The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot
Last updated 1 week, 2 days ago
"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
Last updated 1 month ago
◉ Welcome to the 433 Films
Best Place To Find All Movies..
🤞For Promo - @Abusheymc
☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433
Last updated 9 months ago
◆▮ውይይት▮◆
"ሰባዐ ሰገል እነማን ናቸው?"
"ላኢላሃ ኢለላህ የሚለው ቃል ስምንት ጥርሶች ያሉት ቁልፍ ነው"
◍ ኡስታዝ ወሒድ
◍ ወንድም አሕመድ
🆅🆂
◍ ወገናችን ኦፖል
ሌሎችም
የጀነት ወጣቶች
በአሏህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡
52፥24 ለእነርሱም የኾኑ ወጣቶች ልክ የተሸፈነ ሉል መስለው በእነርሱ ላይ ለማሳለፍ ይዘዋወራሉ፡፡ وَيَطُوفُ عَلَيْهِمْ غِلْمَانٌ لَّهُمْ كَأَنَّهُمْ لُؤْلُؤٌ مَّكْنُونٌ
"ወሊድ" وَلِيد ማለት "ወጣት ልጅ" ማለት ሲሆን "ዊልዳን" وِلْدَان ማለት ደግሞ "ወጣቶች ልጆች" ማለት ነው፥ በተመሳሳይ "ጉላም" غُلَام ማለት "ወጣት ልጅ" ማለት ሲሆን "ጊልማን" غِلْمَان ማለት ደግሞ "ወጣቶች ልጆች" ማለት ነው። አምላካች አሏህ ሙተቂን ለሆኑት ባሮቹ በጀነት የሚያስተናግዷቸውን አስተናጋጆች "ዊልዳን" وِلْدَان ወይም "ጊልማን" غِلْمَان በማለት ይጠራቸዋል፦
56፥17 በእነርሱ ላይ ሁል ጊዜ የማያረጁ ወጣቶች ልጆች ይዘዋወራሉ፡፡ يَطُوفُ عَلَيْهِمْ وِلْدَانٌ مُّخَلَّدُونَ
52፥24 ለእነርሱም የኾኑ ወጣቶች ልክ የተሸፈነ ሉል መስለው በእነርሱ ላይ ለማሳለፍ ይዘዋወራሉ፡፡ وَيَطُوفُ عَلَيْهِمْ غِلْمَانٌ لَّهُمْ كَأَنَّهُمْ لُؤْلُؤٌ مَّكْنُونٌ
እነዚህ አናቅጽ ላይ "ይዘዋወራሉ" ለሚለው የገባው ቃል "የጡፉ" يَطُوفُ ሲሆን "ያስተናግዳሉ" ማለት ነው። ይህ ሆኖ ሳለ "የጡፉ" يَطُوفُ የሚለውን ወልመካ እና ወሰክ የሆኑ ሚሽነሪዎች "ይዳራሉ" በማለት ይቀጥፋሉ፥ ቅሉ ግን "የጡፉ" يَطُوفُ የሚለውን "ይዳራሉ" ተብሎ የተረጎመ አንድ የቁርኣን ትርጉም የለም። ሰዎች የአሏህን ቤት ሲጎበኙ በመዘዋወር ዙሪያውን ይዞራሉ፦
