The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot
Last updated 1 week, 4 days ago
"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
Last updated 1 month, 1 week ago
◉ Welcome to the 433 Films
Best Place To Find All Movies..
🤞For Promo - @Abusheymc
☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433
Last updated 9 months, 1 week ago
ክንፋም ከዋክበት
እነሆ የመጀመሪያው ምዕራፍ ተጠናቀቀ።
አዲሱ ትውልድ እና የግጥም ጣዕም የገባቸው፤ 100 የሚሆኑ ወጣቶች ሥራዎቻቸውን በጋራ ለማሳተም ቅድመ ምልከታ ስናደርግ ቆይተናል።ለአዲሱ ዓመት መቀበያ ፤ የ50 ገጣሚያን ሥራዎችን መርጠናል።
በሀገራችን የተለያዩ ከተሞች ተሰጥኦ፣ ንባብ እና ምናብ ያላቸው ያልታዩ ወጣቶች ገና ብዙ አሉ።በዚህም መሠረት ጥዑም፣ ለዛ ያላቸው እና ሸጋ ግጥሞች በቅጽ ሁለት ለንባብ ይበቃሉ።
የመጀመሪያው ምዕራፍ ገጣሚያን እንኳን ደስ አላችሁ። መጽሐፋን የመመረቅ፣ አንጋፋዎቹን ለበዓል የመጠየቅ መሰናዶ ከፊት ይጠብቀናል።
እርስዎ ደግሞ የዚህ ደስታ እና ባለ ታሪክ እንዲሆኑ በክብር ጋብዘናል።
እነሆ ቅድመ ሽያጭ ጀምረናል።
የመጽሐፉ ዋጋ 300:ብር ሲሆን
እነዚህን ከዋክብትን እና መጪዎቹን ለማበርታት አብረውን ይጓዙ። እናመሰግናለን።
1000420583528 ሰይፉ ወርቁ
1000143312244 ጌታቸው ዓለሙ ደረሰኙን ይላኩልን። መጽሐፋን ባሉበት እንልካለን።
+251 924 913036
+251 911 125788
በ refer 5 birr የሚሰጥ ቦት። ብዙ ሰው ስለማያውቀው ብዙ መስራት ትችላችሁ!
Link
ያልጀመራቹ ጀምሩ በኋላ እንዳይቆጫቹ ?
**ባዶ እጆች ነን።
ባዶ እጅ ይሰጣል፣ ባዶ እጅ ይቀበላል።**
"ስለ እናት down syndrome እና otisem የተጠቁ ህፃናትን እና ወላጅ ያጡ ህፃናትን ማሳደጊያ" አዲስ አበባ ፤ ሣር ቤት በተለምዶ ቫቲካን ኤንባሲ አካባቢ ለሚገኘው የተራድኦ ድርጅት
->የልብስ(የተለበሰ፣ ቤት የተቀምጠ የማያገለግሉ ጫማና ልብሶችን እና ሌሎችም... )
➙የንፅህና መጠበቂያዎችን
(ሳሙና፣ ዳይፐር፣ ሶፍት፣ ሞዴስ እና ሌሎችም....)
->ምግብወጪ መሸፈን የምትፈልጉ
->የመማሪያ ግብአቶች(ደብተር፣ እስኪርብቶ፣ ቦርሳ እና ሌሎችም...)
-> መፅሀፍቶች (አዲስና አሮጌ፣ አጋዥና መማሪያ፣ የስነልቦና እና ስነጽሑፍ አዘል ተነበው ከቤታችሁ የተቀመጡ መፅሀፍት እና ሌሎችም...)
ማገዝ ከፈለጋችሁ ?
