Ethio-Universities Salafi Community(EUSaCo)

Description
የዚህ Community ዓላማ በመላው ሀገሪቱ የሚገኝ ሰለፊይ የዩንቨርስቲ፣ኮሌጅ እና ሌሎች የትምህርት ተቋማት ኮሚኒቲን በአንድ አስተሳስሮ ትክክለኛውን እስላማዊ አስተምህሮ ለዑማው ማድረስ ነው።

ኑ ሀቅን ከባለቤቶቹ እንማር!

ገንቢ አስተያየትና ጥቆማዎትን @EUSaCofeedbackBot ያድርሱን።
#ኢዩሰኮ #EUSaCo
Advertising
We recommend to visit

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 week, 4 days ago

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month, 1 week ago

◉ Welcome to the 433 Films

Best Place To Find All Movies..

🤞For Promo - @Abusheymc

☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 9 months, 1 week ago

3 weeks, 1 day ago
3 weeks, 1 day ago

Ikhwaanal Muslimiin Eenyu? /Kutaa 1ffaa/❞

محاضرة بعنوان من هم جماعة الإخوان المسلمين؟  /الحلقة - ١/

Silsilaa Sagantaa Torbanii

➤ Muhaadaraa - 2ffaa -

🎙 Sheekh Shaamil Ahmad  - Hafizahullaah

🗓 Gaafa Jimaataa 4/4/2017 A.L.Itiyoophiyaa (Jumaadaa II, 12/1446 A.L.H) Galgala Sa'aatii 3:30 irraa kaasee taasifame.

© Jama'aa Garee ❝Majmuu'atu Ijtimaa'is-Salafiyyiin❞ tin Kan Qophaahe.

Telegram irratti nu hordofuudhaf:- https://t.me/Gareewalittiqabamasalafiyyootaa

Akkasumas, Gama:-

Facebook:- https://www.facebook.com/profile.php?id=61569850986566&mibextid=ZbWKwL

Whatsapp:- https://chat.whatsapp.com/Eqvr0JqrmO4C4EtFZwcNrM

3 weeks, 2 days ago

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

ውድ የ ኢዩሰኮ ደርስ ተከታታዮች ኡስታዝ የነገው የጉንችሬ ዳዕዋ ፕሮግራም ስላለበት በዚህ ሳምንት ደርስ የሌለን መሆኑን ስንገልጽላችሁ ከይቅርታ ጋር ነው።

@eusaco

1 month ago

በመላው ሀገሪቱ የመብራት አገልግሎት መቋረጡን ተከትሎ ዛሬ ደርስ የሌለ መሆኑን በታላቅ በአክብሮት እንገልጻለን‼️

@EUSaCochannel

1 month ago
***🟢***የትምህርት ፕሮግራም

🟢የትምህርት ፕሮግራም

ኢዩሰኮ-EUSaCo እየተዘጋጀ ወደ እናንተ የሚደርሰው ሳምንታዊው አንገብጋቢ ትምህርት ዛሬም ቀጥሏል

📚 የነቢዩ (ﷺ) ሰላት አሰጋገድ
تأليف : محمد ناصر الدين الألباني(رحمه الله)
📖  የኪታቡ pdf 👇👇
t.me/EUSaCochannel/176

🎤 በአቡ ሀመዊያህ ሸምሱ ጉልታ(ሀፊዘሁሏህ)

📅 ዘወትር ቅዳሜና እሁድ
  ከምሽቱ 3:15 ጀምሮ(በኢትዮ.)
🕌 በ online የሚሰጥ ይሆናል‼️

ለመቀላቀል👇

https://t.me/EUSaCochannel?livestream

@EUSaCochannel

1 month ago

♻️ ደርስ

💡"የነቢዩ (ﷺ) ሰላት አሰጋገድ

ክፍል 2⃣2⃣

🔥 ስለ መክፈቻ ዱዓዎች በሰፊው የተብራራበት

🎙 አቡ ሀመዊያህ ሸምሱ ጉልታ

የኪታቡን pdf  ለማግኘት 👇👇 ይጫኑ
t.me/EUSaCochannel/176

የበፊት ክፍሎችን ለማግኘት👇👇
t.me/EUSaCochannel/312

🖥 በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️
t.me/EUSaCochannel

1 month ago

👉 ልዩ ምላሽ!!