22፥29 በጥንታዊውም ቤት "ይዙሩ"፡፡ وَلْيَطَّوَّفُوا بِالْبَيْتِ الْعَتِيقِ
እዚህ አንቀጽ ላይ "ይዙሩ" ለሚል የገባው የግሥ መደብ "የጦወፉ" يَطَّوَّفُوا ሲሆን "ይዳሩ" ማለት ነው? "ጦዋፍ" طَواف የሚለው ቃል "ጧፈ" طَافَ ማለትም "ዞረ" ከሚለው ሥርወ ቃል የመጣ ሲሆን "ዙረት" ማለት ነው፥ "ጧኢፊን" طَّائِفِين ደግሞ የሚዞሩት አማኞች ናቸው። ስለዚህ አንድ ቃል ብዙ ትርጉም ካለው ዐውደ ንባቡ ያላማከለ ትርጉም ለማሰጠት መሞከር እጅግ ሲበዛ ቂልነት ነው። የጀነት ወጣቶች የሚያስተናግዱት ወይን ጠጅ የሚያሰክር አይደለም፦
37፥45 ከሚመነጭ ወይን ጠጅ በያዘ ብርጭቆ በእነርሱ ላይ ይዞርባቸዋል፡፡ يُطَافُ عَلَيْهِم بِكَأْسٍ مِّن مَّعِينٍ
56፥18 ከወይን ጠጅ ምንጭ በብርጭቆዎች፣ በኩስኩስቶች እና በጽዋም በእነርሱ ላይ ይዝዞራሉ፡፡ بِأَكْوَابٍ وَأَبَارِيقَ وَكَأْسٍ مِّن مَّعِينٍ
56፥19 ከእርሷ የራስ ምታት አያገኛቸውም፤ አይሰክሩምም፡፡ لَّا يُصَدَّعُونَ عَنْهَا وَلَا يُنزِفُونَ
"ሃ" هَا ማለት "እርሷ" ማለት ሲሆን "ሃ" هَا የሚለው ተውላጠ ስም "የወይን ጠጅ ምንጭ" የሚለውን ተክቶ የመጣ ቃል ነው፥ ይህ ሆኖ ሳለ "አይሰክሩም" ለሚለው የገባው ቃል "ዩንዚፉን" يُنزِفُون ሲሆን ሚሽነሪዎች "አይደሙም" ማለት ነው" በማለት የጀነት ወጣቶች ከአማኞች ጋር የግብረ ሰዶም ተራክቦ ሲያደርጉ እንደማይደሙ ለማስመሰል ይዳዳሉ።
፨ሲጀመር "ከእርሷ" ማለትም "ከወይን ጠጇ አይደሙም" በሰዋሰዋዊ አወቃቀር ትርጉም አይሰጥም።
፨ ሲቀጥል ግብረ ሰዶም በኢሥላም እጅግ አጸያፊ ኃጢአት ነው።
፨ሢሰልስ "ነዘፈ" نَزَفَ ማለት "ሰከረ" "ደማ" በሚል ይመጣል፥ ነገር ግን እዚህ ዐውድ ላይ "ላ ዩንዚፉን" لَا يُنزِفُون የሚለው "አይሰክሩም" እንጂ "አይደሙም" ለማለት እንደማያስኬድ የምናውቀው "የራስ ምታት አያገኛቸውም" የሚለው ኃይለ ቃል መቀመጡም ነው፦
37፥47 በእርሷ ውስጥም የራስ ምታት የለባትም፡፡ እነርሱም ከእርሷ የሚሰክሩ አይደሉም፡፡ لَا فِيهَا غَوْلٌ وَلَا هُمْ عَنْهَا يُنزَفُونَ
56፥19 ከእርሷ የራስ ምታት አያገኛቸውም፤ አይሰክሩምም፡፡ لَّا يُصَدَّعُونَ عَنْهَا وَلَا يُنزِفُونَ
