ቅምሻ ETH ???™

Description
አትውረድ!

"የምድር ትልቁ ሰው የመሆን ሚስጢር ገሎ መኖር ሳይሆን ሞቶ ማዳን ነው።" መማርህ ዘረኛ ካረገህ አትማር! ማወቅህ ጠባብ ካረገህ አትወቅ! ማደግ ሲገባህ ቁልቁል አትውረድ! ከአለም ጋር መሰልጠን ሲገባህ አትጥበብ! ኢትዮጵያን ባትጠቅማት አትጉዳት! ለኢትዮጵያ ባትሰራ ለሚሰራላት እንቅፋት አትሁን! ነገሮችን ከማረግህ በፊት አስብ እንደሰው ኑር
Advertising
We recommend to visit

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 week, 4 days ago

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month, 1 week ago

◉ Welcome to the 433 Films

Best Place To Find All Movies..

🤞For Promo - @Abusheymc

☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 9 months, 1 week ago

4 years, 1 month ago

የስማችሁን የመጀመሪያ ፊደል በመንካት
?የሚመጣውን ተመልከቱ?
https://t.me/joinchat/AAAAAEQaj1TzYgeQuP793w

4 years, 5 months ago

Tik Tok Habesha
cross ? @yabu35?
@yonas_hailu

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው ቀልዶች እንዲሁም በሰቅ ፍርስ የሚያደርጉ???

1:00 ●━AM ━━━━━─────── 4:00 ⇆ㅤㅤ ㅤ ㅤ ◁ㅤㅤ❚❚ㅤㅤ▷ㅤㅤㅤㅤ↻
https://t.me/Tik_Tokhabesha

4 years, 5 months ago
4 years, 5 months ago

ሰበር ዜና
ትምህርት ቤቶች እና ዩኒቨርሲቲዎች የሚከፈቱበት ቀን ዛሬ የ ትምህርት ሚኒስተር ይፋ አደረገ......see more
ሙሉ መግለጫውን ለማየት ከታች OPEN የሚለውን ይጫኑ።████████████████████
██▓▒░░░ OPEN░░░▒▓████
██▓▒

4 years, 5 months ago

‼️ያሳፍራል አዲስ አበባ ውስጥ 100ሺ ብር ተከፍሏት የሰራችው ቪዲዎ ተለቀቀ ለመመልከት PLAY የሚለውን ተጭነው ይመልከቱ ።
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
⬜️⬜️PLAY▶️⬜️⬜️⬜️⬜️
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️️️
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️

4 years, 6 months ago
ማሪያምን ዝም ብላቹ join በሉ

ማሪያምን ዝም ብላቹ join በሉ
???ጥርሳችሁ እስኪ ሰበር ነዉ ምትስቁት ግን በዋላ ጥርሳቹ ተሰብሮ ክፈል የለም ??

????????
https://t.me/joinchat/AAAAAErvhGupZvUcf-w6Jw

4 years, 7 months ago
[#DrMengistuBekele](?q=%23DrMengistuBekele)

#DrMengistuBekele

በኦሮሚያ ክልል ትላንት ግንቦት 22/2012 እና ዛሬ ግንቦት 23/2012 በቫይረሱ መያዛቸው ስለተረጋገጠው ሰዎች የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶክተር መንግስቱ በቀለ ተጨማሪ መረጃዎችን አካፍለውናል።

ትላንት በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠ 22 ሰዎች ፦

- በኮቪድ-19 መያዛቸው ከተረጋገጠ 22 ሰዎች መካከል ሃያዎቹ (20) የኢትዮ-ጅቢቲ መስመር ላይ የሚሰሩ አሽከርካሪዎች ናቸው።

- ከሃያ ሁለቱ (22) ሰዎች አስራ ስምንቱ (18) የተገኙት አንድ ቦታ ነው። የተቀሩት መተሃራ ላይ በተደረገ ምርመራ የተገኙ ናቸው።

- የውጭ ሀገር ጉዞ ያላቸው 20 ናቸው። ሁለት ሰዎች ደግሞ ከማህበረሰቡ የተገኙ ናቸው፤ ከሁለቱ አንደኛዋ ሴት ከምዕራብ ሸዋ ጊንደ በረት ወረዳ ነው በቫይረሱ መያዟ የተረጋገጠው።

አንድ ቦታ እንደተገኙ ከላይ የገለፅናቸው 18 ሰዎች ለዳንጎቴ ሲሚንቶ ፋብሪካ (ምዕራብ ሸዋ ዞን) የሚሰሩ አሽከርካሪዎች ናቸው።

የኦሮሚያ ክልል ጤና ቢሮ ቦታው ድረስ ሄዶ ከወሰዳቸው ናሙናዎች መካከል ነው የተገኙት። ግለሰቦቹ ምንም እንኳን ለዳንጎቴ ሲሚንቶ ፋብሪካ ስራዎችን ቢሰሩም የድርጅቱ #ተቀጣሪ ሰራተኞች አይደሉም።

ዛሬ በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠ 5 ሰዎች፦

ሶስቱ (3) ከሱሉልታ ናቸው፤ እነዚህ ግለሰቦች ለህክምና አገልግሎት በመጡበት ናሙናቸው ተወስዶ ሲመረመሩ ነው በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠው።

አንደኛው ከሰንዳፋ ሲሆኑ እኚህ ግለሰብ ሆስፒታል ውስጥ ተኝተው እየታከሙ የሚገኙ ናቸው፤ ናሙናቸው ተወስዶ ሲመረመር ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል።

አንደኛው የገላን ነዋሪ ሲሆን የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ ያለው ነው። መተሃራ ላይ ነው ናሙናው የተወሰደው በምርመራ ውጤት መሰረት በቫይረሱ መያዙ ተረጋግጧል።

We recommend to visit

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 week, 4 days ago

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month, 1 week ago

◉ Welcome to the 433 Films

Best Place To Find All Movies..

🤞For Promo - @Abusheymc

☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 9 months, 1 week ago