The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot
Last updated 2 months, 1 week ago
◉ Welcome to the 433 Films
Best Place To Find All Movies..
🤞For Promo - @Abusheymc
☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433
Last updated 11 months ago
"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
Last updated 3 weeks ago
🎄✨🎉 Merry Christmas to all our amazing Library Club members! 🎉✨🎄
As we gather around the warmth of the holiday season, let's celebrate the joy of reading 📚, the magic of stories ✨, and the wonderful friendships we've built this year ❤️
May your days be filled with laughter 😂, love 💖, and lots of cozy reading time by the fire 🔥. Here's to new adventures in books 📖, exciting discussions 💬, and a fantastic New Year ahead 🎆
Wishing you all peace 🕊️, joy 🎊, and a sprinkle of holiday magic ✨🌟 Happy Holidays! 🎁🎅🤶
With love from your Library Club 💕📚
አንድ ወጣት መንገድ ላይ ቁጭ ብለው በሚለምኑ ምስኪን አባት አጠገብ እያለፈ ሳንቲም ሊሰጣቸው ፈለገና ቆሞ ኪሱን ሲፈትሽ ምንም ሳንቲም አልያዘም... ከቦርሳው ውስጥ ገንዘብ ሊሰጣቸው አስቦ ኃላ ኪሱ ሲገባ ቦርሳውን እቤት እረስቶ እንደወጣ አስታወሰና እጁን የሚመለከቱትን አባት ቀና ብሎ እንዲህ አላቸው..."ይቅርታ አባቴ ቦርሳዬን እቤት ረስቼው ወጥቻለሁ አሁን ስመለስ ስለማገኘው ይዤ መጥቼ እሰጠወታለሁ"....፡፡ እሳቸውም ፊታቸው በፈገግታ ተሞልቶ እንዲህ አሉት ልጄ አመሰግናለሁ ሌሎች ከሰጡኝ በላይ ሰተኸኛል ልጁ ግራ ተጋብቶ ነገር ግን ምንም አልሰጠሆትም እኮ??! ሲላቸው ሳንቲም አለመያዝህን አውቀህ #ይቅርታ ስትጠይቀኝ አባቴ አልከኝ ይህን ቃል ከዚህ በፊት ከማንም ሰምቼው አላውቅም። ከዚህ ጥሪ በላይ የምወደውና የማከብረው ነገር የለም አሉት ገንዘብ ጉልበት ስልጣን መለወጥ የማይችለውን ነገር አንዲት መልካም ቃል ትለውጠዋለች። መልካም ንግግርም ምፅዋት ነውና!!!
(Tina_Bekele የFB ገጽ የተገኘ)
ተቀላቀሉን
@wamradoc2
@wamradoc2
#ሰላም_ፍቅር_ለሁላችን
አሜሪካዊው ቢሊዬነር ስቲቭ በህይወቱ መጨረሻ ሰዓት ላይ ያስተላለፈው አስደናቂ መልዕክት!!
ስቲቭ በ56 አመቱ ያረፈ አሜሪካዊ ቢሊዬነር ሲሆን ህይወቱ ያለፈው በካንሰር በሽታ ነው።
👉 በንግዱ አለም ውስጥ የመጨረሻ ከፍታ ጫፍ የሚባለው ቦታ ደርሻለሁ፣ ይሁን እንጂ ከዚህ ሁሉ ሀብት ደስታን ማግኘት አልቻልኩም። በልፋቴ ካከማቸሁት ሃብት ያገኘሁት ደስታ እዚህ ግባ የማይባል ነው፣
👉 አሁን፣በህይወቴ የመጨረሻው ሰዓት አካባቢ፣አልጋ ላይ ሆኜ ያሳለፍኩትን ነገር ሁሉ ወደሗላ ሳስበው ፣ እኮራበት የነበረው ሀብቴና ዝናዬ ከንቱ እና ትርጉም አልባ እንደሆነ ተረድቻለሁ፡፡
👉 አንድን ሰው መኪና እንዲነዳልህ ወይም ሰርቶ ገንዘብ እንዲያስገባልህ ልትቀጥረው ትችላለህ፣ እየተሰቃየህበት ያለውን ህመም እንዲሸከምልህ ግን ልትቀጥረው አትችልም፡፡
👉 ምድራዊ የሆኑ ቁሳቁሶች ሁሉ ሊጠፉ ፣ዳግም ሊገኙም ይችላሉ፥ አንድ ጊዜ ካመለጠ ደግመህ ልታገኘው የማትችለው አንድ ነገር ግን አለ… እርሱም ህይወትህ ነው!!