ርእስ:- የሀዳዲያ አደጋ!፣ የየህየል ሀጁሪና የተከታዮቹ ስህተቶች በኢትዮጵያ

🎙በታላቁ ሸይኽ ዐብዱልሀሚድ ቢን ያሲን አል-ለተሚይ (ሀፊዘሁላህ)

ቂልጦ ከተማ ጥቅምት 19/2015 የተደረገ
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
https://t.me/Abdulham
https://t.me/Abdulham
https://t.me/Abdulham

1 month ago

ለባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ አዲስ ገቢ ተማሪዎች የተሰጠ ምክርና ወስያ

ርዕስ
    ====
«የአህለ ሱናዎች ዋነኛና ልዩ መገለጫቸው በሆነው በዲን ላይ መፅናትና አለመቀያየር» በሚል አንገብጋቢና ወቅታዊ ርዕስ

🎙በኡስታዝ አቡበክር ዩሱፍ ሃፊዞሁሏህ

👍ለባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች WelCome program ላይ የተደረገ ምክርና ወስያ

ከታደሰሱት ነጥቦች መካከል:-

👉ትክክለኛ የነብዩ (ﷺ)ተከታዮች መገለጫዎች

📚አህሉ ሱና ወል ጀማዓህ ያላቸዉን መገለጫዎች በተመለከተ ተብራርቷል

🎀ትክክለኛ የሱና ባለቤቶች፦

📘በያዙት ትክክለኛ ዕምነት ፅኑዎች እንደሆኑ

👉የሱና ባለቤቶች በአቋማቸዉ ከመገለባበጥ የራቁ እንደሆኑ፣

👉በሱና ላይ (በሐቅ ላይ)መፅናት የአህሉ ሱናዎች መገለጫ እንደሆነ ሁሉ መቀያየርና መገለባበጥ(መዋዠቅ) የስሜት (የቢዲዓ)ባለቤቶች ባህሪ ነው

👉መዋዠቅ፣ መወላወል የሙናፊቆና የሙብተዲዖች ባህሪ ነው፣

👉ትናንት የነበረበትን ሐቅ ትቶ ዛሬ ላለበት ባጢል ሲቀራበት የነበረበትን ሸይኽ በባጢሉ እያወገዘ ሰዎችን እያስጠነቀቀ ያለን ሰው መጠንቀቅ አለብን

📖በሱና ላይ መፅናት ስለሚባለዉ ጉዳይ አጥብቆ ገስፀዋል

👉ሙብተዲዖች ለቢዲዓ ነው ማስታወቂያ የሚሰሩት ጥብቅና የቆሙት ልንጠነቀቅ ይገባል

👉ቁርኣንና ሐዲስን በሰለፎች መንገድ አጥብቃችሁ ልትይዙ ይገባል፣

👉አንድ ሙስሊም ሐቅና ባጢልን ሊቀላቅል አይገባውም አብረው መሄድ አይችሉምና፣

👉ዕድሜያቸውን ዕውቀትን በመሰብሰብና በማስተማር ላይ ካሉ ኡለሞች፣ ኡስታዞች ስር ዝቅ ብላችሁ ልትቀሩ ይገባል ከነሱ ስር ልትርቁ አይገባም፣

👉ገብታችሁ አዳምጡት።

⌚️ እሁድ ህዳር 21/03/2017E.C.

🌎ባህር ዳር፣ ኢትዮጲያ

የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ

https://t.me/alateriqilhaq

كن على بصير

1 month ago
***🌐*** አሁን

🌐  አሁን  

💎ተጀመረ

📚 صفة صلاة النبي صلى الله عَلَيْهِ وَآلِهِ وَسَلَّم
📚የነቢዩ (ﷺ) ሰላት አሰጋገድ

🎤 በአቡ ሀመዊያህ ሸምሱ
ጉልታ(ሀፊዘሁሏህ)

📖  የኪታቡ pdf 👇👇
t.me/EUSaCochannel/176

╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 

ለመከታተል  👇👇
https://t.me/EUSaCochannel?livestream

🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️
t.me/EUSaCochannel

1 month, 1 week ago

የአህባሽና ካፊሮች እምነት
➶➶➶➶➶➶

🔎 በድምፅ ማስረጃ የታጀበ

🎙 በወንድም አቡ ዒምራን

📚 ከሸይኽ ሁሴን ኪታብ «ሸርህ ኡሱሉ ሰላሳህ» ደርስ ላይ ✂️ የተቆረጠ

👉 አህባሽ የተባለው የቆሸሸ እምነት ባለቤት በዚህ መልኩ ጭምልቅልቅ ያለ እምነት ይዘው ሌሎችን ከእስልምና ማስወጣታቸው ገርሞ ገርሞ ይገርማል!

➪ አላህን በሆነች ሴት ልጅ አባት እያመሳሳሉ ግን ውሃብያ አላህን ከፍጡር ያመሳስላሉ ብሎ መጮህ ሳይከሱኝ ቅድሜ ልክሰስ እንደማለት ነው።

አቡበከር ሱለይማን የተባለው አህባሽ እምነቱን ከካፊሮች የተማረ እስከሚመስል የካፊሮችን ጥሪ ይናገራል።

🏝 ••⇣⇣.  🏖   ••⇣⇣ 
╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞.   ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞

🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy

We recommend to visit

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 week, 4 days ago

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month, 1 week ago

◉ Welcome to the 433 Films

Best Place To Find All Movies..

🤞For Promo - @Abusheymc

☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 9 months, 1 week ago