Sheger crypto & Tech

Description
We recommend to visit

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 5 months, 1 week ago

◉ Welcome to the 433 Films

Best Place To Find All Movies..

🤞For Promo - @Abusheymc

☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 1 year, 2 months ago

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 3 months, 3 weeks ago

10 months ago
TapSwap***‼️***

TapSwap‼️

ታፕ ስዋፕ ላይ አዳዲስ ነገሮች ተካተዋል Wallet connect መደረግ ተጀምሯል።

በተጨማሪም **Tappy Town የሚባለው ነገር ሊመጣ 4 ቀን እንደቀረው በቴሌግራም ቻናላቸው ላይ አሳውቀዋል።

ይህም Tappy Ton የተባለ ከተማ ነገር TapSwap ላይ መገንባት ነው ሙሉ መረጃውን ጌሙ ሲጀምር የምናይ ይሆናል ?**

አይ ዘንድሮ መከራችን በዛሳ አንዴ ሀምስተር አንዴ ታፕስዋፕ እየተፈራረቁ።

http://t.me/sheger_crypto

10 months ago
Hamster***‼️***

Hamster‼️

Today's Daily Cipher Morse Code

CRYPTO

C: — • — •
R: • — •
Y: — • — —
P: • — — •
T: —
O: — — —

?Dash(-) means Long press for 3s
Dot(•) means Normal Press

http://t.me/sheger_crypto
http://t.me/sheger_crypto

10 months ago
10 months, 1 week ago

Hamster‼️

Guys የማታው Mini game አላጫውት ያላቹ አሁን ሞክሩት።

አሁንም እምቢ ካላቹ የምትጠቀሙበት የቴሌግራም App.Update አድርጉት።

http://t.me/sheger_crypto

10 months, 1 week ago

Dollar‼️

ዶላር ከአዲስ አበባ ገበያዎች መጥፋቱን ብሉምበርግ ዘግቧል።

በውጭ ምንዛሬ ገበያዎች የዶላር እጥረት የተፈጠረው፣ የብር ምንዛሬ ይበልጥ ሊዳከም ይችላል በሚል ግምት ሰዎች ዶላር መደበቅ በመጀመራቸው እንደኾነ ዘገባው ጠቅሷል።

ዛሬ የጥቁር ገበያ መንዛሪዎች አንድ ዶላር በ115 ብር ለመግዛት ዝግጁ እንደኾኑ መረዳቱን የጠቀሰው ዘገባው፣ ኾኖም ግን አብዛኞቹ ዶላር የሚመነዝር ሰው እንዳጡ መናገራቸውን አመልክቷል።

http://t.me/sheger_crypto

10 months, 1 week ago
1 year ago
Binance***‼️***

Binance‼️

ለዛሬ ምሽት ወደናንተ ከምናደርሰው ወሳኝ መረጃ በጥቂቱ

- ባይናንስ ምንድነው ⁉️
- የባይናንስ ጠቀሜታ ምንድነው ⁉️
- ባይናንስ ኢትዮጵያ ውስጥ ሆነን ⁉️
   እንዴት እንጠቀማለን
- የባይናንስ አከፋፈት በቪድዮ ምን ይመስላል

የሚሉትን ለሶስቱ ጥያቄዎች መልስ እንሰጥባቸዋለን ምሽት ይጠብቁን

ቻናላችን በርካቶች ጋር ይደርስ ዘንድ ሼር አድርጉት
https://t.me/sheger_crypto
https://t.me/sheger_crypto

1 year ago
Tapswap***‼️***

Tapswap‼️

wow ???

17 million players in TapSwap
It's unbelievable

ባሁን ሰዓት የ #Tapswap ተጠቃሚዎች ቁጥር 17 ሚሊዮን ተሻግሯል።

ያልጀመራቹ ጊዜው
ሳይረፍድ በፍጥነት ጀምሩ??
https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_769729488

1 year ago
Tapswap***‼️***

Tapswap‼️

ከ10 ቀናት ያልበለጡ ቀናቶች ብቻ የቀሩት #tapswap#Notcoin ሳይበልጥ እንደማይቀር በርካቶች በመናገር ላይ ናቸው ።

#Notcoin የሰሩ እንደተጠቀሙ ሁሉ

#Tapswap  ያልጀመራቹ አሁንኑ ጀምሩ
ምንም አይነት ወጪ ስለማታወጡ  አትጎዱም

ዝርዝር መረጃውን ማታ አካባቢ እንመለስበታለን

እስከዛው #ታፕ #ታፕ
በማድረግ አስጀምሩት??

https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_769729488

1 year ago

Binance‼️ ስለ ባይናንስ ጠቀሜታ ስንቶቻቹ ምን ያህል ታውቃላቹ ስለ ባይናንስ ዝርዝር መረጃ እናቅርብላቹ ስንቶቻቹ ናቹ verfy ያረጋቹት ወይስ verfy ለማረግ ተቸግራችኅል እስኪ ሀሳባቹን ስጡ

We recommend to visit

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 5 months, 1 week ago

◉ Welcome to the 433 Films

Best Place To Find All Movies..

🤞For Promo - @Abusheymc

☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 1 year, 2 months ago

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 3 months, 3 weeks ago