በፈተና (በትምህርት) መሀል አራት አማራጮች አሉ፤መልሱ ግን አንድ ነው። ምላሽህ አሻሚ ከሆነ እና እርግጠኛ ካልሆንክበት መልስ ላይሆን የሚችሉትን አማራጮች ቀንሰህ ወደ ትክክለኛው ትቀርባለህ።

በህይወትም እንደዛው ነው ምናልባት በግራ አጋቢ አጋጣሚዎች ምን መሆን (የት መድረስ) እንደምትፈልግ ብትዘነጋ ምን መሆን እንደማትፈልግ ፣ ምን እየሆንክ እንዳለህ ለይ! እነሱ ወደ ትክክለኛው ሀሳብህ አንድ Step ያስጠጉሀል።**@SIGMA_MAX_ET

4 weeks ago
Chelsea Vs M/city watch live now

Chelsea Vs M/city watch live now
⭕️⭕️⭕️👇

4 weeks, 1 day ago
YES OR NO

YES OR NO

@SIGMA_MAX_ET

1 month ago
**THE DAY OF TIP

**THE DAY OF TIP

  1. እናትህ በጥፊ ስትመታህ ግንባሯን ስመህ ይቅርታ በላት ❤️‍🩹

  2. በወሬ ዝም ብለህ አትሳቅ ጅል ያደርጉሀል 😐

  3. ለሴቶች ፎቶህን አትላክ ! እናትህ የአንተን ፊት ለማየት 9ኝወር ጠብቃለች

  4. ስፖርት ለማቋረጥ ስታስብ ለምን እንደጀመርክ አስታውስ ❗️**@SIGMA_MAX_ET

1 month ago
**ቺኳ ለ 1 ቀን በፈገግታ ካዋራኃት …

ቺኳ ለ 1 ቀን በፈገግታ ካዋራኃት ቡኃላ ይሄኔ እያሰበኝ ይሆናል ትላለች፡፡🙂አይገርምሽም ትዝም አትይኝም፡፡ @SIGMA_MAX_ET

1 month ago
[**#RULE**](?q=%23RULE) **ራስህን ጠብቅ !***💪***

#RULE ራስህን ጠብቅ !💪**

•ጊዜህን ለማይጠቅምህ ወሬ አትሸጠው ሁሌም ቢሆን የማያሳድግህ እና ለአድገትህ ምንም የማይጠቅም ቦታ ላይ ራስህን አታባክን ለውጥ የሚጀምረው ራስን ከማዳን ነው እና አትደራደር !**@SIGMA_MAX_ET

1 month, 1 week ago
**በሂወትህ ልታጣቸው የማይገቡ 3 ነገሮች***👇***

በሂወትህ ልታጣቸው የማይገቡ 3 ነገሮች👇**

1.ሰላም
2.ተስፋ
3.እምነት

አንድን ሰው ሰው የሚያደርጉት 3 ነገሮች👇

1.ጠንክሮ መስራት
2.ፅናት
3.ቅንነት

የአንድን ሰው ሂይወቱን የሚያበላሹ 3 ነገሮች👇

1.ሰስ (መጠጥ)
2.ተስፋ መቁረጥ
3.ጭንቀት

ለ አንድ ሰው ለሂወቱ እጅግ 3 አስፈላጊ ነገሮች👇

1.አምላክህ
2.ገንዘብ
3.ፍቅር**@SIGMA_MAX_ET

We recommend to visit

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month, 3 weeks ago

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 day, 15 hours ago

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 Film ቻናላችን በሰላም መጣቹ

አዳዲስ እና የድሮ እንግሊዘኛ/አማርኛ/ህንድ/ቱርክ ፊልሞችን እና ከ1000 በላይ ተከታታይ ፊልሞችን የምታገኙበት ቻናል ነው

ለማስታወቂያ ስራ - @Abusheymc

ሃሳብ አስታየት ካሎት - @Abushecbot

Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 1 month, 2 weeks ago