"ፊ ሃ" فِيهَا ማለት "በእርሷ ውስጥ" ማለት ሲሆን "እርሷ" የተባለችው "ጀናህ" ናት፥ "ዐን ሃ" عَنْهَا ማለት ደግሞ "ከእርሷ" ማለት ሲሆን "እርሷ" የተባለችው "የወይን ጠጅ ምንጭ" ናት። ዱንያህ ላይ ያለው የወይን ጠጅ የራስ ምታት እና ስካር አለው፥ በጀናህ ውስጥ ያለችው ግን የራስ ምታት እና ስካር የላትም።
፨ ሲያረብብ "ኢሥሙል ሙሽተሪክ" اِسْم المُشْتَرِك ማለት "ተመሳሳይ ቃል ግን የተለያየ ትርጉም ያለው አሳብ"Homonym" ነው፥ ዐረቢኛ ላይ ተመሳሳይ ቃል ቢኖረው እንኳን ተመሳሳይ አሳብ እና ትርጉም አለው ማለት አይደለም። የአንድን ቃል አማራጭ ትርጉም የሚወስነው ቃሉ የሚገኝበት አረፍተ ነገር ወይም ዐውድ እንደ ሆነ ቅቡል ነው፥ መታየት ያለበት ቃሉ ብቻ ሳይሆን ቃሉ የወከለው አሳብም ጭምር ነው። ለምሳሌ፦ "በዐሰ" بَعَثَ ማለት "ላከ" ማለት ነው፦
25፥41 ባዩህም ጊዜ ያ አሏህ መልእክተኛ አድርጎ የላከው ይህ ነውን እያሉ መሳለቂያ እንጂ ሌላ አያደርጉህም፡፡ وَإِذَا رَأَوْكَ إِن يَتَّخِذُونَكَ إِلَّا هُزُوًا أَهَـٰذَا الَّذِي بَعَثَ اللَّهُ رَسُولًا
እዚህ አንቀጽ ላይ "ላከ" ለሚለው የገባው ቃል "በዐሰ" بَعَثَ ሲሆን "አርሠለ" أَرْسَلَ ማለት ነው፥ ነገር ግን "በዐሰ" بَعَثَ ማለት "ቀሰቀሰ" ወይም "አስነሳ" ማለት ነው፦
36፥52 «ወይ ጥፋታችን! ከመኝታችን ማን ቀሰቀሰን? ይህ ያ አዛኙ ጌታ በእርሱ የቀጠረን መልክተኞቹም እውነትን የነገሩን ነው» ይላሉ፡፡ قَالُوا يَا وَيْلَنَا مَن بَعَثَنَا مِن مَّرْقَدِنَا ۜ ۗ هَـٰذَا مَا وَعَدَ الرَّحْمَـٰنُ وَصَدَقَ الْمُرْسَلُونَ
እዚህ አንቀጽ ላይ "ቀሰቀሰ" ለሚለው የገባው ቃል "በዐሰ" بَعَثَ ሲሆን "አቃመ" أقَامَ ማለት ነው፥ ስለዚህ "አሏህ መልእክተኛ አድርጎ የቀሰቀሰው ይህ ነው" ወይም "ወይ ጥፋታችን! ከመኝታችን ማን ላከን" ብለን ብናስቀምጠው ትርጉም አልባ ነው። ሌላ ምሳሌ ከባይብል "ኤል" אֵל ማለት "አምላክ" ማለት ነው፦
ሚክያስ 7፥18 እንደ አንተ ያለ "አምላክ" ማን ነው? מִי־אֵ֣ל כָּמֹ֗וךָ
እዚህ አንቀጽ ላይ "አምላክ" ለሚለው የገባው ቃል "ኤል" אֵל ሲሆን "ኤሎሃ" אֱלוֹהַּ ለሚል ምጻረ ቃል ነው፥ ነገር ግን "ኤል" אֵל ማለት "ኃይል" ማለትም ነው፦
