Infinite Entertainment, Zero Cost: Get Your Free Books, Music, and Videos Today!

ቡናማነቴ ኩራቴ 👆

Description
#የኛ_ቡና_አደገኛ የክለባችን ኢትዮጵያ ቡና መዝሙሮችን የምንለቅበት ቻናል ነው

#ለአስተያየት
@yegna_buna_bot

🔵 የፌስቡክ ፔጃችንን በተጨማሪ ላይክ በማረግ መረጃዎችን በሌላ አማራጭ ማግኘት ይችላሉ 👇 👇👇👇

https://m.facebook.com/የኛ-ቡና-አደገኛ-132997750742447/?ref=opera_speed_dial

💚💛❤️ #ኢትዮጵያ_ቡና 💚💛❤️

@BUNA_GEBEYA
Advertising
We recommend to visit

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month, 3 weeks ago

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 day, 15 hours ago

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 Film ቻናላችን በሰላም መጣቹ

አዳዲስ እና የድሮ እንግሊዘኛ/አማርኛ/ህንድ/ቱርክ ፊልሞችን እና ከ1000 በላይ ተከታታይ ፊልሞችን የምታገኙበት ቻናል ነው

ለማስታወቂያ ስራ - @Abusheymc

ሃሳብ አስታየት ካሎት - @Abushecbot

Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 1 month, 2 weeks ago

2 months, 1 week ago
***❤*** ቡናማነቴ ኩራቴ ***👆*** ***❤***

ቡናማነቴ ኩራቴ 👆

የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በድሬደዋ ስታዲየም

⚽️አስራ ሰባተኛ ሳምንት መርሃ ግብር

ዛሬ እሁድ 01/07/2016 ዓ·ም

☕️👆 ኢትዮጵያ ቡና ከ  ድሬዳዋ ከተማ 🔶

የጨዋታ ሰዓት ከምሽቱ 1:00

2 months, 1 week ago
***❤*** ቡናማነቴ ኩራቴ ***👆*** ***❤***

ቡናማነቴ ኩራቴ 👆

የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በድሬደዋ ስታዲየም

⚽️አስራ ሰባተኛ ሳምንት መርሃ ግብር

እሁድ 01/07/2016 ዓ·ም

☕️👆 ኢትዮጵያ ቡና 1:00 ድሬዳዋ ከተማ 🔶

9 months, 2 weeks ago

https://www.facebook.com/EthiopianCoffeeFansAssociation/videos/1321757151794250/?mibextid=y2EZ8U2jSEskkD9e

Facebook

Log in or sign up to view

See posts, photos and more on Facebook.

9 months, 2 weeks ago
***❤️*** የኛ ቡና አደገኛ ***❤️***

❤️ የኛ ቡና አደገኛ ❤️

☕️ ዛሬ ከ ኢትዮጵያ ቡና ውጪ ልናወራ ተገደድን

የምንኖርበት አለም ሰለጠንን በሚል ስበብ አስቀያሚ ነገር እየተፈጠረ ይገኛል። ይሄንን አስቀያሚ ነገር ወደ ሀገራችን ለማስገባት እየተሞከረ ይገኛል ። እኛም ይሄንን ግብረ ሰዶሞችን በቻናላችን ስም እናወግዛለን። ዛሬ እኔ እና እናንተ ካልጮህን ነገ ለልጆቻችን ከባድ በሽታ ነው ሚተላለፈው።

👉 ሀገራችን በሀይማኖት የቆመች ሀገር ነች በእስልምናም በክርስትናም ሀገራችን በመፅሀፎቻቸው ስለ ሀገራችን ቅዱስነት ተጠቅሷል። ሀገራችን በፈጣሪ ዘንድ የተባረከች ሀገር እና ፍታሀዊ ሀገር መሆኗን በቁርአንም በመፅሀፍ ቅዱስም ተጠቅሷል 🙏