➙ በአዲስአበባ ኤዞፕ ቤተ መጽሐፍት። አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጀርባ አቡነ ጴጥሮስ ሀውልት ፊት ለፊት የሚገኘው መደብር እየሄዳቹህ ከእነሱ ዘንድ #ለባዶ_እጆች በማለት ማስቀመጥ ትችላላችሁ። ወይም በስልክ ቁጥር-> #0911723656 መሳይ ብትሉ ታገኙታላቹህ።
➙ወይም እነሆ መጻሕፍት ➍ኪሎ ምኒሊክ ት/ቤት ፊት ለፊት
ሮሚና ዝቅ ብሎ #ለባዶ_እጆች በማለት ወይም
በስ.ቁ-> #0912735000
➙እንደዚሁም በአብርሆት እና ጃፋር መጽሐፍ መደብር በሚቀርባችሁ አከባቢ ጎራ እያላችሁ #ለባዶ_እጆች በማለት ያላችሁን የቁሳቁስ እገዛ ማድረግ ትችላላችሁ።
እኛም አሰባስበን ከልዩ እና ከሚያምር ዝግጅት ጋር ለ "ስለ እናት " የበጎ አድራጎት ድርጅት ከባዶ እጆች፤ ለተዘረጉልን ባዶ እጆች ልንሰጥ ተዘጋጅተናል እና ባዶውን እጃችንን ሙሉሉን።
ለበለጠ መረጃ እና በቅርበት ለማውራት ይደውሉ⬇
0906945795
0964668988
0946408853
እናመሰግናለን ?
ባዶ እጆች ነን።
ባዶ እጅ ይሰጣል፣ ባዶ እጅ ይቀበላል።
በአብዛኛው የኢትዮጵያ ክፍሎች እጃችንን ለበጎነት ዘርግተናል:-
ደብረብርሃን
አዲስአበባ
ሻሸመኔ
ድሬደዋ
ሐረርጌ
ጎንደር
ሐዋሳ
ዲላ
ጅማ እና
ወሎ እንደርሳለን።
እናም ወዳጆች......
እስቲ አንድ ልብስ-የተለበሰ
እስቲ አንድ መፅሐፍ-የተነበበ
እስቲ አንድ ጫማ-የተጨመተ
እስቲ እጃችሁ ላይ ያለውን.....
እኛ ከእጃችን ያለውን በጥቅሉ እስከ ሁለት ሺህ ብር አሰባስበናል። ለህፃናቱ እና በበጎ አድራጎት ቤት ውስጥ ላየናቸው ወጣቶች እና ታዳጊዎች ግን ይህ:- ልብስ፣ መጽሀፍ ፣ንፅህና መጠበቂያ፣ አልያም ምግብ ሊሸፍን አይችልም።
እናም
"ስለ እናት down syndrome እና otisem የተጠቁ ህፃናትን እና ወላጅ ያጡ ህፃናትን ማሳደጊያ"
አዲስ አበባ ፤ ሣር ቤት በተለምዶ ቫቲካን ኤንባሲ አካባቢ ለሚገኘው የተራድኦ ድርጅት
የልብስ(የተለበሰ፣ ቤት የተቀምጠ የማያገለግሉ ጫማና ልብሶችን፣ ዳይፐር፣ የምግብ ወጪ መሸፈን የምትፈልጉ
? በዚህ ውስጥ አልያም
0906945795
0961911174
በመደወል ማነጋገር ይችላሉ።
እስካሁን ለዚህ በጎ ስራ ፈቃዳቸውን ያሳዩን
-> ኤዞፕ ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ ቤተ መጽሐፍት። አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጀርባ አቡነ ጴጥሮስ ሀውልት ፊት ለፊት የሚገኘው
-> እነሆ መጻሕፍት
->ብሔረ መዓሕፍት ዘኢትዮጵያ የቴሌግራም ቻናል
በአዲስአበባ 4ኪሎ የምትገኙ እና ቁሳቁስ(ልብስ፣ጫማ፣መፅሀፍት እና የተለያዩ ቁሳቁሶችን) ለመርዳት የምትፈልጉ
ኤዞፕ ቤተ መጽሐፍት። አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጀርባ አቡነ ጴጥሮስ ሀውልት ፊት ለፊት የሚገኘው መደብር እየሄዳቹህ ከእነሱ ዘንድ ማስቀመጥ ትችላላችሁ። ወይም በስልክ ቁጥር-> #0911723656 መሳይ ብትሉ ታገኙታላቹህ።
