The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot
Last updated 2 days, 16 hours ago
"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
Last updated 3 weeks, 2 days ago
◉ Welcome to the 433 Films
Best Place To Find All Movies..
🤞For Promo - @Abusheymc
☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433
Last updated 8 months, 3 weeks ago
የቲክቶክ ክሬቲቪ አዋርድ ድምፅዎን በቴሌብር ሱፐርአፕ ይስጡ!!
💁♂️ ቴሌብር ሱፐርአፕ ላይ ‘’Tiktok Creative Awards’’ በሚለው ሚኒ መተግበሪያ ተጠቅመው ለሚያደንቋቸው ቲክቶከሮች ድምጽዎን በቀላሉ መስጠት ይችላሉ፡፡
🔗 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://onelink.to/uecbbr ይጫኑ!
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
✍️ የእርስዎ የዓመቱ ምርጥ ቲክቶከር ማን ነው❓
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
በመገናኛ መሣሪያዎች ላይ ተግባር ተኮር ሥልጠና ሲሰጥ!
1973 ዓ.ም
ቴሌ ማሠልጠኛ
#ትውስታ
#throwbackthursday
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
✨🤝 የክሬዲት አገልግሎት ሁለተኛ ዕድል ይዞ መቷል!!
በአየር ሰዓትና የጥቅል ክሬዲት አገልግሎት ብድር ወስደው ያለብዎትን ክፍያ ሳይፈጽሙ ሌላ የክሬዲት አገልግሎት መጠቀም ቢያስፈልግዎ አሁን ተችሏል!
✅ ወደ *810# በመደወል የአየር ሰዓት እና የጥቅል ክሬዲት አገልግሎታችንን በመጠቀም የቴሌኮም ግንኙነትዎን ይቀጥሉ፡፡
ቀጣይ ከሚሞሉት የአየር ሰዓት ላይ 15% የአገልግሎት ክፍያ ይፈጽማሉ!
#StayConnected
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #SmartAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
የቀድሞው የአገልግሎት ማዕከላችን!
አዲስ ዘመን
1960ዎቹ መጀመሪያ
#ትውስታ
#throwbackthursday
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
ብዙዎች የኢትዮ ቴሌኮም አክሲዮን ባለቤት ሆነዋል፤ በቀሩት ቀናት እርስዎም የአክሲዮን ባለቤት ይሁኑ!
❇️ የአንድ ሼር ዋጋ 300 ብር፣ ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የሼር መጠን 9,900 ብር (33 አክሲዮኖች)፣ ከፍተኛው 999,900 ብር (3,333 አክሲዮኖች) ነው፡፡
💁♂️ የአክሲዮን ሽያጩ በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/uecbbr ይከናወናል፤ እርስዎም የዕድሉ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል፡፡
🗓 ለገበያ የቀረቡት አክሲዮኖች ቀድሞው ተሸጠው ካልተጠናቀቁ እስከ ታኅሣሥ 25/2017 ዓ.ም ይቆያል፡፡
📖 የደንበኛ ሳቢ መግለጫውን https://teleshares.ethiotelecom.et/ ያንብቡ፡፡
ለተጨማሪ መረጃ ወደ 128 ይደውሉ!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
ጎንደር ዋና መ/ቤት!
1962 ዓ.ም
#ትውስታ
#throwbackthursday
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
✴️ የ29ኛው ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ አሸናፊዎች ታወቁ!
29ኛው ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ዕድል አዳራሽ በሕዝብ ፊት ወጥቷል !
አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉
💁♂️ 30ኛው ዙር ቀጥሏል፤ በቴሌብር ወይም ወደ 605 A ብለው በመላክ በ10 ብር ዕድልዎን ይሞክሩ!
🍀 ዕድል ከእርስዎ ጋር ትሁን!
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት እና ኢትዮ ቴሌኮም በአጋርነት