የሪሲቨር ሶፈትዌር እና ሰርቨር Receiver Software ( ሳሚ ዲሽ sami dish )

Description
እዚህ ቻናል ላይ ሁሉንም ሶፍትዌር ያገኛሉ ለበለጠ መረጃ 0911264380 ይደውሉ
Advertising
We recommend to visit

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 3 days, 16 hours ago

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 3 weeks, 3 days ago

◉ Welcome to the 433 Films

Best Place To Find All Movies..

🤞For Promo - @Abusheymc

☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 8 months, 3 weeks ago

5 months, 2 weeks ago

*?*?? ይሔ የ
GOLDSTAR 9999HD 4K SDS ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው
?What's New?
? Add SPTV Server
? Change To New UI@GOLDSTARHDBOT 5_7_202**4

6 months ago

For 6565 Receiver middle Software ነው አዲሱን ሶፍትዌር ስትጭኑ faill ካላቹ መጀመሪያ ይህን ሶፍትዌር ጫኑ ከዛ አዲሱን ጫኑ

6 months ago

??? ይሔ የ
GOLDSTAR 7200HD
GOLDSTAR 7500HD
GOLDSTAR 8600HD
GOLDSTAR 8800HD

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SUPERSTAR 6565HD Mega
SUPERSTAR 6464HD Mega

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
LIFESTAR 6060HD SMART
LIFESTAR 8080HD SMART

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
LIFESTAR 8585HD++
ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው
?What's New?
?SPTV ቻናሎች ከዚህ software version እና ከዚህ በላይ ካልሆነ አይሰራም
?Fix YouTube
?ማሳሰቢያ?
ይሔንን ሶፍትዌር ስትጭኑት Fail ካላችሁ የረሲቨራችንሁ ሞዴል ከላይ ያለውን ፅሁፍ ስትነኩት ወደ Middle ሶፍትዌር ይመራችሗል middle ሶፍትዌር ከጫናችሁ በሗላ ይሔንን ሶፍትዌር መጫን ትችላላችሁ።

7 months, 3 weeks ago

*?*?? ይሔ የ
?GOLDSTAR 7600HD
GOLDSTAR 7700HD
?GOLDSTAR 7800HD
?GOLDSTAR 7900HD
?LIFESTAR 9200HD SMART
?LIFESTAR 9300HD SMART
?LIFESTAR 1000HD SMART
?LIFESTAR 2000HD SMART
?LIFESTAR 3000HD SMART
?LIFESTAR 4000HD SMART
?LIFESTAR 9200HD GOLD
?LIFESTAR 9300HD GOLD
?LIFESTAR 1000HD GOLD
?LIFESTAR 2000HD GOLD
?LIFESTAR 3000HD GOLD
?LIFESTAR 4000HD GOLD
?LIFESTAR 9200HD Smart mini
?LIFESTAR 9300HD Smart mini
?LIFESTAR 9200HD MINI
?LIFESTAR 9300HD MINI
?SUPERSTAR 95HD SMART
?SUPERSTAR 96HD SMART
?SUPERSTAR 97HD SMART
?SUPERSTAR 98HD SMART
?SUPERSTAR 9200HD Smart V8
?SUPERSTAR 9300HD Smart V8
?SUPERSTAR 9200HD Smart V8
?SUPERSTAR 9300HD Smart V8
?SUPERSTAR 95HD SMART
SUPERSTAR 95HD SMART
?SUPERSTAR 95HD SMART
?SUPERSTAR 95HD SMART ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው
?What's New?
1. YouTube ስትከፍቱት "The following content is not available in this app" የሚለው ተስተካክሏል
2. Fix YouTube Kids
3. Fix TIKTOK የራሳችሁን አካውንት አስገብታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ
4. Social Media ላይ ስትገቡ በፍጥነት የ YouTube, YouTube Kids, TikTok አፕሊኬሽኖችን እንዲከፍት ተደርጓል
VF19559 30_4_2024**

7 months, 4 weeks ago

New software Updated
for: -LIFESTAR 9090HD Diamond ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው
?What's New?
? Fix YouTube

