قناة الفتيات السلفيات💎

Description
menhaj_aselfiya
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 2 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 2 months ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 1 month, 1 week ago

2 months, 2 weeks ago

ተከታታይ የረመዷን ቲላዋ

በተለያዩ ወንድሞች በተለያዩ ድምፆች

ለመከታተል በዚህ👉 https://t.me/tgewid

2 months, 3 weeks ago

◾️ስሁር መብላት ኢባዳ መሆኑን ታውቃለህ?

🛑👉ሸህ አብዱረህማን አስሰአድይ አላህ ይርሀማቸውና እንዲህ አሉ

ከስሁር በረካዎች ውስጥ አንዱ አንድ ሰው ስሁር በመብላቱ አላህን በመታዘዝና በማምለክ ላይ እንዲጠነክር አስቦ የበላ ከሆነ ይህ ኢባዳ ነው።
📗شرح عمدة الأحكام( 599/2)

➡️ ብዙ ሰዎች ከስሁር ይዘናጋሉ። ይህንን የውዱ ነብያችን ሱና ህያው በማድረግ የትልቅ አጅር ባለቤት ለመሆን መጣር አለብን።

➡️ አንዳንድ ሰው ኢፍጣር ላይ ወይም ከተራዊህ በኋላ ምግብ ከበላ በስሁር ሰአት ዳግም መብላት ላይፈልግ ይችላል። ነገር ግን አንድ ተምር በመብላት ወይም ውሀ በመጠጣት ሱናውን ማግኘት ይችላል።
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

3 months ago

ሸይኽ_ዓብዱረዛቅ_አልበድር ሐፊዞሁሏህ እንዲህ ይላሉ : -

«ሸይጧን ማለት ልክ እንደ መንገድ ቆራጭ (ሽፍታ) አይነት ነው። አንድ ባሪያ ወደ አላህ መጓዝ በፈለገ ጊዜ መንገድ ቆራጭ በመሆን እንዳይሄድ ያደርገዋል። ለዚህም ነው ለከፊል ሰለፎች፦ አይሁዶችና ነሳራዎች እኛ (በሸይጧን) አንወሰወስም ይላሉ ሲባሉ፦ እውነታቸው ነው ሸይጧን ባዶ ቤት ውስጥ ምን ይሰራል? ያሉት።»

📚 ۞ أَحاديثُ إِصلاَحِ القُلوبِ【23】۞
✍️
https://t.me/tgewid
https://t.me/tgewid

6 months ago

🔘 አዲስ ~ ሙሓደራህ

« ዱዓቶችን ከማማት እንጠንቀቅ »

⁍የዱዓት ደረጃቸው
⁍የህሜት አስከፊነት
⁍ በዱዓት መካከል ነገር ማዋሰድ
⁍ወሳኝ ነጥቦች የተወሱበት ት/ት

«በጁማደል ኡላ 22/ 1445 የተደረገ »

🎙 በአብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን

➷➷➷➷➷
t.me/abuUseyminabdurehman

6 months ago

ኹጥባ

አሏህን ፈርቶ የማልቀስ ቱሩፋት

أبو معاذ #حسن_بن إدريس_آل أبادر

https://t.me/sefinetunuh

6 months ago

ሱረቱል ከህፍ

صلوا على النبي

በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ!
[ﷺ  ............................. ﷺ
ﷺ ﷺ .................. ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ....... ﷺ ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ

በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ!

ﷺ  .............................ﷺ
ﷺ ﷺ ..................ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ....... ﷺ ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ

በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ!

ﷺ  ............................. ﷺ
ﷺ ﷺ .................. ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ....... ﷺ ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ
በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ!

ﷺ  .............................ﷺ
ﷺ ﷺ .................. ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ....... ﷺ ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ
በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ!

ﷺ  ............................. ﷺ
ﷺ ﷺ .................. ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ....... ﷺ ﷺ ﷺ](https://t.me/umufwzan)**ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ
በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ!

.ﷺ ............................. ﷺ
ﷺ ﷺ ..................ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ...... ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ....  ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ
.ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ**
https://t.me/Umu_zekeriyah_al_hebesh

6 months, 1 week ago

አንድ በሚስቱ በጣም የተማረረ ባል ሳይኮሎጂስት ጋር ለማማከር ይሄዳል!