ሚክያስ 2፥1 በመኝታቸው ላይ በደልን ለሚያስቡ ክፋትንም ለሚያደርጉ ወዮላቸው! "ኃይል" በእጃቸው ነውና ሲነጋ ይፈጽሙታል። הֹ֧וי חֹֽשְׁבֵי־אָ֛וֶן וּפֹ֥עֲלֵי רָ֖ע עַל־מִשְׁכְּבֹותָ֑ם בְּאֹ֤ור הַבֹּ֙קֶר֙ יַעֲשׂ֔וּהָ כִּ֥י יֶשׁ־לְאֵ֖ל יָדָֽם׃
https://vm.tiktok.com/ZMh7NvtDN/
ልጆችዬ ዝሃራ ነኝ ክርስቲያን ወገኖች አካውንቴን ሰላዘጉት ከፍቻለሁ አድስ ፎሎው አድርጉ ዱዩት አድርጉ እና ፎሎው አስደርጉኝ
سوره الكهف
«ባሕሩ ለጌታዬ ቃላት (መጻፊያ) ቀለሞችን በሆነ ኖሮ ብጤውን ጭማሪ ብናመጣም እንኳን የጌታዬ ቃላት ከማለቋ በፊት ባሕሩ ባለቀ ነበር» በላቸው፡፡
ካህፍ 109
◆▮ውይይት▮◆
"ባይብል እንደት ነብያትን አዋረደ"
"ዳዊት ሰዎችን በመጋዝ ይሰነጥቅ ነበር" ሃሩን ጣኦት አመለከ"ዮናስ ሰዎችን አስገደለ"ሌሎችም"።
ክፍል 1
◍ ኡስታዝ ወሒድ
◍ ወንድም ዒምራን
◍ወንድም አቡ ሙዓዊያህ
◍ወንድም ሳለህ
🅥🅢
◍ ከብዙ ወገኖች ጋር
ነገር ግን አላህ "ሰሚ" እና "ተመልካች" ነው የተባለው ሰው "ሰሚ" እና "ተመልካች" በተባለበት ሒሳብ እንዳልሆነ ሁሉ አላህ ሁለት እጆች አሉት ማለት ሰው ሁለት እጅ አለው በተባለበት ስሌትና ቀመር አይደለም። የሰው ሁለት እጆች ፍጥረታዊ ሲሆኑ የአላህ ሁለት እጆች ግን መለኮታዊ ናቸው። ምክንያቱም አላህን የሚመስለው ምንም ነገር ከሌለ ፍጥረታዊ ባህርያትን ከመለኮታዊ ባህርያት ጋር ማመሳሰል እራሱ በተውሒደል አስማ ወሲፋት ላይ ማሻረክ ነው። እኛ አላህ እንደ ኢየሱስ ፍጥረታዊ የሆነ የሰውነት እጆች የሉትም ብለን እናምናለን፤ ኢየሱስ ሰውነቱ ከመፈጠሩ በፊት እኮ የፈጠረው ፈጣሪው መለኮት ሆኖ ሳለ ሁለት እጆች አሉት፦
መዝሙር 119፥73 እጆችህ ሠሩኝ አበጃጁኝም፤ እንዳስተውል አድርገኝ፥ ትእዛዛትህንም እማራለሁ። עג יָדֶיךָ עָשׂוּנִי, וַיְכוֹנְנוּנִי; הֲבִינֵנִי, וְאֶלְמְדָה מִצְוֹתֶיךָ.
ታዲያ እነዚህ የፈጣሪ እጆች ምን አይነት ናቸው? መለኮታዊ ወይስ ፍጥረታዊ? ምነው አምላክ መንፈስ ነው ትሉ የለ እንዴ? መንፈስ አካላዊ እጆች ወይስ መንፈሳዊ እጆች ነው ያሉት? ፈጣሪ የስጋ ዓይን የለውም። ሰው እንደሚመለከተው አይመለከትም ካላችሁን እንግዲያውስ የአላህንም ባህርያት በዚህ ስሌት ተረዱት፦
ኢዮብ10፥4 በውኑ የሥጋ ዓይን አለህን?
ወይስ ሰው እንደሚያይ ታያለህን?