👉 አንድ ሰው የቀዶ ጥገና ወደሚደረግለት ክፍል ሲገባ አንብቦ ያልጨረሰው አንድ መጽሃፍ ትዝ ቢለው የመጽሐፉ ርዕስ "ጤናማ ህይወት የመኖር ሚስጥር" የሚል ሊሆን እንደሚችል ጥርጥር የለውም፡፡
👉 በየትኛውም የህይወት ከፍታ ላይ ብንሆን የህይወታችን መጋረጃ የሚዘጋበትን ቅጽበት ፊት ለፊት የምንጋፈጥበት አንድ ቀን መምጣቱ አይቀርም፡፡
👉 ለቤተሰብህ፣ለትዳር አጋርህ እና ለጏደኞችህ የፍቅርን ውርስ አስቀምጥላቸው፡፡
👉 ራስህን ተንከባከብ ፣ ከሌሎች ጋር መልካም ግንኙነት ይኑርህ
👉 እያደግን ስንሄድና የህይወት ትርጉሙ ሲገባን ውድ ሰዓትም አሰርን ርካሽ ሰዓት ፣ ሁለቱም የሚነግሩን ጊዜ እኩል መሆኑ ይገባናል፡፡
👉 በኪሳችን ውድ ቦርሳም ያዝን ርካሽ ቦርሳ ፣በውስጡ የሚኖረውን የገንዘብ መጠን አይቀይረውም፡፡
👉 የኣንድ ሚሊዮን ብር መኪናም ነዳን የሶስት መቶ ሺህ ብር መኪና ፣የመንገዱ ርዝመት አይቀየርም፣ አቅጣጫውም ያው አንድ ነው፥ የምንደርሰውም ያው እዚያው ቦታ ነው፡፡
👉 ውድ መጠጥም ጠጣን ርካሽ መጠጥ፣ ስካሩና አድሮ የሚያመጣው ራስ ምታት ለውጥ የለውም፡፡
👉 ሰፊ ግቢ ውስጥ ኖርንም ጠባብ ቤት፣ ብቸኝነቱ ያው እኩል ነው፡፡
👉 የውስጥ ደስታ በቁሳቁስ እንደማይገኝ ያን ጊዜ ይገባሃል
👉 አውሮፕላን ላይ የክብር ቦታም ተቀመጥክ ወይም ተራ ቦታ ፣አውሮፕላኑ ከተከሰከሰ እኩል ቁልቁል ትወርዳለህ፣
👉 እውነተኛው ደስታ የሚገኘው ከቤተሰብህ፣ከጓደኞችህ፣ ከዘመዶችህ ጋር በሚኖርህ ውብ ጊዜኣት ብቻ ነው፡፡ ከእነርሱ ጋር በምታሳልፈው ጊዜ ፣በምትጫወተው ጨዋታ፣ በምትዘምረው መዝሙር፣ በምትስቀው ሳቅ እውነተኛ ደስታን ታገኛለህ፡፡
👉 ነገር ግን 5ቱ ሊካዱ የማይችሉ የህይወት እውነታዎች አሉ
👉 ልጆችህ ሀብታም እንዲሆኑ አታስተምራቸው፥ ይልቅ እንዴት ደስተኛ መሆን እንደሚችሉ አስተምራቸው፡፡ ሲያድጉ የነገሮች ዋጋ ሳይሆን ጥቅማቸው ይገባቸዋል፡፡
👉 ምግብህን እንደ መድሃኒት ውሰድ ካልሆነ መድሃኒት እንደምግብ ትወስዳልህ፡፡
👉 የሚወድህ ሰው በቀላሉ አይለይህም፣ ከኣንተ ለመለየት 99 ምክንያት ቢኖረው እንኳ መለየት በማይችልባት አንዲት ነገር ላይ ፀንቶ ይቆማል፡፡
👉 ሰው ሆኖ በመፈጠር"ና "ሰው በመሆን" መካከል ትልቅ ልዩነት አለ፥ ይህ የሚገባቸው ጥቂት ሰዎች ናቸው፡፡
👉 ስትወለድ ውድ ነበርክ፣ ስትሞትም ውድ ትሆናለህ፣ በመካከል ያለውን ማስተካከል ያንተ ፋንታ ነው፡፡
👉 በፍጥነት ለመሄድ ከፈለክ ብቻህን ሂድ፣ ሩቅ ለመድረስ ከፈለግህ ግን ከሌሎች ጋር አብረህ ተጓዝ፡፡
(ከ 433 አስገራሚ የተገኘ)
መልካም ሰንበት!!
