The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot
Last updated 2 Monate, 1 Woche her
◉ Welcome to the 433 Films
Best Place To Find All Movies..
🤞For Promo - @Abusheymc
☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433
Last updated 11 Monate her
"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
Last updated 2 Wochen, 6 Tage her
በቃ ካልተረዳችሁኝ ደግሞ ልትወዱኝ አትችሉም
ካልተረዳችሁኝ ያለሁበትን ነገር እኔን መስላችሁ ካላያችሁት (ችግሬን ካልተረዳችሁት) well and ምኑ ጋር ነው ፍቅራችሁ, on the air?? ወይስ ፍቅር እና ጥል ተምታታባችሁ y'all??
ብቻ i love ሰው as also መጥፊያዬም ሰው እንደ ሚሆን አልጠራጠርም
and love y'all beka?✨?
@maraki654
ደከመኝ የፅሞና ጊዜ ወስጄ ልምጣ ደህና ሰንበቱ ?♀?♀
.
.
ፂሆን ብለናን ነሽ መማፀኛችን?
ሞትን አናይም ካለሽ እናታችን❤️
:
:
:
ታትመሻል በሰዉ ልቦና?
ለደካሞች ምርኩዝ ነሽና?
ላመስግንሽ በአዲስ ዝማሬ?
እመቤቴ ገና ነዉ ፍቅሬ❤️?
ዘማሪ እዝራ ሀሚካኤል??
@mekdela
@Yabuti_21
ሳንቡሳ ትገዛና ቅርፊቱን ቁርስ በልተክ
በምስሩ ወጥ ትሰራለህ
አለቀ::?
ከ " ብላልኝ " ቡሃላ "በላብኝ" እንዳይመጣ "ብላ" ብለው ያቀረቡልህ ማዕድ ላይ በጎረስከው ልክ ማጉረስ እንዳትረሳ ፣ በጥጋብ የተከፈተ ደግነት እርሃብን አብዝቶ ይፈታተነዋልና . . . . .
@mekdela
ከፊት ለፊቴ ያለው መስታውት ውስጥ ያለችው ልጅ በጣም ታምር ነበር??
ኤሎሄ ኤሎሄ ላማሰበቅታኒ❤️
ጉልባን??
????? epiphany ????