Why Pay for Entertainment? Access Thousands of Free Downloads Now!

Tesfa

Description
አሁንስ ተስፋዬ ማን ነው?
እግዚአብሔር አይደለምን?
Advertising
We recommend to visit

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month, 3 weeks ago

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 day, 15 hours ago

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 Film ቻናላችን በሰላም መጣቹ

አዳዲስ እና የድሮ እንግሊዘኛ/አማርኛ/ህንድ/ቱርክ ፊልሞችን እና ከ1000 በላይ ተከታታይ ፊልሞችን የምታገኙበት ቻናል ነው

ለማስታወቂያ ስራ - @Abusheymc

ሃሳብ አስታየት ካሎት - @Abushecbot

Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 1 month, 2 weeks ago

3 weeks, 3 days ago
3 weeks, 5 days ago
ወደ እግዚአብሔር ፊት በጸሎት ስትቀርብ ልመናዎችህን …

ወደ እግዚአብሔር ፊት በጸሎት ስትቀርብ ልመናዎችህን ከእርሱ ፈቃድ ጋር በማስማማት ስታቀርብ ጸሎትህን ይሰማሀል: ምላሽም ይሰጥሀል:: የእግዚአብሔርን ፈቃድ እንዴት መረዳት: እንዴት መፈለግ እንዳለብህ ልታውቅ ትውዳለህ?

#tesfa #hope

Follow Tesfa on:
Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads

3 weeks, 6 days ago
ይሄን ቃል የተናገረው ጌታ ነው::

ይሄን ቃል የተናገረው ጌታ ነው::
እምነት በስጋት እያነከስክ የምትሄድበት ጉዞ ሳይሆን የምትፀልየው ፀሎት የመመልስ መሰረት ነው፡ ያለ እምነት የሆነ ፀሎት ውጤት የለውም::
በጌታ ላይ ልብን በመጣልና በእርሱ በመታመን ልመናህ ሁሉ ያደረግልሀል::
"ስለዚህ እላችኋለሁ፥ የጸለያችሁትን የለመናችሁትንም ሁሉ እንዳገኛችሁት እመኑ፥ ይሆንላችሁማል።” ማርቆስ 11፥24

መልካም ሳምንት ይሁንላችሁ!
#tesfa #hope #brightmonday

Follow Tesfa on:
Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads

1 month ago
አንዳንድ ጊዜ እግዚአብሔርን በእቅዶቻችን ውስጥ ካላካተትነው …

አንዳንድ ጊዜ እግዚአብሔርን በእቅዶቻችን ውስጥ ካላካተትነው ብዙ ዋጋ ሊያስከፍለን ይችላል። ምናልባት ሀሳቦቻችን ራሳችንን ብዙ ከማመን ልክ ካልሆነ የሀሳብ ምንጭ የተነሳ ሊሆን ይችላል። ስለዚህ እግዚአብሔር ከእሱ በላይ የሆነብህን ለእርሱ እንድታስገዛ ይፈልጋል:: እግዚአብሔር ሁሉን የማድረግ አቅም አለው ነገር ግን ከአንተ ፈቃድህን ይፍልጋል:: ወደ እርሱ በመቅረብ እና በመፀለይ ሀሳብህን ሁሉ ለእሱ በመስጠት በሚፀናው የእግዚአብሔር ምክር ህይወትህን ልትመራ ትወዳለህ? ልንረዳችሁ ዝግጁ ነን::
#tesfa #hope

Follow Tesfa on:
Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads

1 month ago
እግዚአብሔር ለሚጠሩት ሁሉ ቅርብ ነው::

እግዚአብሔር ለሚጠሩት ሁሉ ቅርብ ነው::
ጸሎትን እና ጩኸትን ለመሰማት ቅርብ ነው:: እግዚአብሔር ለእውነተኛ የልብ ጩኸት ምላሽን ይሰጣል:: በየትኛውም ሁኔታ ውስጥ ሆነህ የእግዚአብሔርን መገኘት በመፈለግ ተግዳሮቶች ሲያጋጥሙህም እንድትበረታ ያደርግሀል::
ወደዚህ ጌታ መቅረብ ትፈልጋለህ? እርሱ ጭንቀትህ ለመስማት ሁልግዜም ቅርብ ነው ::
ልንረዳችሁ ዝግጁ ነን::
#tesfa #hope

Follow Tesfa on:
Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads

1 month ago
ፅኑ ተስፋ አለ?

ፅኑ ተስፋ አለ?

1 month ago
ከባድ በሆኖ ግዜያቶች፣ ተስፋ በመቁረጥ ጊዜ …

ከባድ በሆኖ ግዜያቶች፣ ተስፋ በመቁረጥ ጊዜ የእግዚአብሔርን መገኘት መፈለግ ያሳርፋል::
ይህም መፈለግ ከነፍስ ጥልቀት እና ከመንፈስ መሆን አለበት::
በዓለም የሚኖሩ ጽድቅህን በምድር ላይ ስትፈጽም ጽድቅን ይማራሉና በእግዚአብሔር የጽድቅ ፍርድ ሰዎች ጽድቅን ይረዳሉ:: በሕይወታችሁ ውስጥ ከእግዚአብሔር ጋር ህብረትን ለማድረግ በጸሎት መትጋት እና ወደ እርሱ በእምነት መቅረብ አለብህ:: በእግዚአብሔር ፈቃድ መሠረት የጽድቅ ሕይወት መለማመድ አለብህ:: እውነተኛ ጽድቅ ህይወት ወደ መንፈሳዊ እድገትና ለውጥ እንደሚመራ በማወቅ መኖር የህይወትህን አቅጣጫ ይቀይርልሀል::
ልንረዳችሁ ዝግጁ ነን::
#tesfa #hope

Follow Tesfa on:
Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads

1 month ago
በመከራ ውስጥ እያለፍክ እንኳ ቢሆን በእግዚአብሔር …

በመከራ ውስጥ እያለፍክ እንኳ ቢሆን በእግዚአብሔር ላይ መታመን ትልቅ ጥበብ ነው:: በአስቸጋሪ ጊዜያት ከእግዚአብሔር ጋር የጠበቀ ህብረትን መመሥረት ካለህበት ነገር እንድታርፍም ያድርግሀል::
መዝሙረኛው እግዚአብሔርን በምድረ በዳ ውሃ እንደተጠማ እንደሚናፍቅ ሁሉ ለመንፈሳዊ እድገትህ እና ከእግዚአብሔር ጋር ለሚኖርህ ህብረት ቅድሚያ ልትሰጥ ትወዳለህ? በአስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ እግዚአብሔር ካንተ ጋር አለ! እሱ አንተን ለመደገፍ ታማኝ ነው::

መልካም ሳምንት ይሁንላችሁ!
#tesfa #hope #brightmonday

Follow Tesfa on:
Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads

1 month, 1 week ago
በመጀመሪያ የእግዚአብሔርን መንግሥት እና ጽድቁን መፈለግ …

በመጀመሪያ የእግዚአብሔርን መንግሥት እና ጽድቁን መፈለግ ማለት በመንፈሳዊ ጉዳዮች ላይ በማተኮር እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ መኖር ማለት ነው:: የሚቀድመውን ማወቅ እና ማስቀደም ቀጣዩ የህይወት እርምጃህ እንያንዳንዱ እንቅስቃሴህ ልክ እንዲሆን ያደርግልሀል:: የሚቀድመውን አስቀድም!