ሀገራችን ይሄ ቆሻሻ ተግባር እንዲገባ አንፈልግም 

#ግብረሰዶማዊነትን_እንቃወማለን 

💚💛 #ኢትዮጵያ_ቡና 💚💛

9 months, 3 weeks ago
***❤️*** የኛ ቡና አደገኛ ***❤️***

❤️ የኛ ቡና አደገኛ ❤️

መልካም ነገር እስከሆነ ድረስ ለክለባችን ሁሌም አለን ውድ የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎች ይህ ነገር ጅማሬው ከእስከዛሬው የተሻለ ስለሆነ ሁላችንም ከ ክለባችን ደጋፊ ማህበር ጋ በመሆን የተሻለ ነገር ለክለባችን ኢትዮጵያ ቡና እናድርግ

@BUNA_GEBEYA

10 months, 2 weeks ago
***❤️*** የኛ ቡና አደገኛ ***❤️***

❤️ የኛ ቡና አደገኛ ❤️

የአዲስ አበባ ስታዲየም በመጪው ዓመት የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን ማስተናገድ ይጀምራል

የአዲስ አበባ ስታዲየም በመጪው ዓመት መጀመሪያ ወራት ጀምሮ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን ማስተናገድ እንደሚጀምር የባህልና ስፖርት ሚኒስትር አቶ ቀጀላ መርዳሳ ገለፁ።

በሚቀጥሉት ጥቂት ወራት አብዛኛውን ስራ በማጠናቀቅ በመጪው ዓመት መጀመሪያ ወራት ጀምሮ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን ማስተናገድ ይጀምራል ነው ያሉት።

የአዲስ አበባ ስታዲየም የዕድሳት ስራ ሁለተኛ ምዕራፍ 65 በመቶ መድረሱንም ሚኒስትሩ ተናግረዋል። ስታዲየሙ መጀመሪያ ጥገና ለማድረግ ታስቦ እንደነበር አስታውሰው የተሻለ ለማድረግ ወደ እድሳት ማደጉ ተገልጿል።

እንደ ኢዜአ ዘገባ የስታዲየሙን ትራክ የማንጠፍ ስራ ደግሞ በቀጣይ ተጨማሪ በጀት ተይዞለት የሚከናወን መሆኑም አስታውቀዋል።

@BUNA_GEBEYA

10 months, 2 weeks ago
ቡናማነቴ ኩራቴ 👆
10 months, 2 weeks ago
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 የመጨረሻ …

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 የመጨረሻ ጨዋታ 30ኛ ሳምንት
በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩንቨርሲቲ ስታዲየም

ዛሬ ረቡዕ ሰኔ 28 2015
09:00  ፋሲል ከነማ - ኢትዮጵያ ቡና

#ሁሌም_እንደምንለው_መልካም_ዕድል
#የሀገሩን_ስም_ከፊት_ላስቀደመው_ኢትዮጵያ_ቡና

10 months, 3 weeks ago

አሰልጣኝ ዮሴፍ ተስፋዬ ደጋፊውን ወደ ደስታ እና ወደ ሚወደው ክለቡ ስለመለስከው እናመሰግናለን 🙏

10 months, 3 weeks ago

ጨዋታው ተጠናቀቀ

ኢትዮጵያ ቡና 2–1 መቻል
ጫላ ተሺታ
ጎልል ብሩክ በየነ

We recommend to visit

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month, 3 weeks ago

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 day, 15 hours ago

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 Film ቻናላችን በሰላም መጣቹ

አዳዲስ እና የድሮ እንግሊዘኛ/አማርኛ/ህንድ/ቱርክ ፊልሞችን እና ከ1000 በላይ ተከታታይ ፊልሞችን የምታገኙበት ቻናል ነው

ለማስታወቂያ ስራ - @Abusheymc

ሃሳብ አስታየት ካሎት - @Abushecbot

Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 1 month, 2 weeks ago