The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot
Last updated 1 month, 1 week ago
"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
?? https://donorbox.org/zemedemedia እና
?? https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
Last updated 2 months, 1 week ago
◉ Welcome to the 433 Films
Best Place To Find All Movies..
🤞For Promo - @Abusheymc
☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433
Last updated 10 months, 1 week ago
🌹ኒካህ 🌹
አብዱሏሂ & ፋጢማ🌹
ኒካህ ፕሮግራም ላይ የቀረበ ግጥም
https://t.me/AAU6kilojemea
?ነገ ከፈጅር በኋላ የዑምደቱል አሕካም ቂርዓት አለን።
السَّلَام عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ
ከምሳችን ላይ ቀንሰን በየ ሁለት ሳምንቱ ጁምአ ቀን የምንሰጠው ዳቦ በFinal ምክንያት በዛሬው እለት ስለማይኖር መስጠት ያሰባቹ በግል መስጂድ ስትሄዱ እግረ መንገዳቹን ሰጥታቹ እንድታልፉ ለማስታወስ እንወዳለን።
አላሁመ ሶሊ ወሰሊም ወባሪክ ዓላ ሙሐመድ!?!
መልካም ጁምአ??
ታላቁ የዳዕዋ ፕሮግራም 5 ቀናቶች ብቻ ቀርተውታል!
ሁላችንንም ከየካምፓሱ አሰባስቦ የወንድም እህትማማችነት ፍቅርን የሚያላብሰው Grand Daewa ፕሮግራም ደርሷል:: መለያችን የሆነው Grand ዳዕዋ ፕሮግራም ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተውታል:: እንዋደድ እንቀራረብ እንማር እንማማር ዘንድ ከ5 ቀናት ቡሃላ በሚመጣውና በሚያሰባስበን ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም ላይ ለመሳተፍ እናቅድ::
በፕሮግራሙ አባታችንና መካሪያችን ሸይኽ ሰዒድ አህመድ ሙስጠፋ እንደሚገኙ እሙን ነው:: ኡስታዝ ሙሐመድ ሐሰን ማሜም በጥዑም ዳዕዋቸው የፕሮግራማችን ድምቀት ይሆናሉ:: በወርቅ ሜዳሊያ አጊጦ የተመረቀው የቀድሞው የህብረታችን ም/አሚርም ስለ ስኬት ጉዞው የሚያስቃኘን ይሆናል:: ፈገግታን በመጫር እያስተማሩ ፍቅርን የሚዘሩ አነቃቂ ፕሮግራሞችም ተሰናድተዋል::
ስለሆነም በመጪው እሁድ እንገናኝ!
ቀጠሯችንን በአል-አቅሷ መስጂድ እናድርግ!
ከጧቱ 2:30 ስብስብ ብለን እምር ይበልብን!
ከሰፈረ-ሰላም: ልደታ: ጥቁር አንበሳ እና ቢሾፍቱ ለምትመጡ ወንድም እህቶች ትራንስፖርት ተዘጋጅቷል!
?Announcement?
The premarriage training for Group One is set to start tonight, insha Allah.
If you have registered for the training but haven't joined the group yet, please use the link we sent in your inbox to do so.
AAU-MSU 6-Kilo Jemea!
Cancellation Notice
የዓቂዱቱል ዋሲጢያ ደርስ ዛሬ አይኖርም።
ነገ የሙራጀዓ ፈተናዎች ስለሚጀምሩ ቻናሉን ያልተቀላቀላችሁ ቂርዓት ላይ ያላችሁ ብቻ join በሉ
Important ❗️
Dear Applicants,
Please check your email, including your spam/junk folder, to review the acceptance email. It contains important information about your next steps.
The Aqsa-coders Team
The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot
Last updated 1 month, 1 week ago
"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
?? https://donorbox.org/zemedemedia እና
?? https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
Last updated 2 months, 1 week ago
◉ Welcome to the 433 Films
Best Place To Find All Movies..
🤞For Promo - @Abusheymc
☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433
Last updated 10 months, 1 week ago