✍ከወንድም ወሒድ ዑመር
https://t.me/Wahidcom
ወሰላሙ አለይኩም
እሩቅ ሳንሄድ "የእጁን አገኘ" ማለት የስራውን አገኘ ማለት ነው፤ ለዛ ነው "እጆቹ ያስቀደሙትን" የሚለን፦
78፥40 እኛ ሰው ሁሉ እጆቹ ያስቀደሙትን በሚያይበትና ከሓዲውም ዋ ምኞቴ! ምንነው ዐፈር በኾንኩ በሚልበት ቀን ቅርብ የኾነን ቅጣት አስጠነቀቅናችሁ፡፡ إِنَّا أَنذَرْنَاكُمْ عَذَابًا قَرِيبًا يَوْمَ يَنظُرُ الْمَرْءُ مَا قَدَّمَتْ يَدَاهُ وَيَقُولُ الْكَافِرُ يَا لَيْتَنِي كُنتُ تُرَابًا
18፥57 በጌታውም አንቀጾች ከተገሰጸና ከእርሷ ከዞረ እጆቹም ያስቀደሙትን ነገር ከረሳ ሰው ይበልጥ በዳይ ማነው? وَمَنْ أَظْلَمُ مِمَّن ذُكِّرَ بِآيَاتِ رَبِّهِ فَأَعْرَضَ عَنْهَا وَنَسِيَ مَا قَدَّمَتْ يَدَاهُ ۚ إِنَّا جَعَلْنَا عَلَىٰ قُلُوبِهِمْ أَكِنَّةً أَن يَفْقَهُوهُ وَفِي آذَانِهِمْ وَقْرًا
ከላይ ለመንደርደሪያነት "የአንድን ቃል አማራጭ ትርጒም የሚወስነው ቃሉ የሚገኝበት ዐረፍተ ነገር ወይም ዐውድ ነው" ብለን ነበር፤ "የድ" يَد የሚለው የአላህን ህላዌ ባህርይ ለማመልከት መጥቷል፦
38፥75 አላህም «ኢብሊስ ሆይ! በሁለት እጆቼ ለፈጠርኩት ከመስገድ ምን ከለከለህ? አሁን ኮራህን? ወይስ ከትዕቢተኞቹ ነበርክ?» አለው፡፡ قَالَ يَٰٓإِبْلِيسُ مَا مَنَعَكَ أَن تَسْجُدَ لِمَا خَلَقْتُ بِيَدَىَّ ۖ أَسْتَكْبَرْتَ أَمْ كُنتَ مِنَ ٱلْعَالِينَ
"የደይየ" ِيَدَىَّ ማለት ሙተና"dual" ነው፤ ይህንን ቃል "ብርታት" "ሃይል" "ችሎታ" ልግስና" ብለን እንዳንተረጎግም ቋንቋው አይፈቅድልንም፤ ምክንያቱም ሁለት "ብርታት" "ሃይል" "ችሎታ" ልግስና" የሚባል ቃላት ትርጉም አልባ ነው፤ ሁለቱ እጆቹ ታዲያ እንደ ሰው ሁለት እጅ ነውን? በፍጹም። ምክንያቱም የሰው ሁለት እጅ ቀኝና ግራ ናቸው፤ የአላህ ሁለት እጆች ግን ቀኝ ናቸው፦
ኢማም ሙስሊም 33, ሐዲስ 21
"ፍትኸኞች አላህ ዘንድ በብርሃን መንበሮች ላይ ከአር-ረህማን በስ-ተቀኝ በኩል ይሆናሉ፤ ሁለቱም እጆቹ ቀኝ ናቸው። " ﺇِﻥَّ ﺍﻟْﻤُﻘْﺴِﻄِﻴﻦَ ﻋِﻨْﺪَ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﻋَﻠَﻰ ﻣَﻨَﺎﺑِﺮَ ﻣِﻦْ ﻧُﻮﺭٍ ﻋَﻦْ ﻳَﻤِﻴﻦِ ﺍﻟﺮَّﺣْﻤَﻦِ ﻋَﺰَّ ﻭَﺟَﻞَّ ﻭَﻛِﻠْﺘَﺎ ﻳَﺪَﻳْﻪِ ﻳَﻤِﻴﻦٌ ﺍﻟَّﺬِﻳﻦَ ﻳَﻌْﺪِﻟُﻮﻥَ ﻓِﻲ ﺣُﻜْﻤِﻬِﻢْ ﻭَﺃَﻫْﻠِﻴﻬِﻢْ ﻭَﻣَﺎ ﻭَﻟُﻮﺍ "
የአላህ ዛት የራሱ ሲፋህ አለው ማየት፣ መስማት፣ መናገር፣ ማወቅ እና እጅ ግን ከፍጡራን ማየት፣ መስማት፣ ማወቅ፣ መናገር እና እጅ ጋር አይመሳሰልም። ይህንን ለማስረዳት አንድ ናሙና ማየት ነው፤ ለምሳሌ አላህ "የሚመስለው ምንም ነገር የለም" አላህ ሰሚው" "ተመልካቹ" ነው፦
