ጥበብን በግጥም

Description
Advertising
We recommend to visit

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 week, 4 days ago

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month, 1 week ago

◉ Welcome to the 433 Films

Best Place To Find All Movies..

🤞For Promo - @Abusheymc

☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 9 months, 1 week ago

1 year, 2 months ago

ኦርቶዶክሳዊ poll ጥያቄዎችን እየመለሱ መማር ይፈልጋሉ ?

1 year, 2 months ago

??አዳም እና ሄዋን ከገነት ሲባረሩ የተቀረፀ Video ??

1 year, 3 months ago
1 year, 3 months ago
ጥበብን በግጥም
1 year, 3 months ago

◈ በህይወት ሩጫ ውስጥ ተይዘህ የተሸነፍክ ይመስልሃል?

➢ አሸናፊዎቹ በተለየ መንገድ የሚያደርጉትን ላሳይህ ፡

️አሸናፊዎች ሁሌም የተረጋጉ ናቸው።

️አሸናፊዎች ትንሽ ይናገራሉ፣ ብዙ ያዳምጡ።

️ አሸናፊዎች ቁጥር ድራማ አላቸው።

️ አሸናፊዎቹ ያን ያህል ምላሽ ይሰጣሉ።

️ አሸናፊዎች ከመናገራቸው በፊት ያስባሉ።

️ አሸናፊዎች ዓይንን ይገናኙ።

️አሸናፊዎች ሁል ጊዜ የምገኝ ከሆነ በቂ እየሰራሁ እንዳልሆነ ይገነዘባሉ

️አሸናፊዎች ብዙ ጥያቄዎችን ይጠይቃሉ።

️አሸናፊዎች ብዙም ያልተጓዙበት መንገድ ይሄዳሉ።

አሸናፊ ከሆንክ ምታ!

LIFE TIPS⚡️

1 year, 3 months ago

ያንቺ ነገር፡ ደርሶ ኪስ መበርበር፣
የኔ ነገር፡  ከፍቅር ባሻገር፣
መሆኑን ተረዳሁ፡ ስባረር ከስራ ፣
ኪሴ ሲሆን ኦና፡ ብሬም ሲያባራ።
ውዴ ፍቅሬ፡ ምናምን ምናምን፣
እያልኩ ስለምን፣
እንደልጃገረድ፡ ተሽኮርምመሽ አነቺ፣
የልቤን ትርታ፡ ስታበረታቺ፣
አልገመትኩም ነበር፣
አላሰብኩም ነበር፣
አንድ ቀን አጥቼሽ፡ ልቤ እንደሚሰበር ።
አንቺዬ የልቤ፡ አንቺዬ የኪሴ፣
አንቺዬዋ ውሸታም፡ አንቺዬዋ ከርሴ፣
ለሌላው ቀሽት ነሽ፡ ለፍቅር ግን ቀሽም፣
አፍቅሮ መፈቀር ፡ፈፅሞ አይገባሽም፣
ግዜ ልስጥሽ ብዬ፣
ወንድነቴን ጥዬ፣
ስራ እያረፋፈድኩ፡ ካንቺጋ እየቆየሁ፣
ዛሬ ተለዋዉጠሽ፡
በቸገረኝ ቅፅበት ፡ስትፈችኝ እያየሁ፣
ብር ብያብር ብዬ ፡አላስተምርሽም፣
ይሄን የሚረዳ ፡ህሊና የለሽም።
ይብላኝ እኔ ላንቺ፡ ይቅር በሉኝ ብዬ ዳግም እሄዳለሁ፣
ከዚህ በኋላማ፡ ለማን እቀራለሁ፡ ለማን አረፍዳለሁ?
ንኪው
!

በኃይሉ ?️

@TIBEBIN_BEGTM
@TIBEBIN_BEGTM

1 year, 3 months ago
***?***ከዚህ አስቀያሚ ህየይወት ወታችሁ ወደ ትክክለኛው …

?ከዚህ አስቀያሚ ህየይወት ወታችሁ ወደ ትክክለኛው ህይወት ለመጓዝ መካሪ ያስፈልጋችኋል ለዚህም ETHIO LIFE TIPS ተከፍቷል ህይወታችሁን የሚቀይሩ ምክሮችን ያግኙ ከርሶ ሚጠበቀው መቀላቀል ብቻ ነው ።

@ETHIO LIFE TIPS⚡️

1 year, 4 months ago

ዕድሌ ነው...
በሚስት ልወሰን፣ እኔ ትዳር ሲያምረኝ፤
ሳታገባ 'ምትቆይ፣ አንድም ሴት አትገኝ
.
ዕድሌ ነው...
እኔ ዲግሪ ስይዝ፣ ዲግሪ ዋጋ ያጣል፤
ገንዘብ ያለው ሁሉ፣ ዶክትሬት ያመጣል
.
ዕድሌ ነው...
እኔ መድረክ ስይዝ፣ ይፈታል ጉባኤ፤
እኔ መጾም ሲያምረኝ፣ ይሆናል ትንሣኤ።
.
ዕድሌ ነው...
በቁርባን ለመኖር፣ ንሰሐ ስገባ፤
አቁራቢው ፖትልኮ፣ ቤተመንግሥት ገባ።
.
ዕድሌ ነው...
እኔ ኳስ ስገዛ፣ ሜዳው ይታረሳል፤
እኔ ቤት ሲኖረኝ፣ ሰፈሬ ይፈርሳል።
.
ዕድሌ ነው...
ለተሾመ ሁሉ፣ እንዳልኖርሁ ስለፋ፤
እኔ አለቃ ስሆን፣ የሚታዘዝ ጠፋ።
.
ዕድሌ ነውና...
ከዕለታት አንድ ቀን፣ መንገሤ ባይቀርም፤
እኔ ንጉሥ ስሆን፣ ሀገሪቱ አትኖርm

1 year, 4 months ago

ባታውቂው ነው እንጂ የልቤን እውነታ
መች እርቅሽና ላንድ ቀን ላንድ አፍታ
ራሱን እንደጣለ እንደአንዳንድ መሀይም
ግዜ ሲቀያየር ካንቺ ሌላ አላይም
አትጠራጠሪ አብረን እንኖራለን
አንቺ የኔ እኔም ያንቺ ሆነን

1 year, 4 months ago

***የኔ ቆንጆ የኔ ሁሉን ወዳድ
የኔ ንፁ የኔ አልቦ እንክርዳድ

ተይ ይሆንብሻል ግፍ
አትበይኝ አትለፍልፍ
ምንድነው ችግሩ ካንቺ እንደተማርኩት እልፍ ብጨፈጭፍ
ምንስ ነው ኪሳራው ላገኘሁት ሁሉ ምስጢር ብዘረግፍ

አፌ ቁርጥ ይበል እያሉ እንደማድመጥ
ምንድነው ጥቅሙ ነገር በሆድ ይዞ ከሰው ጆሮ መስመጥ

ምነው ባወራብሽ ሰው በበዛበት ባር
ሀሜት ይከብዳል ወይ ካደረግሽው ተግባር?

ያስተነፍሰኛል ልማሽ ፍቀጂልኝ
የበቀል ምኞቴ በወሬ ይውጣልኝ***@TIBEBIN_BEGTM

We recommend to visit

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 week, 4 days ago

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month, 1 week ago

◉ Welcome to the 433 Films

Best Place To Find All Movies..

🤞For Promo - @Abusheymc

☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 9 months, 1 week ago