Infinite Entertainment, Zero Cost: Get Your Free Books, Music, and Videos Today!

Eneho Books እነሆ መጻሕፍት

Description
እነሆ መጻሕፍት
| ዘወትር በልዮ ቅናሽ

0912735000 / 0905222224
➍ኪሎ ምኒሊክ ት/ቤት ፊት ለፊት
ሮሚና ዝቅ ብሎ
We recommend to visit

Books only!

This channel is created for books sharing To widen your mind and to get books easily We have more than 2000 amharic and english books !

Join and share @Books_worldd

አስተያየት @BooksWorlddd_bot !

@books_worlddd መወያያ ግሩፕ

#share

➡️ በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች
➲የአቂዳ ኪታቦች
➲የፊቅህ ግንዛቤዎች
➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ
➲ወቅታዊ ምክሮች
➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

Last updated 3 months, 1 week ago

Last updated 1 year, 4 months ago

2 days, 7 hours ago
***ሊቃውንተ መጽሐፍ***

ሊቃውንተ መጽሐፍ

ርእስ፦ ዮሐንስ መደብር
ተርጓሚ፦ መጋቢ ምሥጢር ያሬድ ዘርዓቡሩክ

፳፱ በዚያ ዘመንም ክፋትን የተሞሉ ሰዎችና የጣዖት ሰዎች - የመጥምቁ ቅዱስ ዮሐንስ ሥጋን ያቃጥሉ ዘንድ እሳትን አነደዱ። ነገር ግን የጌታችንና የአምላካችን የኢየሱስ ክርስቶስ ሐይል ምክራቸውን በተነ። ዐመፀኞችም ሁሉ እስኪሸሹ ድረስ የሚያስፈራ ራእይን አዩ።

፴ የእስክንድርያ ሰዎችም በዚያ ነበሩና የቅዱስ ዮሐንስ - ሥጋንም አንሥተው ወደ እስክንድርያ ወሰዱት ፤ ከመሰደዱ + በፊትም የጳጳሳት አለቃ ለሆነው ቅዱስ አትናቴዎስ ሰጡት ፤ ■ እርሱም ከሀገሪቱ ታላላቅ ሰዎች አንድ በሆነው ሹም ቤት ውስጥ ወስዶ በድብቅ አኖረው ፤ ጥቂት ካህናትም ይህን ምሥጢር ዐውቀውታል።

_

፴፩ የቅዱስ ዮሐንስ ሥጋንም ባመጡት ጊዜ ሦስተኛው የጳጳሳት አለቃ ታዖፊሎስ በዚያ ዘመን አናጕንስጢስና መዘምር ሆነ። ከአትናቴዎስ በኋላም ጴጥሮስ የጳጳሳት አለቃ ሆነ ፤ ከጴጥሮስ በኋላም የስሙ ትርጓሜ “ገንዘብ የሌለው" የሚል የሆነ አክሪሙን የተባለ ወንድሙ የሚሞቲዎብ ተለመ። ከጢሞቴዎስ በኋላም Fበረታች ቁመቷ ረጅም ሆነ፣ እጅግም የተዋበች፣ ስሟ አራሙ የሚባል የ አፍርሶ ቤተ ክርስቲያን ያደረበት *ፈሎስ ተሾመ ፤ በክብርም ለመጥምቁ ቅዱስ የጣዖታትን ቤት አፍርሶ በቤተክርስቲያን ያደረጋት ታዖሎስ ተሾመ፤ በክብርም ለመጥምቁ ዮሐንስ ማደሪያ አደረጋት።

ሥልክ፦ 0912735000
            0905222224

ይህ የእነሆ መጻሕፍት የቴሌ ግራም ቻናላችሁ ነው የተለያዩ አዳዲስ መጻሕፍት ይተዋወቁበታል። የእነሆ መጻሕፍት ግብዣችን ጥቆማ ይቀርብበታል።

https://t.me/enhobooks
https://t.me/enhobooks
https://t.me/enhobooks

3 days, 21 hours ago

የዛሬውን የመጻሕፍት ሽልማት ግልጽ ለማድረግ ያህል

የዚህ ጥያቄ ዓላማ መጻሕፍት መሸለም ብቻ ሳይሆን ቤታችን ያለውን መጽሐፍና ያነበብነውን ለመማሪያ እንዲሆን የተዘጋጀ ነው።

በጊዜ መጣበብ ምክንያት ቀድመው የመለሱ በአጋጣሚ የተዘለሉ መላሾች በዚህ እርማት ተካተዋል ቀድመው እንዳሸነፉ የተገለጹ ሰዎች ሽልማቱ አይቀርባቸውም ማለት ነው።

