GOSPEL TV ETHIOPIA

Description
The Voice of Love and faith.
Advertising
We recommend to visit

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month, 3 weeks ago

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 day, 15 hours ago

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 Film ቻናላችን በሰላም መጣቹ

አዳዲስ እና የድሮ እንግሊዘኛ/አማርኛ/ህንድ/ቱርክ ፊልሞችን እና ከ1000 በላይ ተከታታይ ፊልሞችን የምታገኙበት ቻናል ነው

ለማስታወቂያ ስራ - @Abusheymc

ሃሳብ አስታየት ካሎት - @Abushecbot

Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 1 month, 2 weeks ago

1 month, 4 weeks ago

***ጉበኞች የማለዳ ጸሎት

በየሳምንቱ ከማክሰኞ - ቅዳሜ
ከማለዳው 12፡00 - 2:00***

**👉 👉 👉 ሐሙስ**

👇👇👇👇 ON AIR NOW 👇👇👇👇
.......................................................................................................................................
https://pastor-tezera-yared-glorious-life-church.mixlr.com/events/3270854........................................................................................................................................
Share 👉 @GloriousLifeChurch
Share 👉 @GospelTvEthiopia
Share 👉 @AgapeGLC

Mixlr

Pastor Tezera Yared (Glorious Life Church) | Pastor Tezera Yared (Glorious Life Church)'s live audio

Our vision is to take out nations of the world from spiritual failure and lead them to glorious life and excellence!

***ጉበኞች የማለዳ ጸሎት
1 month, 4 weeks ago

አየህ One Day -ያለ እርሱ

https://youtube.com/shorts/muUS9m-Rts4?feature=share

YouTube

አየህ One Day -ያለ እርሱ #gospel_tv_ethiopia #glorious_life_church #reverend_tezera_yared

Join this channel to get access to perks:https://www.youtube.com/channel/UChesXuwWL-\_gCaFDm1R0wkw/join#Reverend\_Tezera\_Yared // #Gospel\_TV\_ETHIOPIA // #Glori...

አየህ One Day -ያለ እርሱ
2 months ago

***ጉበኞች የማለዳ ጸሎት

በየሳምንቱ ከማክሰኞ - ቅዳሜ
ከማለዳው 12፡00 - 2:00***

👉 👉 👉

👇👇👇👇 ON AIR NOW 👇👇👇👇
.......................................................................................................................................
https://pastor-tezera-yared-glorious-life-church.mixlr.com/events/3267076........................................................................................................................................
Share 👉 @GloriousLifeChurch
Share 👉 @GospelTvEthiopia
Share 👉 @AgapeGLC

Mixlr

Pastor Tezera Yared (Glorious Life Church) | Pastor Tezera Yared (Glorious Life Church)'s live audio

Our vision is to take out nations of the world from spiritual failure and lead them to glorious life and excellence!

***ጉበኞች የማለዳ ጸሎት
2 months ago

***ጉበኞች የማለዳ ጸሎት

በየሳምንቱ ከማክሰኞ - ቅዳሜ
ከማለዳው 12፡00 - 2:00***

**👉 👉 👉 ማክሰኞ**

👇👇👇👇 ON AIR NOW 👇👇👇👇
.......................................................................................................................................
https://pastor-tezera-yared-glorious-life-church.mixlr.com/events/3264749........................................................................................................................................
Share 👉 @GloriousLifeChurch
Share 👉 @GospelTvEthiopia
Share 👉 @AgapeGLC

Mixlr

Pastor Tezera Yared (Glorious Life Church) | Pastor Tezera Yared (Glorious Life Church)'s live audio

Our vision is to take out nations of the world from spiritual failure and lead them to glorious life and excellence!

***ጉበኞች የማለዳ ጸሎት
2 months ago
***ቸርች እንዴት ነበር?

ቸርች እንዴት ነበር?
(How was Church?)
.....ልብን ያያል....

