The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot
Last updated 1 week, 2 days ago
"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
Last updated 1 month ago
◉ Welcome to the 433 Films
Best Place To Find All Movies..
🤞For Promo - @Abusheymc
☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433
Last updated 9 months ago
Via Ministry of Education
የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT)
የ2017 ትምህርት ዘመን አጋማሽ ዓመት ሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ከጥር 7-9/2017 ዓ.ም ይሰጣል።
Use the link below for Registration: https://ngat.ethernet.edu.et/login
📌NOTICE📌
Call for Abstracts
Invitation to Doctoral Students of the College of Social Sciences (CSS) to Submit Their Article Manuscripts to EJOSSAH
EJOSSAH, a peer-reviewed and reputable journal of the College of Social Sciences, plans to dedicate one of its forthcoming issues to the publication of article manuscripts developed by doctoral students enrolled in the PhD programmes of the CSS. We will include articles in the planned issue developed by doctoral students who have completed their fieldwork and are in the stage of writing their dissertations and article manuscripts. We particularly encourage articles that analyze empirical data.
Every Strom does not come to destroy, some also come to clear the path
Good Night🙏
ጊዜህን አታባክን፣ ህይወትህን አታበላሽ! ህልምህን ትልቅ አድርግ! ትክክል ስላልሆነው ነገር መፍትሄ እንድታገኝ አስብ- ስጋት ይሰማህ!
ትክክል ከሆነ ነገሮችም ሀሳብህን ጀምር
በጣም በብዙ ውደድ፤ አጨብጫቢ ሳይሆን የገባው አድናቂ ሁን። ጥላቻ ያለብህ ብሽቅ ሰው አትሁን፤ መራቅ ያለብህን ብቻ ራቅ።
ምን ያህል አቅም እንዳለህ ገና ምኑም አልገባህም። ምን ማድረግ እንደምትችል ገና አታውቅም።
እስኪ ካለህበት ተነስተህ ምን መስራት ትችላለህ? አስብ!
እነማን አላማህን ሊደግፉ ይችላሉ? አስብ!
እቅድ እንዴት ማውጣት-መተግበር ትችላለህ? አስብ!
ጊዜህን ለማባከን መብት ቢኖርህ ኑሮ፣ የተቀጠርክበት ድርጅት ስትቀር ለምን ደሞዝ ይቆርጥብሃል?
ጊዜህን የማባከን መብቱ ቢኖርህ ኑሮ ትላንት በየጭፈራ ቤቱ የበተንከው ብር አሁን ለምን እጅህ ላይ አይኖርም ነበር?
ጊዜህን የማባከን መብት ቢኖርህ ኑሮ ስፖርት ሳትሰራ ለምን የተስተካከለ አቋም አይኖርህም ነበር?
ብሩህ ቀን ተመኘን🙏
@AAU_GENERAL
Believe in your abilities;
what you know surpasses your awareness.
Good Night🙏
"Impossible is not a fact, it's an opinion."
Good Night🙏
🔥እንኮን ደስ አለችሁ🔥**
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 319 የቅድመ-ምረቃና ድህረ-ምረቃ ተማሪዎች የቻይና ኢትዮጵያ ወዳጅነት ስኮላርሺፕ ተጠቃሚ ሆኑ።**
በቻይና ኢትዮጵያ ወዳጅነት ስኮላርሺፕ ሽልማት ስነ-ስርዓት ላይ የተገኙት አዲሱ በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ቹን ሃይ በስራ ዘመናቸው ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲው ጋር በተለያዩ መስኮች በጋራ ለመስራት ቁርጠኛ መሆናቸውን የገለጹ ሲሆን 2ሺህ አንድ መቶ መጽሐፍትና 30 ታብሌት ኮምፒዩተሮችንም አበርክተዋል።
በሌላ በኩል የቻይና መንግስት ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ላደረገው ድጋፍ ምስጋና ያቀረቡት ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር)፣ ድጋፉ በቻይና እና ኢትዮጵያ መካከል ጠንካራ የትምህርት ዲፕሎማሲ ማሳያ መሆኑን ገልጸዋል።
አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ የብሪክሰ ሀገራት ዩኒቨርሲቲዎች ህብረት መስራች አባል መሆኑ ይታወሳል።
ታህሳስ 1 ቀን 2017 ዓ.ም.
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
በአለማችን ላይ በርካታ በእድሜ የገፉ ሰዎች የሚኖሩባት የጃፓኗ ዋና ከተማ ቶክዮ የውልደት መጠንን ለመጨመር እንዲሁም የመንግስት ሰራተኛች ለልጆቻቸው በቂ ጊዜ እንዲሰጡ በሚል በሳምንት አራት ቀን ብቻ እንዲሰሩ ልታደርግ ነው።
ከመጪው ሚያዝያ ጀምሮ የመንግስት ሰራተኛች በሳምንት ሶስት ቀናት የሚያርፉ ሲሆን በሚሰሩት አራት ቀናት ውስጥ ግን በሳምንት ውስጥ መስራት ያለባቸውን ስራ ያከናውናሉ ሲል Fortune መፅሄት አስነብቧል።
Call for Abstracts
Invitation to Doctoral Students of the College of Social Sciences (CSS) to Submit Their Article Manuscripts to EJOSSAH
EJOSSAH, a peer-reviewed and reputable journal of the College of Social Sciences, plans to dedicate one of its forthcoming issues to the publication of article manuscripts developed by doctoral students enrolled in the PhD programmes of the CSS. We will include articles in the planned issue developed by doctoral students who have completed their fieldwork and are in the stage of writing their dissertations and article manuscripts. We particularly encourage articles that analyze empirical data.
See The Full Call Above
Attention To All AAU Students:( Undergraduate, Graduate , Extension and Distance)
Addis Ababa University (AAU), in collaboration with eSHE, is conducting a survey to gather valuable feedback on the online education journey and the progress of eLearning at AAU. We invite all AAU students undergraduate, graduate, extension, and distance learners to participate in this important survey.
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSddRT-hLuBH11iaFdelGg6n57GQ3MrCCQG1aA9nJB2oHwGmUw/viewform