(እንደ ማብራሪያ)

ሦስትና (3)  እና ከዚያ በላይ መጻሕፍት ያላቸው ጸሐፊያን ወይም ተርጓሚያን (ስማቸውን እና ሥራቸውን )ጥቀስ
(ማለት ምሳሌ ሄኖክ ኃይሌ ሕማማት፤ የግዮን ወንዝ ፥የኤፍራጠስ ወንዝ ፥ የብርሃን እናት
(እንዲል)

(መመሪያ)
ከአንድ በላይ ጥያቄ መመለስ አይቻልም።

ቅድሚያ የተመለሰውንም መድገም ሽልማት አያስገኝም።

(ስለነበራችሁ ተሳትፎ እነሆ መጻሕፍት ትልቅ ምስጋና ያቀርባል)

በድጋሚ መልካም የመጻሕፍት ቀን።

Yosef Kinfe:
በአማን ነጸረ
ጽንዐ ተዋሕዶ
ተኅሦሥ
ወልታ ጽድቅ

Tgkiya:
ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ
ህማማት
የግዮን ወንዝ
የብርሃን እናት

✟Dawn✟:
ገብረ እግዚአብሔር ኪደ
- ትንሻ ቤተክርስቲያን
-የማቴዎስ ወንጌል ቅ.ዮሐንስ እንደተረጎመው
- ሰማዕትነት አያምልባችሁ
-

ካርሚኤል🤗:
ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ኢትዮጵያዊ ሱራፊ ዮሐንስ ራዕይ እና አራቱ ሀያላን

Dawit:
1. ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ
1. መድሎተ ጽድቅ
2. የኦሪት ዘፍጥረት ማብራሪያ
3. ፍኖተ ቅዱሳን

ፍሬ እግዚእ:
መ/ብ አድማሱ ጀንበሬ
ኰኩሐ ሃይማኖት
መድሎተ አሚን
ዝክረ ሊቃውንት

nati:
አያሌው ዘኢየሱስ
-የዲያብሎስ ውጊያዎች
- የነፍስ አርነት
- አንቀጸ ብጹዓን

N K.:
ዲያቆን ዶ/ር የሺዋስ መኳንንት
-በርለዓም ወየወሴፍ
- ግሑሳን አበው
- ምንም አልሰማሁምና ሌሎችም

Mine:
ሊቀ ሊቃውንት ስምዓ ኮነ መልአክ

በተራራ ላይ ያለች መቅደስ
እረኛ ወይስ ምንደኛ
ተንከተም

ጌትነት ፈቃዱ:
መ/ር ግርማ ባቱ
     - "የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ታሪክ" ቅጽ ፩
     - "ጉዞ ወደ እግዚአብሔር" (ትርጉም)
     - "የነገረ መለኮት መግቢያ"

-

Telegram

Eneho Books እነሆ መጻሕፍት

እነሆ መጻሕፍት | ዘወትር በልዮ ቅናሽ 0912735000 / 0905222224 ➍ኪሎ ምኒሊክ ት/ቤት ፊት ለፊት ሮሚና ዝቅ ብሎ

የዛሬውን የመጻሕፍት ሽልማት ግልጽ ለማድረግ ያህል
4 days ago
የመጻሕፍት ቀን ተሸላሚዎች

የመጻሕፍት ቀን ተሸላሚዎች

የዛሬው የጥያቄ ውድድር ተሸላሚዎች ከሥር ስማችሁ የተዘረዘረው ሲሆን 4ኪሎ ምኒልክ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኝው እነሆ መጻሕፍት ብቅ ብላችሁ ሽልማታችሁን መውሰድ ትችላላችሁ።