“አቤቱ፥ ረድኤቴ መድኃኒቴም፥ የአፌ ቃልና የልቤ አሳብ በፊትህ ያማረ ይሁን።”
— መዝሙር 19፥14

✍️ እግዚአብሔር ከሰማይ ሆኖ ሲመለከት ቁመናችን፣ መልካችን፣ አካሄዳችን እንዲሁም ሌላ በውጭ የሚታየው አኳኋናችንን በማየት እንደማይማረክ ልናውቅ ይገባል። ምክንያቱም እግዚአብሔር ፊትን ሳይሆን ልብን የሚያይ እና የሚመረምር አምላክ ነው።
መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚነግረን ሰው ሁለንተና አለው፤ ከሁለንተናው ባለፈ ግን በጣም በትኩረት ሊሰራበት የሚገባው ልብ አለው። ይህም ልብ የተደበቀ ሀሳብ እና ፈቃድ የያዘ የእግዚአብሔር ቃል ብቻ የሚያውቀው እና የሚመረምረው ነው።
በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ልባችን የተጠቀሰው ከእምነት፣ ባህርይ፣ ህሊና፣ ስነ ምግባራዊ ባህርይ፣ ድፍረት፣ ፈቃድ፣ ማስተዋል፣ ስሜት፣ ፍላጎት እና የመሳሰሉት ጋር ነው።
ታዲያ ልባችን ምንድነው የሚለውን መረዳት እና ከመንፈሳችንና ከነፍሳችን የተለየ መሆኑን ማወቅ አስፈላጊ ሲሆን ሊመረምረው የሚችለው ቃሉ ጋር በመቅረብ ልናስፈትሽና ልንቃኘው ይገባል።
ሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ
እሁድ 08/07/2016
⛪️ የክብር ሕይወት ቤተ ክርስቲያን
አዲስ አበባ/ ኢትዮጵያ
መልካም ምሽት!
Join Us:-Telegram
https://t.me/GospelTvEthiopia
Youtube
https://youtube.com/@gospeltvethiopiaofficial9652?si=3D3RdKlFUZl7uZhh
Facebook
https://www.facebook.com/RevTezerayared?mibextid=ZbWKwL
Instagram
https://www.instagram.com/glorious.life.church/
WhatsApp
https://whatsapp.com/channel/0029VaLnNNJDzgTDJ6BrLl1A

2 months ago

ጾም እና ጸሎት

https://www.youtube.com/watch?v=g0KAm1lqyas

YouTube

24/7ተከታታይ ትምህርቶች በቀጥታ ስርጭት የክብር ሕይወት ቤተ ክርስቲያን @pastortezerayared7269 @gospeltvethiopiaofficial9652

TEACHINGS LINK: ***👉***https://www.agapeglc.com/ #Reverend\_Tezera\_Yared // #Gospel\_TV\_ETHIOPIA // #Glorious\_Life\_Church የክብር ሕይወት ቤተ ክርስቲያን // Glorious Life Church ***👉*** . . . መንፈስ ከሚሆን ጌታ እንደሚደረግ ያን መልክ እንመስል ዘንድ ከክብር ወደ ክብር እንለወጣለን። …

2 months ago
***✅*** አንዳንዶች ተቀብለው ሕይወታቸው ይቀየራል። ሌሎች …

አንዳንዶች ተቀብለው ሕይወታቸው ይቀየራል። ሌሎች ምንም የሚያገኙ አይመስሉም። ልዩነቱ እኔ አይደለሁም ወይም መልእክቱ፤ ልዩነቱ የልባችን ሁኔታ ነው።
ሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ
መልካም ቀን

Some receive it and their lives are changed. others seem to get nothing out of it. The difference isn’t me- or the message. The difference is the condition of their hearts.
Reverend Tezera Yared
Good day!!!

Join Us:-

Telegram
https://t.me/GospelTvEthiopia

Youtube
https://youtube.com/@gospeltvethiopiaofficial9652?si=3D3RdKlFUZl7uZhh

Facebook
https://www.facebook.com/RevTezerayared?mibextid=ZbWKwL

Instagramhttps://www.instagram.com/glorious.life.church/
WhatsApp
https://whatsapp.com/channel/0029VaLnNNJDzgTDJ6BrLl1A

2 months, 1 week ago
***….የእባብ ልባምነት!!!***

….የእባብ ልባምነት!!!
"እንደ በጎች በተኵላዎች መካከል እልካችኋለሁ፤ ስለዚህ እንደ እባብ ብልኆች እንደ ርግብ የዋሃን ሁኑ።”
— ማቴዎስ 10፥16 (አዲሱ መ.ት)

