Unlock a World of Free Content: Books, Music, Videos & More Await!

አላህዬ እወድሃለሁ…ღ

Description
๏ ልብን በአላህ ፍቅር ሞልተው
ወደ አላህ የሚያቃርቡ አጫጭር
ፅሁፎች…
Advertising
We recommend to visit

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month, 3 weeks ago

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 day, 15 hours ago

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 Film ቻናላችን በሰላም መጣቹ

አዳዲስ እና የድሮ እንግሊዘኛ/አማርኛ/ህንድ/ቱርክ ፊልሞችን እና ከ1000 በላይ ተከታታይ ፊልሞችን የምታገኙበት ቻናል ነው

ለማስታወቂያ ስራ - @Abusheymc

ሃሳብ አስታየት ካሎት - @Abushecbot

Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 1 month, 2 weeks ago

8 months, 4 weeks ago

💚 ቀልቦች የሚፈልጉትን ይጠይቃሉ
አላህ ደግሞ ለሷ በሚበጀው ነገር
ይመልስላታል ።
አላህ ለኛ ኸይር የሆነውን ሁሉ ይወፍቀን

Te » @uhibukeyarebi ⚘ღ

9 months, 2 weeks ago

💚 ቻዩ አላህ ባይኖር ኖሮ
በወንጀሎቻችን በጠፋን ነበር
ነገር ግን ቻይነቱ በእኛ ላይ ትልቅ ሲሆን
እዝነቱ ደግሞ ገደብ የለውም ።

Te » @uhibukeyarebi ⚘ღ

9 months, 3 weeks ago

💚 ጊዜው ወደ ሀራም ለመድረስ
በጣም ቀላል ከሆነ አላህን መፍራቱ
በጣም ትልቅ ምንዳን ያስገኛል ።

Te » @uhibukeyarebi ⚘ღ

9 months, 3 weeks ago

💚 የኑህ እና የሉጥ ህዝቦች ወንጀል
እንዲሁም የፊርዐውን ፣ የሃማንና ቃሩን ወንጀሎች በተሰበሰቡበት ዘመን እየኖርን
አላህ ለእኛ ከማዘን አልተወገደም ።

Te » @uhibukeyarebi ⚘ღ

9 months, 3 weeks ago

💚 ሳቲሩ አላህ ባይኖር ኖሮ
ከአንድም ሰው ጋር ባልተቀመጥንና
አንዳችን ሌላውን ባልወደደ ነበር ።
ነገር ግን ሳቲሩ አስቀያሚውን ሰትሮ
ውብ ውቡን አሳየን ሱብሃነሁ‥

Te » @uhibukeyarebi ⚘ღ

9 months, 3 weeks ago

💚 ልብህ ውስጥ አላህን
ባተለቅክ ቁጥር ህይወትህ
ደስ የሚል ጣእም እያገኘች
ትሄዳለች ።

Te » @uhibukeyarebi ⚘ღ

9 months, 4 weeks ago

💚 አላህ አንድን ባሪያ ሲወድ
ስራው ትንሽም ብትሆን ተቀብሎት
ከወንጀሉም ብዙውን ይምረዋል ።

Te » @uhibukeyarebi ⚘ღ

10 months ago

💚 ልክ እንደ አፍቃሪ አቀራረብ
አላህን ስትቀርበው ሀዘንህ የቱንም ያህል
ቢሆንም በእዝነቱና በፍቅሩ አብቃቅቶህ
ያስደስትሃል   ⇄ ለአላህ ሁን
ህይወት ለአንተ ትሆናለች ።

Te » @uhibukeyarebi ⚘ღ

10 months ago

💚 አላህን እያወቅከው
በመጣህ ቁጥር እርሱን በመታዘዝ
ጊዜህን በሙሉ ትጨርሳለህ ።

Te » @uhibukeyarebi ⚘ღ

10 months ago

💚 ደስታህን ሰው ላይ ስታደርግ
ገደብና እድሜ ይኖራታል ነገር ግን
አላህ ላይ ስታደርጋት ማለቂያም ሆነ
ገደብ አይኖራትም ።

Te » @uhibukeyarebi ⚘ღ

We recommend to visit

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month, 3 weeks ago

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 day, 15 hours ago

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 Film ቻናላችን በሰላም መጣቹ

አዳዲስ እና የድሮ እንግሊዘኛ/አማርኛ/ህንድ/ቱርክ ፊልሞችን እና ከ1000 በላይ ተከታታይ ፊልሞችን የምታገኙበት ቻናል ነው

ለማስታወቂያ ስራ - @Abusheymc

ሃሳብ አስታየት ካሎት - @Abushecbot

Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 1 month, 2 weeks ago