?አድራሻ ሳሪስ ሀና ማሪያም ቀለበት መንገዱ ዳር

➡️ inbox as @samidish_info
?0911264380
?0947383333

8 months, 1 week ago

ያሲን ቲቪ ብዙሃኑ የሚወዱት የስልክ APP
ለዛሬ ጨዋታዎች ደግሞ ወሳኝ ነው
????????????? ??????
ይህ ደግሞ ያለ ማጫወቻ ወይም player ነው የሚሰራው ።

እንደሚታወቀው በፊት የለቀቅንላቹ በማጫወቻ ነበር የሚሰራ ይሄ ግን ማጫወቻ አይፈልግም ማስታወቂያ የሚባል ነገር የለውም ።

ከዚህ በፊት install ያደረጋችሁትን አጥፉት

ዛሬ የተለቀቀው አዲሱ ያሲን ከበፊቱ በተሻለ በትንሽ ኮኔክሽን ይሰራል ከዛ በተጨማሪ አስደሳቹ ዜና

ይሄንን ያሲን አፕ በፍላሽ አድርጋቹ ስማርት ወይም አንድሮይድ ቲቪ ላይም ጭናቹ መመልከት ትችላላቹ ጥርት አድርጎ ነው የሚሰራው ።

በውስጡ ከፍራንስ እና እንግሊዘኛ ውጪ ሙሉ beIN sport ይሰራል ።

አሁን እናተ ማድረግ የሚጠበቅባቹ የበፊቱን ያሲን ደልታቹ ይሄን መጫን ነው ።

ለpc እና IPhone ደግሞ? https://www.808scoretv.com/

Inbox ?@samidish_info
?0911264380
?0947383333
?0921014175

8 months, 2 weeks ago
8 months, 2 weeks ago
የሪሲቨር ሶፈትዌር እና ሰርቨር Receiver Software …
8 months, 2 weeks ago
የሪሲቨር ሶፈትዌር እና ሰርቨር Receiver Software …
10 months, 3 weeks ago

?
GOLDSTAR 7200HD
GOLDSTAR 7500HD
GOLDSTAR 8600HD
GOLDSTAR 8800HD
SUPERSTAR 6565HD Mega
SUPERSTAR 6464HD Mega
LIFESTAR 6060HD SMART
LIFESTAR 8080HD SMART
LIFESTAR 8585HD++ ረሲቨሮች Logo መቀየርያ Tool ነው ለመጠቀም 1920 x 1080 ሎጎ ታዘጋጁና በዚህ ሎደር አማካኝነት ሎጎውን ወደ .bin ትለውጡትና ወደ ፍላሽ ገልብጣችሁ የምትሰሩት ረሲቨር ላይ እንደሶፍትዌር መጫን ነው ይሔንን አገልግሎት ለማግኘት የረሲቨሮቹን የመጨረሻ ሶፍትዌር መጫናችሁን እንዳትረሱ ያልገባችሁ ነገር ካለ ቪዲዮ እሰራላችሗለሁ ግን ቀላል ነው ይሔ የሚጠቅማችሁ አዲሱን Ethiosat ላይ የገቡትን የኳስ ቻናሎች ሰርታችሁ ስትወጡ እናንተ እንደሰራችሁ እንዲታወቅና ድጋሚ ለሌላ ሰው እንድትሰሩ ትጠራላችሁ በዛውም አርማችሁን አስቀምጣችሁ እንድትወጡ ነው ይሔ ለናንተ ትልቅ ጥቅም ያለው ዘመናዊ ማስታወቂያ ነው። Download ማሳሰቢያ የሎጎው ጥራት ከ 60KB በላይ መሆን የለበትም

---------------@infodish-------------
@infodish
@samidishsoftware

?Contact us @samidish_info
?0911264380
?0947383333
?0921014175

We recommend to visit

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 3 days, 16 hours ago

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 3 weeks, 3 days ago

◉ Welcome to the 433 Films

Best Place To Find All Movies..

🤞For Promo - @Abusheymc

☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 8 months, 3 weeks ago