✍️ ኢየሱስ በትምህርቱ እኛን ክርስቲያኖችን እንድንሆን ከመከረንና ጥበባቸውን እንድንቀዳ ካስተማረን እንስሶች መሃከል አንዱ እባብ ነው።

እባብ ብዙ የጎደሉ አካላት ቢኖሩትም አለመቻሉን ሁሉ ወደ መቻል ለውጦ የሚኖር ድንቅ እንስሳ ነው።

የእባብ አንዱ ብልሀቱ የትም መኖር መቻሉ ነው። ሙቀት ይሁን፣ ዝናብ ይሁን፣ ቅዝቃዜ ይሁን ምድረ በዳ ይሁን ሁሉን ተቋቅሞ የመኖር ብቃት አለው።

“የንስር መንገድ በሰማይ፣ የእባብ መንገድ በቋጥኝ፣ የመርከብ መንገድ በባሕር፣ የሰውም መንገድ ከሴት ልጅ ጋር ናቸው።”
— ምሳሌ 30፥19 (አዲሱ መ.ት)

ስለዚህ እንደ ክርስቲያን የትኛውንም በሕይወታችን የሚመጡትን ተግዳሮቶች ውስጥ በመጽናት ወደ ፍፃሜያችን ልንደርስ ይገባል።

እባብ እግር የለውም፣ እጅ የለውም፣ ጆሮ የለውም እንዲሁም አይኑ ማየት አይችልም፤ ነገር ግን እባብ እግርና እጅ ሳይኖረው ዛፍ ላይ በቀላሉ ይወጣል ይወርድማል።

“እግዚአብሔር አምላክም እባቡን አለው፦..... በሆድህም ትሄዳለህ፥ አፈርንም በሕይወትህ ዘመን ሁሉ ትበላለህ።”
— ዘፍጥረት 3፥14

#የለንም_ማለት_መሆን_ካለብን_ነገር_ያግደናል_ማለት_አይደለም!

ብዙዎቻችን ላቀድነው እቅድ የሚሆን አቅርቦት የለኝም፣ ሰው የለኝም፣ ዘመድ የለኝም፣ ገንዘብ የለኝም ብለን እናስባለን ነገር ግን ልክ እንደ እባቡ አለመቻላችንን ወደ መቻል በመቀየር አለመቻላችንን ማሸነፍ እንችላለን።

በመጨረሻም ልንገነዘብ የሚገባው ነገር አሁን ያለንብንን አለመቻል ወደ መቻል ከቀየርነው ለእኛም ሆነ ለብዙ ሰዎች መማሪያ የሚሆን ምክንያት ይሆነናል!

መልካም ቀን!
ሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ

2 months, 1 week ago
**ሻሎም የተወደዳችሁ ቅዱሳን

ሻሎም የተወደዳችሁ ቅዱሳን
ዛሬ ከምሽቱ 11:45 ጀምሮ ከእግዚአብሔር ሰው ዶ/ር ኤልሻዳይ አበራ ጋር በሚኖረን ድንቅ ጊዜ በአካል ተገኝተው እንዲካፈሉ በክብር እንጋብዛልን!
ብሩካን ናችሁ!

Join Us:-

Telegram
https://t.me/GospelTvEthiopia

Youtube
https://youtube.com/@gospeltvethiopiaofficial9652?si=3D3RdKlFUZl7uZhh

Facebook
https://www.facebook.com/RevTezerayared?mibextid=ZbWKwL

Instagramhttps://www.instagram.com/glorious.life.church/
WhatsApp
https://whatsapp.com/channel/0029VaLnNNJDzgTDJ6BrLl1A

2 months, 1 week ago

ሥነ ሥርዓት

💎 በሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ

አድራሻችን: ከለም ሆቴል ወደ 24 ቀበሌ የሚወስደውን ሃይ ዌይ መንገድ እንደጨረሱ በስተ ግራ በኩል ያገኙናል፡፡

☆ ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ አንድ ቃል ሕይወትዎ ለዘላለም ይለወጣል።
*📢 የፍቅር እና የእምነት ድምጽ👂*Share 👉🏼** @AgapeGLC