Jobs.amazonethiopia.com

Description
ይህ ቻናል በየቀኑ የሚወጡ የስራ ማስታወቂያዎች የሚለጠፉበት ነው።
for more Job vacancy announcement visit jobs.amazonethiopia.com
We recommend to visit

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 3 months, 1 week ago

◉ Welcome to the 433 Films

Best Place To Find All Movies..

🤞For Promo - @Abusheymc

☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 1 year ago

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month, 3 weeks ago

1 month, 2 weeks ago
***✅*****Pakistan Embassy አዲስ የስራ ማስታወቂያ

**Pakistan Embassy አዲስ የስራ ማስታወቂያ

Embassy of Pakistan in Addis Ababa, Ethiopia is looking for a reliable and experienced local driver to join our team on a temporary basis.

🔹 Position: Driver

🟩Requirements:

• Valid driver’s license with a clean driving record.

• Proven experience as a driver**.

*Deadline: February 21, 2025*

ስለ ስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህን ይጫኑ
👇👇👇
https://jobs.amazonethiopia.com/job/pakistan-embassy-job-vacancy/

አዲስ እና ተጨማሪ ስራዎችን ለማግኘት:
👇*👇*👇
Facebook  (https://web.facebook.com/amazonethiopiajobs)| Telegram (**https://t.me/mastawoqiya

1 month, 2 weeks ago
***✅*****Mesroy International PLC አዲስ የስራ ማስታወቂያ- …

**Mesroy International PLC አዲስ የስራ ማስታወቂያ- በ0 አመት እና በልምድ

Mesroy International PLC seeks applicants for the following positions.

🔹 Position 1: Invoice Clerk (Sales Clerk)

🔹 Position 2: Salesman (promoter)

🔹 Position 3: Biomedical Engineer

🔹position 4: Store Head**

*Deadline: February 28, 2025*

ስለ ስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህን ይጫኑ
👇👇👇
https://jobs.amazonethiopia.com/job/mesroy-international-plc-vacancy/

አዲስ እና ተጨማሪ ስራዎችን ለማግኘት:
👇*👇*👇
Facebook  (https://web.facebook.com/amazonethiopiajobs)| Telegram (**https://t.me/mastawoqiya

1 month, 2 weeks ago
***✅*****Dafa Soap and Detergent Manufacturing አዲስ …

**Dafa Soap and Detergent Manufacturing አዲስ የስራ ማስታወቂያ

Dafa Soap and Detergent Manufacturing PLC invites fresh graduates for the following job position.

🔹 Position: Store Keeper

🟩 Requirements:

• College degree or above in marketing, purchasing & supplies management, management, accounting or related fields.

🔻 Experience: fresh graduate / 0 year and above.

Deadline: February 28, 2025**

ስለ ስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህን ይጫኑ
👇👇👇
https://jobs.amazonethiopia.com/job/dafa-soap-and-detergent-manufacturing-vacancy-2025/

አዲስ እና ተጨማሪ ስራዎችን ለማግኘት:
👇*👇*👇
Facebook  (https://web.facebook.com/amazonethiopiajobs)| Telegram (**https://t.me/mastawoqiya

4 months ago
**የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ በሚከተሉት የስራ …

የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ በሚከተሉት የስራ መደቦች ሰራተኞችን መቅጠር ይፈልጋል።

የስራ መደቦች :
1. Manager Operation Management I

የስራ ቦታ፡ Under Mekelle District ( For Mehoni , Lachi, Edage Hamus, Enticho Branches)

የትምህርት ደረጃ:
BA/BSc or MA/Msc Degree in Accounting and Finance, Management, Business Management Economics and other related field of study.

ምዝገባ የሚያልቀው: ህዳር 30 / 2017 ዓ/ም

ስለ ስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህን ሊንክ ይጫኑ  ?****
https://tikusjobs.com/job/cooperative-bank-of-oromia-job-vacancy-6/

አዲስ እና ተጨማሪ ስራዎችን ለማግኘት:
LinkedInFacebook | Telegram | Instagram | tiktok

4 months ago
*****✅*** Marie Stopes International በሚከተሉት የስራ …

* Marie Stopes International በሚከተሉት የስራ መደቦች በርካታ ሠራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
Position:*
1. SRH Call Center Counsellor – Feedback and complaints
2. Mobile Health and Nutrition Midwifery
3. Clinical Service, Quality and Training Director (Re-advert)
4. Mobile Health and Nutrition Nurse
5. Mobile Health and Nutrition Team Leader
6. Project Manager (Internal/External)
7. Senior Clinical Training and Quality Assurance Officer
8. Public Sector Strengthening Specialist
9. Outreach Team Leader

*?ትምህርት ዓይነት እና ደረጃ:*
Master/degree/Diploma in business management, Gynecology, Obstetrics, Health Officer, nursing,Public Health, midwifery, and a related fields .