መልካም የመጻሕፍትና የንባብ ቀን።
E M:
በአማን ነፀረ
ጽንዐ ተዋሕዶ
ተኅሥሦ
መዋዕያን

✟Dawn✟:
ገብረ እግዚአብሔር ኪደ
- ትንሻ ቤተክርስቲያን
-የማቴዎስ ወንጌል ቅ.ዮሐንስ እንደተረጎመው
- ሰማዕትነት አያምልባችሁ
-

ካርሚኤል🤗:
ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ኢትዮጵያዊ ሱራፊ ዮሐንስ ራዕይ እና አራቱ ሀያላን

ፍሬ እግዚእ:
መ/ብ አድማሱ ጀንበሬ
ኰኩሐ ሃይማኖት
መድሎተ አሚን
ዝክረ ሊቃውንት

nati:
አያሌው ዘኢየሱስ
-የዲያብሎስ ውጊያዎች
- የነፍስ አርነት
- አንቀጸ ብጹዓን

N K.:
ዲያቆን ዶ/ር የሺዋስ መኳንንት
-በርለዓም ወየወሴፍ
- ግሑሳን አበው
- ምንም አልሰማሁምና ሌሎችም

Mine:
ሊቀ ሊቃውንት ስምዓ ኮነ መልአክ

በተራራ ላይ ያለች መቅደስ
እረኛ ወይስ ምንደኛ
ተንከተም

Helen:
ዲያቆን ሔኖክ ሀይሌ
ቃናዘገሊላ
ኢትዮጵያዊዉ ጃንደረባ
ሊቀዲያቆናት ኅቢብ ጊዮርጊስ

Meron Zegeye:
መምህር  ደክተር ሮዳስ ታ ደሰ
ነገረ ክርስቶስ
ነገረ ማርያም
መልካአ ሦላሤ

fasika Fifi:
መሪሪስ አማን በላይ  መጽሐፈ ብሩክ  መጽሐፈ ሰረገላ ታቦር መጽሐፈ ምስጢር መጽሐፈ ኤልያስ ነቢየ እግዚኣብሔር መጽሐፈ ሕይወት ዘበአማን ጸሎት አሚን ዘበአማን ወጸሎተ ተዋሕዶ

2 months ago
የ JOHN MAXWELL 4 መጻሕፍት እነሆ …

የ JOHN MAXWELL 4 መጻሕፍት እነሆ ታገኙታላችሁ።

የእነሆ መጻሕፍት የቴሌ ግራም ቻናላችሁ ነው የተለያዩ አዳዲስ መጻሕፍት ይተዋወቁበታል። የእነሆ መጻሕፍት ግብዣችን ጥቆማ ይቀርብበታል።

https://t.me/enhobooks
https://t.me/enhobooks
https://t.me/enhobooks

2 months, 1 week ago
የድጋሚ ኅትመት ትሩፋት

የድጋሚ ኅትመት ትሩፋት

ርእስ፦ ፍኖተ ስብከት
ጸሐፊ፦ በሊቀ ሥዩማን አዲሱ ላቀው (B.Th)

ቤት ክርስቲያናችን ከዓመት እስከ ዓመት የምታከብራቸውን በዓላት በቀናትና በወቅቶች የሚገለጹ ሆነው ምዕመናን ሃይማኖታዊ ስሜታቸውን የሚገልጹባቸው ናቸው፡፡
እኛ ሰዎች በእነዚህ ቀናት እግዚአብሔር ለእኛ ለሰው ልጆች የሰጠንን በዓላት አስታውሰን የምናልፈበት ብቻ ሳይሆን እግዚአብሔር ለዓለም ሕዝብ የሰጠውን የተትረፈረፈ በረከትና ቸርነት እርቅና ሰላም እንዲሁም ምሕረት የምናገኝበት ነው፡፡

በመሆኑም ምዕመናን በሙሉ “ፍኖተ ስብከት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ከዓመት እስከ ዓመት በሚከበሩ በዓላት ታሪክ ላይ የተመሰረተ ትምህርታዊ ስብከት” በሚል ርዕስ በሊቀ ሥዩማን አዲሱ ላቀው የተዘጋጀው መጽሐፍ ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው በማንበብ ተጠቃሚዎች እንሁን፡፡

