🌿 ዕፀ ለባዊት🌿

Description
🌿 ዕፀ ለባዊት🌿
@Etse_Lebawit
@Etse_Lebawit
@Etse_Lebawit
Advertising
We recommend to visit

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 week, 4 days ago

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month, 1 week ago

◉ Welcome to the 433 Films

Best Place To Find All Movies..

🤞For Promo - @Abusheymc

☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 9 months, 1 week ago

1 год, 5 месяцев назад

*?ዕፀ ለባዊት?***

አስደናቂው ዕፅ
#ጠለንጅ

እስኪ ዛሬ  ስለ አስገራሚዋ ዕፅ ጠሌንጅ ትንሽ ልንገራችሁ።

በቆላም በደጋም በወናደጋም ይበቅላል። እንደሀረግ ያለ የአረም ዘር ነው። ስለ መድኃኒነቱ የአበው ጥበብ እንዲህ ይላል፦

፩. ለኪንታሮትና ለቁስል ቀንበጡንና ስሩን ወቅጦ ቁስሉ ወይም ኪንታሮቱ ላይ ደምድሞ ማሰር ነው።

፪. ሽንት ለከለከለውና ዐይኑ ቢጫ ለሆነበት ቅጠሉን ወቅጦ ማጠጣት ነው።

፫. ነስር ለሚነስረው የቀዩን ጠሌንጅ ቅጠሉን ጨምቆ ውኃውን በአፍንጫ መሳብ ነው።

፬. ሴቶች በወር አበባ ጊዜ ደም ሲበዛባቸው ስሟን ጠርቶ ቀዩን ጠሌንጅ  "የእገሊትን ደም እንደዚህ ቁረጥ" ብሎ መቁረጥና በወገቧ ማሰር ነው። ደሟ ወዲያው ይቆማል።

#ሼር አድርጉ?*?***
     ==========
@Etse_Lebawit
@Etse_Lebawit
     ==========

1 год, 5 месяцев назад

እፀ መሰውር
#ይች እፅዋት በሀገራችን ሰባተኛዋ ልባዊት እየተባለች ትጠራለች።
# መንፈቅ ትሰወራለች መንፈቅ ትከሰታለች።
# እንደ ሴት እህቶቻችን ወራዊ ግዴታ ታያለች።
# ስሯ ሲነቀል የምታወጣው ድምፅ የሰው ልጅ ከሰማት ወዲያውኑ ሂወቱ ያልፋል።

ይቀጥላል... በምስል በማስደገፍ እንለቃለን #ሼር  ?@Etse_Lebawit
@Etse_Lebawit

1 год, 5 месяцев назад

group ????

1 год, 5 месяцев назад

ስለ ዕፅዋት ዕውቀቶች በደንብ እንማማራለን በአካባቢያችን በብዛት ኑረው ጥቅማቸውን ስለማናቃቸው አስገራሚ ዕፅዋቶች እንማማራለን  #ሼር አድርጉ @Etse_Lebawit #Etse_Lebawit      @Etse_Lebawit      @Etse_Lebawit      @Etse_Lebawit      @Etse_Lebawit      @Etse_Lebawit      @Etse_Lebawit        JOIN???SHARE

1 год, 5 месяцев назад
1 год, 5 месяцев назад

ስለ ዕፅዋት ዕውቀቶች በደንብ እንማማራለን በአካባቢያችን በብዛት ኑረው ጥቅማቸውን ስለማናቃቸው አስገራሚ ዕፅዋቶች እንማማራለን  #ሼር አድርጉ @Etse_Lebawit #Etse_Lebawit

@Etse_Lebawit
@Etse_Lebawit
@Etse_Lebawit
@Etse_Lebawit
@Etse_Lebawit
@Etse_Lebawit

JOIN???SHARE

1 год, 5 месяцев назад

የቻናላችን ተከታታዮች ቻናላችን 700 ስንገባ ብዙ አዳዲስ ነገሮችን የምንለቅ ይሆናል እናንተም ከታች ያለውን ሊንክ ???ሼር በማድረግ አግዙን?????????

1 год, 5 месяцев назад
We recommend to visit

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 week, 4 days ago

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month, 1 week ago

◉ Welcome to the 433 Films

Best Place To Find All Movies..

🤞For Promo - @Abusheymc

☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 9 months, 1 week ago