Welcome To Amharic films Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 9 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 2 months ago
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
? ዝውውሮች
? ውጤቶች
? የጨዋታ ፕሮግራሞች
? እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
? ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 3 months, 3 weeks ago
❤️🩹ለረመዳን ቆንጆ ቆንጆ ፕሮፋይል እና ወልፔፐር ፒክቸር ከፈለጋቹ ተቀላቀሉን👇👇
@remedan_picture
ቀድር እንዲህ የሚያረጋጋ መልዕክት አለው .....
ያለፈህ ነገር አልተፃፈልህም
የተፈጠረልህ ነገር ፈፅሞ አያልፍህም!❤️🩹
አላህ አያረፍድም :-
📌 ዩሱፍ ላይ እንዳላረፈደው
📌 ያዕቆብን እንዲሁ እንዳልተወው
📌ዩኑስ ላይ እንዳልጨከነው.....
እኛም ላይ አያረፍድም🫶
صلِّ الله عليك يا سيدي يا رسول الله ﷺ
| ጁምዓኩም ሙባረክ? በሶለዋት የደመቀ ይሁን! |
ጭንቀት እና ጉም አንድ ናቸው የፈለጉትን አክል ቢገዝፉ ጨለማው ምንም አክል ድቅድቅ ቢል ጉም ነውና ብትን ይላል ጭንቀትም ሀከዛ በተለይ የጭንቀት መበተኛ የሀሳብ መድረሻ የነገራት መክፈቻ ? ሰለዋትን ከያዝክ ጭንቀት ትካዜ መገቢያ ያጣሉ ሰይዱል ውጁድ ሲጠሩ ።ሰሉ አለይሂ ወሰሊሙ ተስሊማ
አንድ ዐሊም እንዲህ ይላሉ ❝?አስተዋይ ማለት መልካምና እና መጥፎን ያወቀ ሰው አይደለም።እነሆ አስተዋይ ማለት መልካምን ባየ ግዜ የተከተለና መጥፎን ባየ ግዜ ደግሞ የራቀው ማለት ነው?❞ አሉ
?✨ ✨?
" በአላህ ሲትር ውስጥ መቆየት
ካሻህ አላህ በሌላው ላይ የጣለውን
ሲትር አታንሳ..!"❤
?✍የዋሻው ወዳጃቸውም የዐለሙ ዘይኑ የኔ ሠይደልዉጁድﷺ ውሃን ተጠምተው ባሉበት ሃለት አንዲት ኩባያ ወተት ያገኛሉ
ሲዲቁ ❝የወለደችኝ እናቴ ፊዳ ትሁንልዎ❞ እያሉ ጥማቸውን ከጥማቸው አስቀድመው እፊታቸው ተቀምጠው ሲጎነጩ ይመለከቱ ያዙ
ወተቱ የሠይደልዉጁድንﷺጉሮሮ አርጥቦ ጥማቸውን ሲያረካላቸው ሲመለከቱ.. ፍቅርን በፈጠረው በአህመድ ጌታ እምላለሁ የእርሳቸውም ጥማት ተወገደ..❤️
?❞ الحبيب يشرب والمحب يرحى❝
?ተፈቃሪው ይጎነጫል አፍቃሪም ይረካል?
እንደዛው ነውስ
?✨አቡ ጣሊብ...?
?ሰይደልዉጁድንﷺ ከ8 አመታቸው ጀምሮ ያሳደገ...ከልጆቹ የበለጠ ይሳሳላቸው ነበር...ለኑቡዋ ከተላኩ በኋላም ድጋፉ አልተለያቸውም ...ኢስላምን ባይቀበልም ህይወቱ እስካለፈበት ወቅት ድረስ ከጠላት ይከላከልላቸው ፣ ይንከባከባቸው ነበር።...ሰይደልዉጁድﷺ በሐዲሳቸው እንዳሉት በጀሐነም ትንሹን ቅጣት የሚቀጣው እሱ ነው...በምንም ሳይሆን ለሳቸው በነበረው መሐባ ነበር...
✍اللهــم صلِّ على سيِّدنا محمَّدٍ
?ሰለዋት አብዙ!
#ሶሉ_ዓለል_ሐቢብ!
አሏሁመ ሶሊ ወሰሊም ወባሪክ ዓላ ሰይዲና ወመውላና ሙሐመድ ወዓላ አሊሂ ወሶህቢሂ ወሰለም???
Welcome To Amharic films Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 9 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 2 months ago
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
? ዝውውሮች
? ውጤቶች
? የጨዋታ ፕሮግራሞች
? እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
? ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 3 months, 3 weeks ago