Brook News ብሩክ ኒዉስ

Description
Breaking News from all over the world about our beloved country Ethiopia.
Advertising
We recommend to visit

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 week ago

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month ago

◉ Welcome to the 433 Films

Best Place To Find All Movies..

🤞For Promo - @Abusheymc

☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 9 months ago

6 days, 3 hours ago
ሊጠናቀቅ ነው***‼️***

ሊጠናቀቅ ነው‼️
ይህ ፕሮጀክት ሊጠናቀቅ አምስት ቀን ነው የቀረው፣ከስር በተቀመጠው ሊንክ start በማለት የፈረንጆች 2025 ሽልማት ይውሰዱ👇👇
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=7nLeTc0P

6 days, 4 hours ago
ሰላም EASY TECH እንባላለን

ሰላም EASY TECH እንባላለን
📌በ አዲስ መልክ የጀመርነው የ Telegram ቻናላችን ይቀላቀሉን
ለሶፍትዌር ተማሪዎች, አርክቴክት ተማሪዎች,Video editors,Graphics Designers ለሁሉም እሚሆኑ ላፕቶፖች አሉን
📍BRAND NEW LAPTOPS
📍OPEN BOX LAPTOPS
📍SLIGHTLY USED LAPTOPS
📍GAMING LAPTOPS
📍DIFFERENT TYPES OF LAPTOPS
🎯Free mouse and mouse pad gifts for every laptop you buy

JOIN OUR TELEGRAM VIA LINK- https://t.me/easytech7
✅️TIK TOK ACCOUNT-easy tech electronics
For short message contact-@easytech16
☎️+251968593335 ይደዉሉ
አድራሻችን-መገናኛ ማራቶን Building Ground floor እንገኛለን

              Thank you!!!

6 days, 9 hours ago
**4.9 በሬክተር ስኬል የተመዘገበ የመሬት መንቀጥቀጥ …

4.9 በሬክተር ስኬል የተመዘገበ የመሬት መንቀጥቀጥ በድጋሚ አጋጠመ

ዛሬ ሌሊቱንም በድጋሚ በሬክተር ስኬል 4.9 የተለካ የመሬት መንቀጥቀጥ ተሰምቷል። 11 ሰዓት ገደማ ላይ የተሰማዉ ንዝረቱ እስካሁን ከታዩት የመሬት መንቀጥቀጦች ዘለግ ላሉ ሰከንዶች የቆየም እንደነበር ዳጉ ጆርናል ታዝቧል።

የአሜሪካ ጂኦሎጂካል ሰርቬይ የመሬት መንቀጥቀጡ ከመተሃራ አቅጣጫ በስተሰሜን 26 ኪሜ ርቆ መሆኑን እና 4.9 በሬክተር ስኬል የተለካ መሆኑን አሳዉቋል።

በተከታታይ የተከሰተዉ የመሬት መንቀጥቀጥ በሬክተር ስኬል 4.9 የተመዘገቡ ሲሆን በቀዳሚነት ከነበሩት ከፍ ያለ እና ሁነቱ አዲስ ሆኖ መታየት ከጀመረበት እና በወቅቱ ከታዩት የመሬት መንቀጥቀጥ ስሜቶች ጋር ተመሳሳይነት ያለዉ ነዉ።

Via Dagu Journal

1 week, 5 days ago
በሀገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታ ጨምሮ እውነተኛ የመረጃ …

በሀገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታ ጨምሮ እውነተኛ የመረጃ እጦት ለጋጠማችሁ፣ የቱን ልመን? ብላችሁ ለተወዛገባችሁ፣  እነሆ ሀገራዊ እና አለማቀፋዊ መረጃዎችን ካሉበት አጣርቶና ፈልፍሎ የሚያቀርብ የቴሌግራም ቻናል ልጠቁማችሁ።

መረጃዎቹ ለየት ያሉ ፈጣን እና እውነተኛ ናቸው።

በእርግጠኝነት በሀላፊነት የተሞላ መረጃን ያገኛሉ👌"በዚህ ሊንክ ግቡ 👇👇
https://t.me/Addisinsider_ETH
https://t.me/Addisinsider_ETH
https://t.me/Addisinsider_ETH

1 week, 5 days ago
ለመላው ኦርቶዶክሳዊያን የቀረበ የ 100 ብር …

ለመላው ኦርቶዶክሳዊያን የቀረበ የ 100 ብር ቻሌንጅ!

2 weeks ago
አዲስ በወጣው የአሽከርካሪዎች ጥፋት እና የቅጣት …

አዲስ በወጣው የአሽከርካሪዎች ጥፋት እና የቅጣት እርከን በአንደኛ ደረጃ ውስጥ የተካተቱ የጥፋት አይነቶች 10 ናቸው ተብለው ተገልፀዋል። የቅጣት ገንዘብ ከ 500 እስከ 20,000 ብር ይደርሳል።

ምንጭ; አዩዘሀበሻ

2 weeks ago
ለመላው ኦርቶዶክሳዊያን የቀረበ የ 100 ብር …

ለመላው ኦርቶዶክሳዊያን የቀረበ የ 100 ብር ቻሌንጅ!

2 weeks ago
የጀዋር ሞሀመድ የመፀሐፍ ምረቃት ተራዘመ!

የጀዋር ሞሀመድ የመፀሐፍ ምረቃት ተራዘመ!

2 weeks ago

ያንጎ!

ያንጎ ሜትር ታክሲ ፍቅር ኢትዬጵያ የአእምሮ ዕድገት ውስንነት ብሔራዊ ማህበርን ለመደገፍ ልዩ ስራ ጀምሯል።

ከታህሳስ 7-22 በያንጎ ሜትር ታክሲ ሲጠቀሙ ፍቅር ኢትዬጵያ የአእምሮ ዕድገት ውስንነት ብሔራዊ ማህበርን ያግዛሉ።

ያንጎን ያውርዱ ይጠቀሙ!

We recommend to visit

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 week ago

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month ago

◉ Welcome to the 433 Films

Best Place To Find All Movies..

🤞For Promo - @Abusheymc

☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 9 months ago