መ/ር ፍሥሐጽዮን ደመወዝ (M. th)
በቅ/ሥላሴ መንፈሳዊ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ

4ኪሎ ምኒልክ ት/ቤት ፊት ለፊት ከሮሚና ዝቅ ብሎ።
ሥልክ፦ 0912735000
            0905222224

ይህ የእነሆ መጻሕፍት የቴሌ ግራም ቻናላችሁ ነው የተለያዩ አዳዲስ መጻሕፍት ይተዋወቁበታል። የእነሆ መጻሕፍት ግብዣችን ጥቆማ ይቀርብበታል።

https://t.me/enhobooks
https://t.me/enhobooks
https://t.me/enhobooks

2 months, 1 week ago
ሜጋ በሁሉም መደብሮቹ ከየካቲት 1 ጀምሮ …

ሜጋ በሁሉም መደብሮቹ ከየካቲት 1 ጀምሮ ልዩ የመጻሕፍት ቅናሽ ይዞላችሁ ቀርቧል።ብቅ ብላችሁ ሸምቱ ምናልባት 4ኪሎ ያለው ቅርንጫፍ ዝቅ ስትሉ እዚያ ያጣችሁትን መጽሐፍ እነሆ መጻሕፍት ታገኛላችሁ መልካም ንባብ።

2 months, 1 week ago
የድጋሚ ኅትመት ትሩፋት

የድጋሚ ኅትመት ትሩፋት

ርእስ፦ ማስያስ
ጸሐፊ፦ ዲያቆን ሚክያስ አስረስ

“ማስያስ” በቅዱሳት መጻሕፍት የሚገኙ ምንባባት የክርስቶስ ቃል የእርሱም ምስክሮች መሆናቸውን ሐዋርያዊትና ኦርቶዶክሳዊት የሆነችው ቤተ ክርስቲያናችንም ተግባር ይህ መሆኑን ለማሳየት የሚጥር መጽሐፍ ነው።

በአረማይክ መሲሕ፤ በዐረብኛው አልመሲሕ በግሪኩ ደግሞ ማስያስ እያልን የምንጠራው ሥግው ቃል መድኃኔዓለም ክርስቶስ የትንቢት ሁሉ ፍጻሜ፣ የንባብ ሁሉ ትርጓሜ፡ የምሳሌያትና የጥላዎች ሁሉ አካል፡ የስብከትና የትምህርት ሁሉ መዳረሻ የአገልግሎት ሁሉ ዐላማ፣ የጉባኤያት ሁሉ ጉዳይ፣ የምሥጢራት ሁሉ ማኅተም፤ የሕይወት ሁሉ እስትንፋስ መሆኑን የሚያምኑ አገልጋዮች ተግባራቸው ሁልጊዜም ይህንኑ እርሱን በምእመናን ልቡና ለማሳደር የሚረዱ ትምህርቶችን፡ ጽሑፎችን ማዘጋጀትና ማቅረብ ነው። ዲያቆን ሚክያስም መጽሐፉን “ማስያስ˚ ያለበት ምክንያት ይኸው የአገልግሎታችን ሁሉ ማዕከል እና የቅዱሳት መጻሕፍት ኸሉ ምሥጢር እርሱ መሆኑን ለማሳየት ይመስለኛል። በርግጥም ሁሉም ነገር ስለእርሱ ስለመሲሑ ወይም ስለማስያስ ነውና።
(ዲያቆን ብርሃኑ አድማስ)

እነሆ መጻሕፍት ዘወትር በልዩ ቅናሽ።
4ኪሎ ምኒልክ ት/ቤት ፊት ለፊት ከሮሚና ዝቅ ብሎ።
ሥልክ፦ 0912735000
            0905222224

