༒ ????? ??? ༒ ?

Description
© https://t.me/+--_2Gl6Z6Ic3N2E0
We recommend to visit

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 6 months, 2 weeks ago

◉ Welcome to the 433 Films

Best Place To Find All Movies..

🤞For Promo - @Abusheymc

☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 1 year, 3 months ago

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 4 months, 4 weeks ago

11 months ago
እስኪ አስበው ...

እስኪ አስበው ...

አንዲት የሀብታም ልጅ ከአንተ ከባድ ፍቅር ይዟት የልጅቷ አባት ከእሷ ራቅ ብሎ 10 ሚሊዮን ብር ቢሰጥህ ??

???? ??????? ??

@SIGMA_MAX_ET

11 months ago
የድሮ ፍቅረኛህ ትናፍቅሃለች ?

የድሮ ፍቅረኛህ ትናፍቅሃለች ?

ጭራሽ ስሟ ትዝ አለህ ? አሁኑኑ ይሄን አድርግ ጀግናው?

- ቁጥሯን ከስልክህ ላይ አጥፋው

- ፎቶዋንም ደልተው

- ካሁን ቡኃላ ስለ እሷ በየትኛውም ሰዓት ማሰብ አቁም

- ስፖርት ስራ ፣ Gym ሂድ

- ከቤተሰቦችህ ጋር ጊዜ አሳልፍ

- አነቃቂ ፅሁፎችን እና ቪዲዮችን ተመልከት (ይሄን ቻናል)

- ስኬትህ ላይ ብቻ ትኩረት አድርግ

- ራስክን ውደድ

- መለወጥ ከፈለክ ይሄን ቻናል ሼር አድርግ?

ወንድ ሁን??

ወንድ ሁን ?

@SIGMA_MAX_ET

11 months ago
እሷ:-ህልሜ ነሽ ብለከኝ ነበር እኮ***?***

እሷ:-ህልሜ ነሽ ብለከኝ ነበር እኮ?

እኔ:-ነቃዋ የእኔ እህት ላንቺ ስል ተኝቼ ልቅር?

@SIGMA_MAX_ET

11 months, 1 week ago
እዚህ ምድር ላይ ካሉ ሰዎች መሃል …

እዚህ ምድር ላይ ካሉ ሰዎች መሃል 70% ሴቶች ናቸው እና ረጋ ብለህ አማርጠህ ማግባት ትችላለህ ጊዜው ሲደርስ አትቸኩል ስኬትን አስቀድም!

@SIGMA_MAX_ET

11 months, 1 week ago
ጥላህ የሄደች ሴት ተመልሳ ከመጣች ላንተ …

ጥላህ የሄደች ሴት ተመልሳ ከመጣች ላንተ ግድ ሰጥቷት ሳይሆን ስለ እሷ ግድ የሚሰጠው ሰው ስላጣች ነው

ወንድ ሁን ?
ወንድ ሁን ?

@SIGMA_MAX_ET

11 months, 1 week ago
በሕይወት ዘመንህ!

በሕይወት ዘመንህ!

⚠️ስኬትህን በራስህ ሚዛን መዝነው፤ በሰው ሚዛን ከመዘንከው ሚዛን አይደፋልህምና።

⚠️ደስታህን በራስህ መስፈሪያ ስፈረው፤
በሰው ሚዛን ስትሰፍረው አይሞላልህምና።

⚠️ውድቀትህን በራስህ አይን እየው፤ በሰው አይን ከተመለከትከው ጉድጓዱ ይበልጥ
ይርቅሃልና።

⚠️የራስህን ህይወት በሌላ ሰው እይታ
ከተመለከትከው ፈጽሞ እርካታ አይኖርህም::

⚠️ህይወትሀን ከሰው ጋር እያነጻጸርክ የምትኖር ከሆነ እርካታ የሌለው ኑሮ እየኖርክ ነው፤

ምክንያቱም በንጽጽር ህይወት ውስጥ ሁሌም የሚበልጥህ አታጣምና።

ጀግናው ውድድርህ ከራስህ ጋር ይሁን ??‼️‼️

@SIGMA_MAX_ET

11 months, 2 weeks ago
ሁሉም ሰው እናውቅሀለን ይላሉ ግን እኔን …

ሁሉም ሰው እናውቅሀለን ይላሉ ግን እኔን ማንም አያውቀኝም እነሱ የሚያያውቁት እኔ እንዲያውቁ የፈለኩትን ነው

ወንድ ሁን ?

ወንድ ሁን ?

@SIGMA_MAX_ET

11 months, 2 weeks ago
አውቃለው ፀብ እና ድብድብ ጥሩ አይደለም …

አውቃለው ፀብ እና ድብድብ ጥሩ አይደለም ።ነገር ግን እናቴን ከሰደቡብኝ ህጎቹን እንዳለ እቀይራቸዋለው ??

ወንድ ሁን ??

@SIGMA_MAX_ET

11 months, 2 weeks ago
**ብዙዎች ሲግማ ነን ይላሉ ግን ትልቁን …

ብዙዎች ሲግማ ነን ይላሉ ግን ትልቁን የሲግማ ህግ ይረሱታል ሲግማው መቼም ቢሆን አላማህን አትርሳ አላማህን የረሳህ ጊዜ መድረሻ አንደሌለው ወንዝ እየፈሰስክ አንደሆነ አስታውስ !

@SIGMA_MAX_ET

11 months, 3 weeks ago
***?*** በአጭር ጊዜ ውስጥ እንግሊዝኛ ቋንቋ …

? በአጭር ጊዜ ውስጥ እንግሊዝኛ ቋንቋ አቀላጥፎ ለመናገር የሚረዳቹ ምርጥ ሀገርኛ የቴሌግራም ቻናል። ከ 135ሺ በላይ ተከታይ ያለው።

?, The best national Telegram channel where you can learn to speak English fluently in a short period of time.

ቻነላችንን ለመቀላቀል ?

We recommend to visit

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 6 months, 2 weeks ago

◉ Welcome to the 433 Films

Best Place To Find All Movies..

🤞For Promo - @Abusheymc

☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 1 year, 3 months ago

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 4 months, 4 weeks ago