The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot
Last updated 2 Monate, 1 Woche her
◉ Welcome to the 433 Films
Best Place To Find All Movies..
🤞For Promo - @Abusheymc
☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433
Last updated 11 Monate her
"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
Last updated 2 Wochen, 6 Tage her
💚 አላህዬ…!!
ማየት ለሚችሉት አይኖቻችን
መስማት ለሚችሉት ጆሮዎቻችን
ዓፊያን ለተላበሰው ሰውነታችን
ባጠቃላይ ቆጥረን ለማንዘልቃቸው
በኛ ላይ ላዋልክብን ፀጋዎችህ ሁሉ
ምስጋና ይገባህ ።
الحمد لله
Te » @uhibukeyarebi ⚘ღ
💚 ነገሩ አላህ አዛኝ ሆኖ ነው እንጂ
የእርሱ እዝነት በእኛ ላይ ባይሆን ኖሮ
እቺን ህይወት ማን በገፋት ነበር !!
Te » @uhibukeyarebi ⚘ღ
💚 የወደፊቱ በአላህ እጅ
እስከሆነ ድረስ ሁሌም ደህና
እንሆናለን ኢንሻ አላህ ።
Te » @uhibukeyarebi ⚘ღ
? ብቸኝነት የሚስ-ሰማህ
አላህ ካንተ ጋር መሆኑን
ስትረሳ ነው ።
Te » @uhibukeyarebi ⚘ღ
? ከአላህ ጋር ያለህን ግንኙነት
ልክ እንደ አንምቡላንስና እሳት አደጋ
በሃጃ እና ሙሲባ ጊዜ ብቻ እንደምትደውለው
አይነት ግንኙነት አታድርገው ።
Te » @uhibukeyarebi ⚘ღ
️? ቀልቦች የሚፈልጉትን ይጠይቃሉ
አላህ ደግሞ ለሷ በሚበጀው ነገር
ይመልስላታል ።
አላህ ለኛ ኸይር የሆነውን ሁሉ ይወፍቀን
Te » @uhibukeyarebi ⚘ღ
? ቻዩ አላህ ባይኖር ኖሮ
በወንጀሎቻችን በጠፋን ነበር
ነገር ግን ቻይነቱ በእኛ ላይ ትልቅ ሲሆን
እዝነቱ ደግሞ ገደብ የለውም ።
Te » @uhibukeyarebi ⚘ღ
? ጊዜው ወደ ሀራም ለመድረስ
በጣም ቀላል ከሆነ አላህን መፍራቱ
በጣም ትልቅ ምንዳን ያስገኛል ።
Te » @uhibukeyarebi ⚘ღ
? የኑህ እና የሉጥ ህዝቦች ወንጀል
እንዲሁም የፊርዐውን ፣ የሃማንና ቃሩን ወንጀሎች በተሰበሰቡበት ዘመን እየኖርን
አላህ ለእኛ ከማዘን አልተወገደም ።
Te » @uhibukeyarebi ⚘ღ
? ሳቲሩ አላህ ባይኖር ኖሮ
ከአንድም ሰው ጋር ባልተቀመጥንና
አንዳችን ሌላውን ባልወደደ ነበር ።
ነገር ግን ሳቲሩ አስቀያሚውን ሰትሮ
ውብ ውቡን አሳየን ሱብሃነሁ‥
Te » @uhibukeyarebi ⚘ღ
The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot
Last updated 2 Monate, 1 Woche her
◉ Welcome to the 433 Films
Best Place To Find All Movies..
🤞For Promo - @Abusheymc
☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433
Last updated 11 Monate her
"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
Last updated 2 Wochen, 6 Tage her