ወይም እነሆ መጻሕፍት ➍ኪሎ ምኒሊክ ት/ቤት ፊት ለፊት
ሮሚና ዝቅ ብሎ
በስ.ቁ-> #0912735000
እንደዚሁም በአብርሆት እና ጃፋር መጽሐፍ መደብር በሚቀርባችሁ አከባቢ ጎራ እያላችሁ ያላችሁን የቁሳቁስ እገዛ (ልብስ፣ ጫማ፣ መፅሀፍት እና የተለያዩ ቁሳቁሶችን) ማድረግ ትችላላችሁ። እኛም አሰባስበን ከልዩ እና ከሚያምር ዝግጅት ጋር ሳር ቤት አከባቢ በሚገኘው "ስለ እናት " የበጎ አድራጎት ድርጅት ከባዶ እጆች፤ ለተዘረጉልን ባዶ እጆች ልንሰጥ ተዘጋጅተናል እና ባዶውን እጃችንን ሙሉሉን።
ለዚህ ሀሳብ የተነሳነው አብዛኛዎቻችን ተማሪዎች ነንና አቅም ቢያጥረን ባዶ እጃችንን ሙሉልን ስንል እጃችንን ዘረጋን።
ለበለጠ መረጃ እና በቅርበት ለማውራት ይደውሉ⬇
0906945795
0964668988
እናመሰግናለን ?
?እንተዋወቅ !!!
የኪነታዊ ውድድሩ ዳኞቻችን
*✍️3ቱ የስነፅሁፍ ዘርፍ ዳኞች*?ዳንኤል ከበደ:- ገጣሚ፣ተዋናይ እና ፀሀፊ ተውኔት
?ባንቺ አሰፋ፦ በአራዳ ኤፍኤም ጋዜጠኛ፣ ገጣሚት
?አቡሽ(በእደ):-ጋዜጠኛ እና ገጣሚ
? በድምፅ(በዜማ)
?ተመስገን ኡካሬ የሐጌ ልጅ በአራዳ fm 95.1 የኔ ቫይብ ፕሮግራም ፕሮግራም አንዱ አቅራቢ ፡፡
*የዜማ የግጥም ፣ የአቀናባሪዎች እንዲሁም የሙዚቃ ስልቱን በተጠና መልክ አቀራቢ።
የኔ ቫይብ ብሮግራም ኢንትሮ መግቢያ ሰርቻለሁ ፡፡
ተመስገን ኡካሬ የሐጌ ልጅ የሚል የፌስ ቡክ ፔጅ ፣ ቴሌግራም ፡፡
?በፎቶ ማንሳት
?ሮሃ ዘጎንደር:-ፎቶግራፈር እና የጤና ባለሙያ
?በስዕል
?ሰዓሊ እንቁ
?ሰዓሊ ቅዱስ
?በትወና
?ኤልዳን:-የትያትር ተማሪ
?ልጅ ዳን:-ተዋናይ እና አዘጋጅ
?ሶሎሞን:-የትያትር ተማሪና አዘጋጅ
ተሰናድተዋል፣ ከ #20 በላይ ተወዳዳሪዎችም ስራቸውን አስገብተዋል። እናንተስ? በዚህ ውድድር ተወዳድሮ
-የባለሙያ ገንቢ አስተያየት
-አቅምን ማጎልበት እና
-ለበጎዎች በጎ ለማድረግ ተዘጋጅተዋል???
የመመዝገቢያው ቀን ሊዘጋ የቀረው አንድ #ሳምንት ብቻ ነው፣ ፍጠኑ ይኸ እድል እንዳያመልጣችሁ።
ለመወዳዳር ስራችሁን፣ አድራሻ እና ስልክ ቁጥር በማያያዝ
? ከነዚህ በአንዱ ውስጥ ይላኩልን። መልካም እድል!
-> አብሮ ለመስራት @znetsebrak ውስጥ ያናግሩን።
The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot
Last updated 1 week, 4 days ago
"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
Last updated 1 month, 1 week ago
◉ Welcome to the 433 Films
Best Place To Find All Movies..
🤞For Promo - @Abusheymc
☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433
Last updated 9 months, 1 week ago