42:11"የሚመስለው" ምንም ነገር የለም፤ እርሱም "ሰሚው" "ተመልካቹ" ነው። لَيْسَ كَمِثْلِهِۦ شَىْءٌۭ ۖ وَهُوَ ٱلسَّمِيعُ ٱلْبَصِيرُ
አላህ "ሰሚ" እና "ተመልካች" ነው እንደተባለ ሁሉ ሰውም "ሰሚ" እና "ተመልካች" ነው ተብሏል፦
76:2 እኛ ሰዉን፥ በሕግ ግዳጅ የምንሞክረዉ ስንሆን፥ ቅልቅሎች ከሆኑ የፍትወት ጠብታ ፈጠርነዉ፤ "ሰሚ" "ተመልካችም" አደረግነዉ። إِنَّا خَلَقْنَا ٱلْإِنسَٰنَ مِن نُّطْفَةٍ أَمْشَاجٍۢ نَّبْتَلِيهِ فَجَعَلْنَٰهُ سَمِيعًۢا بَصِيرًا
kalid mame:
*⭐️*⭐️አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏህ ⭐️⭐️**
ቁርአንም ለሚቀሩ ኪታብም ለሚቀሩ የሰአት ማሻሻያ ተደርጓል!!
ጀመአ በደንብ ሼር ሼር ሼር አድርጉት
📍https://t.me/tekwa_online_quran
📍በእጅዎ ባለው 📱ስልክ ብቻ ቁርኣንን የትም ቦታ ሆነው ይቅሩ።
የቁርአን አሰጣጥ
🖍 ሳምንቱን በሙሉ
🖍ለአንድ ተማሪ በቀን ለ 15 ደቂቃ
🖍 ተማሪው በሚመቸው ሰአት
የኪታብ አሰጣጥ
🖍 በሳምንት ለ6 ቀናት (ጁምዓ ሲቀር በሁሉም ቀናት ደርስ ይሰጣል)
🖍እያንዳንዱ ተማሪ በየግሉ ይቀራል
🖍 ተማሪው የቀራውን ኪታብ ለአስራ አምስት ደቂቃ ያክል እንደ ቁርአን ያስደምጣል
🖍 ተማሪው በሚመቸው ሰአት
አንድ ተማሪ ከተመዘገበ በኋላ፤
📲 በቴሌግራም
📲 በተጨማሪ መንገዶች ትምህርቱ ኦን -ላይን ወይም ላይቭ (በግል) የሚሰጠው ይሆናል።
ፈጥነው ይመዝገቡ❕
🖍ነዘር (ከመሰረታዊ ተጅዊድ ጋር)
🖍ቃኢደቱ ኑራኒያ ለጀማሪዎች
🖍 ቁርዐን ሂፍዝ ለመከታተል
የመመዝገቢያ ሊንክ
✍ @memezgebyaw
በዋትሳፕ እና በኢሞ ለመመዝገብ
✍ +251954951466
የቴሌግራም ግሩፓችንን ለመቀላቀል
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
https://t.me/tekwa_online_quran
የኪታብ ግሩፓችንን ለመቀላቀል
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
https://t.me/tekwa_online_kitab
The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot
Last updated 1 week, 2 days ago
"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
Last updated 1 month ago
◉ Welcome to the 433 Films
Best Place To Find All Movies..
🤞For Promo - @Abusheymc
☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433
Last updated 9 months ago