ᴜᴍᴇʀ sᴏғᴛᴡᴀʀᴇ™

Description
♡ Umer Dish Software Gallery ☆
➮ For Receiver Sofware
➮ For Android /Mobiles
➮ For Laptop / Desktop & Etc...
#UR_FIRST_CHOICE 💚💛❤
We recommend to visit

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 2 Monate, 1 Woche her

◉ Welcome to the 433 Films

Best Place To Find All Movies..

🤞For Promo - @Abusheymc

☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 11 Monate her

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 2 Wochen, 6 Tage her

2 weeks, 5 days ago

👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 9090HD Diamond
ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
🔥 Fix Net Audio (ማንኛውም ቻናል እያያችሁ ሪሞታችሁ ላይ Audio Button ስትነኩ የተለያዩ የራዲዩ ፕሮግራሞችን ማዳመጥ ትችላላችሁ ለምሳሌ ብስራት ራዲዮ, ሸገር FM, ኢትዮ FM 107.8, JFM 106.7, ትርታ ራዲዮ, ጣዕም ራዲዮ, አራዳ FM, አዋሽ ራዲዮ, 97.1, EBC Radio, EBC 104.7, OBN Radio, VOA አማረኛ, DW አማረኛ, Solar Music, የኔ Vibe, Ethiopicalink, Ethio Best, እሪበከንቱ, ጃኖ ራዲዮ, ኦርቶዶክስ መዝሙር, ኦርቶዶክስ መዝሙር2, ፕሮቴስታንት መዝሙር, ፕሮቴስታንት መዝሙር2, Habesha Menzuma, Habesha Neshida, የሙዚቃ, ሙዚቃ2, የመረጃ, እንግሊዘኛ ሙዚቃ, እንግሊዘኛ ሙዚቃ ከ 18+, እንግሊዘኛ ሙዚቃ2, የስልጤ መንደር ወዘተ...)
🔥 RF Out
👁ማሳሰቢያ👁
ይሔንን ሶፍትዌር ስትጭኑት Fail ካላችሁ የረሲቨራችንሁ ሞዴል ከላይ ያለውን ፅሁፍ ስትነኩት ወደ Middle ሶፍትዌር ይመራችሗል middle ሶፍትዌር ከጫናችሁ በሗላ ይሔንን ሶፍትዌር መጫን ትችላላችሁ።
ሶፍትዌር ስትጭኑ ሞዴሎች እየለያቹህ ጫኑ።

🔵 #CHOICE  @UMERDISH1 11_2_2025
V
180

2 weeks, 5 days ago

👆👆👆 ይሔ
የ GOLDSTAR 9000 GHOST

LIFESTAR 8585HD++

3.13

3 months, 1 week ago

New football app ?**
ፅድት ያለች app ናት
ለስማርት ቲቪም በጥራት ይሰራል

??????????????????????????????????????????????????**

3 months, 1 week ago

New football app ?

ለስማርት ቲቪም ፅድት ብሎ ይሰራል

3 months, 1 week ago

*?*?? ይሔ
አዲሱ Latest ETV PRO IPTV apk አፕሊኬሽን ነው ለ Android ስልክ, ለ Android Receiver, Android TV Box, Android TV (Smart TV), Mi Stick, Android Tablet... ዲቫይሶች ይሆናል በውስጡም  Dstv & Sky Sport & BenSport & አዳዲስ ፊልሞች ተከታታይ ፊልሞች Kids Film በጣም ብዙ ቻናሎች አሉት ።
?በ 4G Unlimited ስልካቹ በቤት ወስጥ Wifi በተንቀሳቃሽ 4G ራውተር በጥራት ይሰራል።
?መሞከሪያ የ 1 ቀን Application  ነፃ ይሰጣችኃል ። አሪፍ IPTቪ ነው ከተመቻቹ የ 1 አመት  Code በ @Umerahh ላይ ታገኛላቹ።
V 7.1.6
21 / 11 / 2024**

6 months ago

LEG N24 PRO MAX PRIME UPDATE

ሶፍትዌር ስትጭኑ ሞዴሎች እየለያቹህ ጫኑ።

#CHOICE  @UMERDISH1

6 months ago

ይህ የLEG N24+ forever አዲስ sw ነው

ምን አዲስ የድሮው ግራፊክስ ተቀይሯል
Best New UI?

ሶፍትዌር ስትጭኑ ሞዴሎች እየለያቹህ ጫኑ።

#CHOICE  @UMERDISH1

6 months ago

**ይህ የLEG N24+ Plus Jaguar አዲስ sw ነው

ምን አዲስ የድሮው ግራፊክስ ተቀይሯል
Best New UI?**

ሶፍትዌር ስትጭኑ ሞዴሎች እየለያቹህ ጫኑ።

#CHOICE  @UMERDISH1

6 months ago

የ XCRUISER XS6650 HD FINDER አዲስ Software ነው!

ሲበራ Version 6.Xx ለሚለው ነው የሚሆነው!

- በጣም ብዙ አዳዲስ ነገሮች አሉት!

አጫጫኑ ከተቻለ በባዶ USB FLASH Filun በፍላሽ ካረግን በኋላ የመብራት(Torch) Button ጫን ብለን ይዘን Finderን Switch ON ስናደርገው እራሱ XS6650 የሚለው File ይመጣል እሱ  ላይ OK ማለት ብቻ ሲሆን ጠፍቶ ሲበራ ጠብቀን መጠቀም ነው!

*⭕️Software ከተጫነ በኋላ Factory default ማድረግዎን እንዳይረሱ።*
- አጫጣኑ ከከበድዎት - ይህንን የTikTok Video ይመልከቱ!
https://vm.tiktok.com/ZMrT1NnDs/