*?? የስራ ቦታ ፡* Adama, Jimma , Hawassa, Mekelle , Addis Ababa, Ambo, Bahir Dar

*?ምዝገባ የሚያልቅበት ጊዜ ፡* የተለያየ ሆኖ ከህዳር 26 እስከ ታህሳስ 22 /2017 ዓ.ም

ስለ ስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህን ሊንክ ይጫኑ ?
https://tikusjobs.com/job/marie-stopes-international-ethiopia-external-vacancy-announcement/

አዲስ እና ተጨማሪ ስራዎችን ለማግኘት:
LinkedIn | Facebook | Telegram | Instagram | tiktok

4 months ago
*****✅*** ወረታ ኢንተርናሽናል ቢዝነስ በዜሮ አመት …

* ወረታ ኢንተርናሽናል ቢዝነስ በዜሮ አመት እና በልምድ በሚከተሉት የስራ መደቦች በርካታ ሰራተኞችን መቅጠር ይፈልጋል።*

የስራ መደቦች :
1. Export Documentation Officer
2. Junior Sales Officer
3. Purchaser
4. Store Supervisor
5. Senior Sales Officer

የስራ ቦታ: አዲስ አበባ

የትምህርት ዝግጅት:
Degree in Management, Accounting, Marketing Management, Purchasing & Supply Management ,Supply Chain  Management, Accounting Or Related Field

ምዝገባ የሚያልቀው: ህዳር 30 / 2017 ዓ/ም

ስለ ስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህን ሊንክ ይጫኑ ?****
https://tikusjobs.com/job/wereta-international-business-job-vacancy/

አዲስ እና ተጨማሪ ስራዎችን ለማግኘት:
LinkedIn | Facebook | Telegram | Instagram | tiktok

4 months, 1 week ago
***✅*** **የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን እና ቁጥጥር …

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን እና ቁጥጥር ስራዎች ኮርፖሬሽን በዜሮ አመት እና በልምድ 30 ሰራተኞችን በሚከተሉት የስራ መደቦች መቅጠር ይፈልጋል።

የስራ መደቦች :
1. ብየዳና ብረታብረት ቴክኒሽያን ደ.1
2. ማሽኒስት ደረጃ 1

የስራ ቦታ: አዲስ አበባ

የትምህርት ዝግጅት : ሌቭል 3/2/1 ቴክኒክና ሙያ በማሽን ቴክኖሎጂ፣ ብረታ ብረት ቴክኖሎጂ፣ በጀነራል መካኒክስ ወይም  በተመሳሳይ

ምዝገባ የሚያልቀው: ህዳር 24 /2017 ዓ/ም

ስለ ስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህን ሊንክ ይጫኑ ?
https://tikusjobs.com/job/ethiopian-construction-design-supervision-works-job-vacancy/

አዲስ እና ተጨማሪ ስራዎችን ለማግኘት ይወዳጁ! ለሌሎችም ያጋሩ! በጎነት ለራስ ነው!
LinkedInFacebook | Telegram | Instagram | tiktok

4 months, 1 week ago
*****✅***ቡና ባንክ ከዚህ በታች በተገለጹት ክፍት …

*ቡና ባንክ ከዚህ በታች በተገለጹት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡*

Position
1. Senior Marketing Research Officer

*?ትምህርት ዓይነት እና ደረጃ:*
Degree in Marketing/Sales Management/Management/ Economics/Finance & Economics Development/Banking & Finance or related fields

*??የስራ ቦታ* ፡ Addis Ababa

*?የምዝገባ ጊዜ፡* ህዳር 21 / 2017 ዓ/ም

ስለ ስራው ሙሉ መረጃ ለማየት  እና ለማመልከት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ?****
https://tikusjobs.com/job/senior-marketing-research-officer/

አዲስ እና ተጨማሪ ስራዎችን ለማግኘት:
LinkedIn | Facebook | Telegram | Instagram | tiktok | X

4 months, 1 week ago
***✅*** **የዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት …

የዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት በዜሮ አመት እና በልምድ በርካታ ሰራተኞችን መቅጠር ይፈልጋል።

የስራ መደቦች :
1. ጁኒየር አካውንታንት
2. የኮስትና በጀት አካውንታንት
3. የጠቅላላ ሂሳብ አካውንታንት
4. የትሬዥሪ አካውንታንት
5. ሲኒየር አውቶ ኤሌትሪሺያን
6. የኮስትና ስቶክ ኮንትሮል አካውንታንት
7. ከፍተኛ የህግ ባለሙያ

የስራ ቦታ: አዲስ አበባ

የትምህርት ዝግጅት :የመጀመሪያ ዲግሪ/ ዲፕሎማ በአካውንቲንግ, በፋይናንስ አስተዳደር /በአካውንቲንግና ፋይናንስ, አውቶ ኤሌክትሪሺያን, የህግ ባለሙያ እና ተዛማጅ መስኮች

ምዝገባ የሚያልቀው: ህዳር 24 /2017 ዓ/ም

ስለ ስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህን ሊንክ ይጫኑ ?
https://tikusjobs.com/job/emergency-relief-transport-enterprise-job-vacancy/

አዲስ እና ተጨማሪ ስራዎችን ለማግኘት ይወዳጁ! ለሌሎችም ያጋሩ! በጎነት ለራስ ነው!
LinkedInFacebook | Telegram | Instagram | tiktok

We recommend to visit

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 3 months, 1 week ago

◉ Welcome to the 433 Films

Best Place To Find All Movies..

🤞For Promo - @Abusheymc

☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 1 year ago

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month, 3 weeks ago