ተቀላቀሉን
@wamradoc2
@wamradoc2
#ሰላም_ፍቅር_ለሁላችን
በ1996 አንድ ቀን አንደኛው ልጄ ከትምህርት ቤት ግራ ተጋብቶ ተመለሰ።ተሰላችቶና ማጥናትም አስጠልቶት ነበር።በእውነተኛው ዓለም ላይ ተግባራዊ የማላደርገውን ዕውቀት በማጥናት ጊዜዬን የማጠፋበት ምክንያት ምንድን ነው? ሲል ጠየቀኝ
እኔም ብዙም ማሰብ ሳያስፈልገኝ ❝ምክንያቱም ጥሩ ውጤት ካላመጣህ ወደ ኮሌጅ መግባት አትችልም❞ አልኩት
❝ኮሌጅ ብገባም ባልገባም ሀብታም መሆኔ አይቀርም❞ ሲል መለሰልኝ
"“ከኮሌጅ ካልተመረቅህ ጥሩ ስራ አታገኝማ"” አልኩት በእናት ጭንቀት።ታዲያ ጥሩ ስራ ካላገኘህ ሀብታም ለመሆን የምታስበው እንዴት ነው?" ብዬ ጠየኩት
ልጄ ባለመርካት ስሜት ውስጥ ሆኖ ጭንቅላቱን ነቀነቀ።እንዲህ ዓይነቱን ምልልስ ከዚህ በፊትም ደጋግመን ፈፅመነዋል።አንገቱን ደፍቶ ዓይኖቹን አቁለጨለጨ።የእናትነት ምክሬ ዛሬም እንደሁልጊዜው ሰሚ አላገኝም ማለት ነው ብዬ አሰብኩ
"እማ" ሲል ጀመረ።አሁን ማደመጥ የእኔ ተራ ሆነ።ከጊዜው ጋር እንራመድ እንጂ!እስኪ ዞር ዞር ብለሽ ተመልከቺ።ሀብታሞቹ ሀብታም የሆኑት በትምህርታቸው የተነሳ አይደለም።ማይክል ጆርዳንና ማዶናን ተመልከቺ!ቢልጌት የሃርቫርድ ትምህርቱን አቋርጦ ነው ማይክሮሶፍትን መስርቶ ገና በሰላሳዎቹ ዕድሜው የአሜሪካ ሀብታም ሰው ለመሆን የቻለው።በትምህርቱ ሰነፍ የተባለ ነገር ግን በዓመት ከ4 ሚሊየን ዶላር ገቢ የሚያገኝ የቤዝ ቦል ተጫዋችም አውቃለሁ።"
በመካከላችን ረዥም ዝምታ ሰፈነ።ለልጄ የምሰጠው ምክር ወላጆቼ ለእኔ ይሰጡኝ ከነበረው ጋር አንድ ዓይነት መሆኑ እየተገለጠልኝ ነበር።በዙሪያችን ያለው ዓለም ተቀይሯል፤ምክሩ ግን አልተቀየረም።ጥሩ ውጤት ማስመዝገብ ለስኬታማነት ማረጋገጫ መሆኑ አክትሟል።
?፦የሀብት መንገድ
✍️፦ሮበርት ኪዮሳኪ
? via @Bemnet_Library
ተቀላቀሉን
@wamradoc2
@wamradoc2
#ሰላም_ፍቅር_ለሁላችን
Notice‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️: Only 3 days left to pay your payment for certification. and they didn't serve individually.
Subject: Certificate Preparation for the British Council Project. I hope this message finds you well. As you know, we are concluding our project with the British Council. The coordinator has informed us that there is no budget available for certificate preparation.…
Subject: Certificate Preparation for the British Council Project.
I hope this message finds you well.
As you know, we are concluding our project with the British Council. The coordinator has informed us that there is no budget available for certificate preparation. However, if you would like to receive a certificate, you can contribute 100 birr to cover the printing costs.
Please send your contribution to the following account:
Account Number: 1000593750004
Account Name: Zossima Alebel
The deadline for submitting your payment is Tikmit 24, 2017 E.C. Once the payment is made, we will ensure that a stamp is added to each certificate and will give for you.
From,
Mr. Kedir Daro...project assistant coordinator.
አሰልጣኝ የሆኑት አቶ አሴር ሚልክያስ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የምርምር ዩኒቨርሲቲ እንደመሆኑ መጠን ይህንን የሚደግፉ አጋዥ መጽሐፍት ብሎም የምርምር ማጣቀሻ ሊሆኑ የሚችሉ ግብአቶችን ከሟሟላት ባሻገር አገልግሎቱን የሚሰጡ ባለሙያዎች የቤተመጽሐፍት መሰረታዊያን እንዲሁም የዘመኑን አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች መላመድ የሚያስችላቸውን ክህሎት እንዲያገኙ እየተደረገ መሆኑን ተናግረዋል።
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
ሁሌም ለልህቀት!
በዚህ ይከታተሉን:-
Facebook: https://www.facebook.com/Hawassa.University?mibextid=ZbWKwL
Website: https://www.hu.edu.et
The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot
Last updated 2 months, 1 week ago
◉ Welcome to the 433 Films
Best Place To Find All Movies..
🤞For Promo - @Abusheymc
☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433
Last updated 11 months ago
"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
Last updated 3 weeks ago