🔸ሳይኮሎጂስት ፡-እሺ ክቡር ደምበኛ ለመሆኑ ምንድ ነው የምትሰራው?
🔹ባል፡- የመንግስት መስሪያቤት ውስጥ ማናጀር ነኝ፣
🔸ሳይኮሎጂስት፡- እሺ ባለቤትህስ ምንድ ነው ምትሰራው?
🔹ባል ፡-እሷ ባክህ ምንም አትሰራም የቤት እመቤት ነች፣
🔸ሳይኮሎጂስት ፡- ጠዋት ለቤተሰቡ ቁርስ ሚሰራው ማነው?
🔹ባል ፡- ሚስቴ ነቻ ምክንያቱም ምንም ስራ የለባትም፣
🔸ሳይኮሎጂስት ፡-ሚስትህ ጠዋት ከእንቅልፏ ስንት ሰአት ነው ምትነሳው?
🔹ባል ፡-ለሊት 11፡00 ሰአት አካባቢ ነው ምትነሳው፣ ቁርስ ከመስራቷ በፊት ቤት ስለምታጸዳ ቀደም ብላ ነው ምትነሳው፣
🔸ሳይኮሎጂስት ፡-ልጆችህ ትምህርት ቤት ሚሄዱት እንዴት ነው?
🔹ባል ፡-ሚስቴ ስራ ስለሌላት እሷ ነች የምትወስዳቸው፣
🔸ሳይኮሎጂስት ፡-ልጆችህን ትምህርት ቤት ከወሰደደች በኋላ ምን ትሰራለች?
🔹ባል ፡-ከወሰደቻቸው በኋላ ያው ስራ ስለሌለባት ወደ ገበያ ሄዳ ምሳ የሚሰራበትን ነገር ትገዛዛና ምሳ ከሰራች በኋላ ልብስ ታጣጥብና እረፍት ታረጋለች በቃ ምንም ምትሰራው ስራ የላትም፣
🔸ሳይኮሎጂስት ፡-አንተ ማታ ከስራ ስትመለስ ምን ታረጋለህ?
🔹ባል ፡-እኔ ስራ ደክሜ ስለምገባ በቃ ሻወር እወስድና ረጋ ብዬ ከልጆቼ ጋር እቀመጣለሁ፣
🔸ሳይኮሎጂስት ፡-የዛኔ ሚስትህ ምን ትሰራለች?
🔹ባል ፡-ለቤተሰቡ ራት ታቀርብና እቃ ታጣጥብና ልጆቹን አስተኝታ ወደ እንቅልፍ ትሄዳለች፣
🔸ሳይኮሎጂስት፡- እሺ ከአንተና ከሚስትህ ማን  በጣም የሚሰራ ይመስልሃል?
➊.የሚስትህ ውሎ ከንጋቱ 11 ሰአት የጀመረ እስከ ማታ ድረስ የሚቀጥል ነው፡፡
➋.ታዲያ ይሄንን ሁሉ ረስተህ ነው ስራ የለባትም የምትለው? ሲለው ባል ተብዩው ምን ቢል ጥሩነው

ታዲያ ለምን ያገባኋት መሰለህ ብሎ እርፍ አለላችህ፡፡

አያችሁት???  ሚስቱን እንደባሪያው ነው የቆጠራት!!

ኧረ እንዳውም ባሪያንም በዚህ ሁኔታ እንዳንይዝና እንድንከባከብ ኢስለም አጥብቆ ያዘናል!

እንድህ አይነት አስተሳሰብ  የሚያስብ ያለው ባል እንዴት ያናድዳል!!!

ውድና የተከበራችሁ እህቶች!
ጭንቀታችሁ የሚያስጨንቀው ድካማችሁ የሚያሳስበው

ህመማችሁ የሚሰማው፣ ሀዘናችሁ የሚቆረቁረው፣ደስታችሁ የሚያስደስተውና
ልክ እንደ "እንቁ" የሚንከባከባችሁሰ የተባረከ  ባል አሏህ በችሮታው ይወፍቃችሁ!

አንብበው ሲጨርሱ ሸር ማድርግ አይርሱ

https://t.me/Umu_zekeriyah_al_hebesh

6 months, 1 week ago
6 months, 1 week ago

۞ وَأَيُّوبَ إِذْ نَادَىٰ رَبَّهُ أَنِّي مَسَّنِيَ الضُّرُّ وَأَنتَ أَرْحَمُ الرَّاحِمِينَ

ከቁርአን ጋር እንኑር ...!!

~

6 months, 2 weeks ago

መብራት እስኪመጣ እኔ ስጠብቃት፤
አራዳው መጣና በሻማ ወሰዳት፤
የአንዳንድ ወንድሞች የሕይወት ታሪክ!!

አራዳ ማለት ዲኑን አዉቆ ሱናዉን የተገበረ ነዉ !!! አንድ አንድ ወንድሞች በትዳር ላይ ለምን ትዘገያላችሁ ተብለዉ ሲጠየቁ ?

አንድኛው ሴት ሞልቶ ነበር ሚስት ጠፋ ይላል..

ሌለኛው ደግሞ ሴቶች እኮ ሐብታም ባል እንጅ እንደኛ አይነቱን ሚስኪን አይፈለጉም ይላል

☑️`ያአኺ እንድህ እያልክ እራስክን አትሸውድ!!

አንተ የእውነት ልበ ንፁህ ፤ አሏህ የሚፈራ ፤ በዲኑ ጠንካራ ፤ በሱናው የሚሰራ ከሆንክ አብሽር አሉ ለአንተ የሚገቡ አሏህ ቃል የገባልህ።`የሚስት መጠፎነትም ሆነ ጥሩነት ባንተ የሚወሰን ነው!!አሏህ በአዘዘህ መልኩ ጥሩ ሁን ጥሩዋን አታጣም
وَالطَّيِّبَاتُ لِلطَّيِّبِينَ وَالطَّيِّبُونَ لِلطَّيِّبَاتِ...
➾መጥፎ ከሆንክ ደግሞ መጥፎዋን አጣታም

الْخَبِيثَاتُ لِلْخَبِيثِينَ وَالْخَبِيثُونَ لِلْخَبِيثَاتِ...
አንተ የዱኒያ ሐብታም እስክትሆን ድረስ ስትንከረፈፍ ዲኑ የገባው የሱናው አራዳ ቀድሞ ላፍ ያደርጋታል።
የዚህ ጊዜ አንተ ሴት ሞልቶ ሚስት ጠፋ እያልክ ትኖራለህ
‼️****

https://t.me/menhaj_aselfiya

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 2 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 2 months ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 1 month, 1 week ago