ይህ የእነሆ መጻሕፍት የቴሌ ግራም ቻናላችሁ ነው የተለያዩ አዳዲስ መጻሕፍት ይተዋወቁበታል። የእነሆ መጻሕፍት ግብዣችን ጥቆማ ይቀርብበታል።

https://t.me/enhobooks
https://t.me/enhobooks
https://t.me/enhobooks

2 months, 2 weeks ago
**The Five Dysfunctions of a Team**

The Five Dysfunctions of a Team

ሁላችንም በአንድም ሆነ በሌላ የተወሰኑ ቡድኖች አባል ነን። የአንድ ቡድን አባል ወይም መሪ ስንሆን ለምን ቡድናችን የተፈለገውን ውጤታማነት አላመጣም? እንዴት ቡድናችንን ውጤታማ ማድረግ እንችላለን? ብለን ከተነሳን ይህ መጽሐፍ ያስፈልገናል። The Five Dysfunctions of a Team (ዘ ፋይቭ ዲስፈንክሽንስ ኦፍ ኤ ቲም) የDecisionTech ዋና ስራ አስፈፃሚ የሆነችው ካትሪን ፒተርሰን ከባድ የአመራር ችግር ሲገጥማት የሚያሳይ ታሪክ ፈጥሮ፣ ለሃያ ዓመታት ያህል አንባቢዎችን ሰቅዞ የሚይዝና እሙን የሆነውን ውጣውረዷን ሲያስነብብ ቆይቷል።

ይህ መጽሐፍ ግማሹ  የአመራር ክህሎት ታሪክ ግማሹ ደግሞ  የንግድ ሥራ መመሪያ ነው።  ይህ የቡድን ስራ ላይ ወሳኝ ማጣቀሻ የሆነው የፓትሪክ ሌንሲዮኒ መጽሐፍ፣ ምርጥ የተባሉት ቡድኖች እንኳ ውጤታማ መሆን የሚያዳግታችው አምስቱ የባሕሪይ ዝንባሌዎች ሲኖራችው መሆኑን በደንብ ያሳየናል። እነዚያን ጉድለቶች ለማሸነፍ እና ሁሉንም የቡድን አባላት ወደ አንድ አቅጣጫ እንዲቀዝፉ ለማድረግ የሚያስችል ሞዴል እና መመሪያ ይሰጠናል።

ዛሬም፣ The Five Dysfunctions of a Team የሚሰጠን ትምህርቶች ከምንጊዜውም በበለጠ አስፈላጊ ናቸው። ከሀያ ዓመታት በኋላም ከፍተኛ ሽያጭ ያለው የቢዝነስ መጽሐፍ ነው።

2 months, 2 weeks ago
ዛሬ የመጨረሻው ነው።

ዛሬ የመጨረሻው ነው።

ቦሌ ሚሊኒየም አዳራሽ ልጆቻችሁን ይዛችሁ ብቅ በሉ ለወላጆሽ ደግሞ እኛ ደግሞ ለሕጻናትና ለዐዋቂዎች የሚሆኑ መጻሕፍት ይዘን እንጠብቃችኋለን።

2 months, 2 weeks ago
ጥብቅ ማሳሳሰቢያ

ጥብቅ ማሳሳሰቢያ

የአሌክስ አብርሃምን ከዕለታት ግማሽ ቀን በጥብቅ ስትፈልጉ የነበራችሁ ደንበኞቻችን እነሆ መጻሕፍት ብቅ ቢሉ ያገኙታል።

4ኪሎ ምኒልክ ት/ቤት ፊት ለፊት ከሮሚና ዝቅ ብሎ።
ሥልክ፦ 0912735000
            0905222224

ይህ የእነሆ መጻሕፍት የቴሌ ግራም ቻናላችሁ ነው የተለያዩ አዳዲስ መጻሕፍት ይተዋወቁበታል። የእነሆ መጻሕፍት ግብዣችን ጥቆማ ይቀርብበታል።

https://t.me/enhobooks
https://t.me/enhobooks
https://t.me/enhobooks

We recommend to visit

Books only!

This channel is created for books sharing To widen your mind and to get books easily We have more than 2000 amharic and english books !

Join and share @Books_worldd

አስተያየት @BooksWorlddd_bot !

@books_worlddd መወያያ ግሩፕ

#share

➡️ በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች
➲የአቂዳ ኪታቦች
➲የፊቅህ ግንዛቤዎች
➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ
➲ወቅታዊ ምክሮች
➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

Last updated 3 months, 1 week ago

Last updated 1 year, 4 months ago