Dive into the Ultimate Free Library: Your One-Stop Hub for Entertainment!

🌿 ዕፀ ለባዊት🌿

Description
🌿 ዕፀ ለባዊት🌿
@Etse_Lebawit
@Etse_Lebawit
@Etse_Lebawit
Advertising
We recommend to visit

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month, 3 weeks ago

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 day, 15 hours ago

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 Film ቻናላችን በሰላም መጣቹ

አዳዲስ እና የድሮ እንግሊዘኛ/አማርኛ/ህንድ/ቱርክ ፊልሞችን እና ከ1000 በላይ ተከታታይ ፊልሞችን የምታገኙበት ቻናል ነው

ለማስታወቂያ ስራ - @Abusheymc

ሃሳብ አስታየት ካሎት - @Abushecbot

Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 1 month, 2 weeks ago

9 months, 3 weeks ago

*🌿ዕፀ ለባዊት🌿***

አስደናቂው ዕፅ
#ጠለንጅ

እስኪ ዛሬ  ስለ አስገራሚዋ ዕፅ ጠሌንጅ ትንሽ ልንገራችሁ።

በቆላም በደጋም በወናደጋም ይበቅላል። እንደሀረግ ያለ የአረም ዘር ነው። ስለ መድኃኒነቱ የአበው ጥበብ እንዲህ ይላል፦

፩. ለኪንታሮትና ለቁስል ቀንበጡንና ስሩን ወቅጦ ቁስሉ ወይም ኪንታሮቱ ላይ ደምድሞ ማሰር ነው።

፪. ሽንት ለከለከለውና ዐይኑ ቢጫ ለሆነበት ቅጠሉን ወቅጦ ማጠጣት ነው።

፫. ነስር ለሚነስረው የቀዩን ጠሌንጅ ቅጠሉን ጨምቆ ውኃውን በአፍንጫ መሳብ ነው።

፬. ሴቶች በወር አበባ ጊዜ ደም ሲበዛባቸው ስሟን ጠርቶ ቀዩን ጠሌንጅ  "የእገሊትን ደም እንደዚህ ቁረጥ" ብሎ መቁረጥና በወገቧ ማሰር ነው። ደሟ ወዲያው ይቆማል።

#ሼር አድርጉ👇*👇***
     ==========
@Etse_Lebawit
@Etse_Lebawit
     ==========

9 months, 3 weeks ago
***🌿*** ዕፀ ለባዊት***🌿***

🌿 ዕፀ ለባዊት🌿

እፀ መሰውር
#ይች እፅዋት በሀገራችን ሰባተኛዋ ልባዊት እየተባለች ትጠራለች።
# መንፈቅ ትሰወራለች መንፈቅ ትከሰታለች።
# እንደ ሴት እህቶቻችን ወራዊ ግዴታ ታያለች።
# ስሯ ሲነቀል የምታወጣው ድምፅ የሰው ልጅ ከሰማት ወዲያውኑ ሂወቱ ያልፋል።
# ይች እፅ ለመጥፎም ለበጎም ነገር ታገለግላለች ነገር ግን ያለ ገቢር ከተቆረጠች መጥፎነቷ
በጣም የከፍ ነው።
# ማንም ሰው ደርሶ እጿን ለመቁረጥ ከሞከረ መጨረሻው ሞት ነው።
# የራሷ የሆነ የአቆራረጥ ጥበብን ተጠቅሞ ከቆረጧት ለሰው ልጅ የማይሰጠውን ወይም
የማይገባውን ጥበብ ትሰጣለች ።
# እስካሁን ድረስ በሀገራችን አንድ ሰው ብቻ ነው ያገኛት ሌሎች ቢያገኟትም መቁረጥ
አልቻሉም። ሼር ስታረጉ እኔም ብዙ እውቀቶችን ለመልቀቅ አልሰንፍም በምስልም ማቅረቡን እንድቀጥል ከፈለጋችሁ  #ሼር  አድርጉ👇👇👇
@Etse_Lebawit
@Etse_Lebawit
@Etse_Lebawit

9 months, 3 weeks ago

እፀ መሰውር
#ይች እፅዋት በሀገራችን ሰባተኛዋ ልባዊት እየተባለች ትጠራለች።
# መንፈቅ ትሰወራለች መንፈቅ ትከሰታለች።
# እንደ ሴት እህቶቻችን ወራዊ ግዴታ ታያለች።
# ስሯ ሲነቀል የምታወጣው ድምፅ የሰው ልጅ ከሰማት ወዲያውኑ ሂወቱ ያልፋል።

ይቀጥላል... በምስል በማስደገፍ እንለቃለን #ሼር  👉@Etse_Lebawit
@Etse_Lebawit

9 months, 3 weeks ago

group 👆👆👆👆

9 months, 3 weeks ago

ስለ ዕፅዋት ዕውቀቶች በደንብ እንማማራለን በአካባቢያችን በብዛት ኑረው ጥቅማቸውን ስለማናቃቸው አስገራሚ ዕፅዋቶች እንማማራለን  #ሼር አድርጉ @Etse_Lebawit #Etse_Lebawit      @Etse_Lebawit      @Etse_Lebawit      @Etse_Lebawit      @Etse_Lebawit      @Etse_Lebawit      @Etse_Lebawit        JOIN👆👆👆SHARE

9 months, 3 weeks ago
9 months, 3 weeks ago

ስለ ዕፅዋት ዕውቀቶች በደንብ እንማማራለን በአካባቢያችን በብዛት ኑረው ጥቅማቸውን ስለማናቃቸው አስገራሚ ዕፅዋቶች እንማማራለን  #ሼር አድርጉ @Etse_Lebawit #Etse_Lebawit

@Etse_Lebawit
@Etse_Lebawit
@Etse_Lebawit
@Etse_Lebawit
@Etse_Lebawit
@Etse_Lebawit

JOIN👆👆👆SHARE

9 months, 3 weeks ago

የቻናላችን ተከታታዮች ቻናላችን 700 ስንገባ ብዙ አዳዲስ ነገሮችን የምንለቅ ይሆናል እናንተም ከታች ያለውን ሊንክ 👇👇👇ሼር በማድረግ አግዙን👇👇👇👇👇👇👇👇👇

9 months, 3 weeks ago
We recommend to visit

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month, 3 weeks ago

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 day, 15 hours ago

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 Film ቻናላችን በሰላም መጣቹ

አዳዲስ እና የድሮ እንግሊዘኛ/አማርኛ/ህንድ/ቱርክ ፊልሞችን እና ከ1000 በላይ ተከታታይ ፊልሞችን የምታገኙበት ቻናል ነው

ለማስታወቂያ ስራ - @Abusheymc

ሃሳብ አስታየት ካሎት - @Abushecbot

Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 1 month, 2 weeks ago